#UPDATE
የቦዲቲ ከተማ ቲክቫህ አባላት ዛሬም አለመረጋጋቱ መቀጠሉን አሳውቀዋል ፤ በከተማው የሰዎች ህይወት ማለፉንም አረጋግጠዋል ፤ የንግድና ትራንስፖርት እንቅስቃሴም ቆሟል።
PHOTO : የቦዲቲ ከተማ ቲክቫህ አባላት
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

ችሎት!
የኢሃን ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት እና ም/ቤት አባል አቶ ወንዳለው አስናቀ ዛሬ ነሃሴ 4 ቀን በቀጠሯቸው መሰረት ፖሊስ ፍርድ ቤት አቅርቧቸዋል።
ፖሊስ ተጨማሪ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ የጠየቀ ሲሆን ፍ/ቤቱ 9 ቀናት ፈቅዷል።
ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት እና አቶ ወንዳለው አስናቀ በፖሊስ ታስረው ክስ ሳይመሰረትባቸው አርባ (40) ቀናት መቆጠሩን ከፓርቲው የተገኘው መረጃ ያሳያል።

በእነ አቶ ጃዋር መሀመድ መዝገብ ላይ ጠቅላይ አቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ማሰማት ጀመረ። በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በልደታ አዳራሽ ነው መስማት የጀመረው።
Via Tarik Adugna (FBC)

በእነ አቶ ጃዋር መሀመድ መዝገብ ላይ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ማሰማት ጀምሮ የነበረ ቢሆንም እነ አቶ ጃዋር ዳኛው ከመዝገባችን ይነሳልን ሲሉ አቤቱታ ማቅረባቸውን ኤፍ ቢ ሲ (FBC) አስነብቧል።
ችሎቱ በፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በልደታ አዳራሽ መስማት ተጀምሮ ነበር።
ይሁን እንጅ እነ አቶ ጃዋር ዳኛው ጉዳያችንን ገለልተኛ ሆኖ ላይመለከትልን ስለሚችል ከመዝገባችን ላይ ይነሳልን ሲሉ ባለ 7 ገጽ አቤቱታ አቅርበዋል፡፡
ፍርድ ቤቱ አቤቱታውን ተመልክቶ ዳኛው መዝገቡ እንዲመረመር እና በመዝገቡ ላይ ትዕዛዝ እስከሚሰጥበት ድረስ ተጠርጣሪዎቹ በማረሚያ ቤት ሆነው እንዲቆዩ እና መጥሪያ ሲደርሳቸው የሚመጡ ይሆናል በማለት ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡
መዝገቡም ወደ መዝገብ ቤት እንዲመለስ አዟል፡፡
Via Tarik Adugana (FBC)

ኦነግ 600 የሚሆኑ አባላቶቹ በመንግስት እንደታሰሩበት አስታወቀ!
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል፤ ኦነግ በመግለጫው 600 የሚሆኑ አባላቶቹ በመንግስት መታሰራቸውን አስታውቋል።
ኦነግ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ብንወስንም የድርጅታችን አመራሮች እና አባላትን ማሰር እና ማጠልሸት እየተሰራ ነው ብሏል።
በኦነግ እና በሕወሓት መካከል አለ እየተባለ የሚወራው ግንኙነት ፍፁም ሀሰትና የሁለቱ ድርጅቶች ግንኙነት የጦርነት ግንኙነት ነው ሲልም ገልጿል።
ከዚህ በተጨማሪ ኦነግ በርካታ አባላት ስላሉን 100 በመቶ ሰላማዊ ትግሉን ተቀብለው ይንቀሳቀሳሉ የሚል ሙሉ እምነት የለንም ሲል መናገሩን አዲስ ማለዳ ዘግቧል።

ዛሬ ከአዲስ ዘመን ወደ ጎንደር በሚወስደውና ቋላ ዮሐንስ ከሚባለው ዳገታማ ሥፍራ ላይ በናዳ ምክንያት መንገዱ ተዘግቶ ነበር፤ ይህ መንገድ በአሁን ሰዓት ለተሽከርካሪ ክፍት መደረጉን ከአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት የተገኘው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
በወላይታ ዞን በተለይም በተከሰተው ሁከት በትንሹ የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉን አል ዐይን ዘግቧል።
ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ አንድ የዞኑ ባለስልጣን እንዳረጋገጡት በሶዶ ከተማ ትናንት ለተቃውሞ አደባባይ በወጡ ሰልፈኞ ላይ በፀጥታ ሀይሎች በተወሰደ እርምጃ የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል።
በተመሳሳይ በቦዲቲ ከተማ 4 ሰዎች መገደላቸውን ተናግረዋል።
ከሞቱት በተጨማሪ በርካታ ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸው ሆስፒታል መግባታቸውንም ገልፀዋል።
በደቡብ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ በተሰጠ መግለጫ በተፈጠረው ሁከት አንድ ሰው ብቻ እንደተገደለ ነው የተገለፀው #AlAin

በወላይታ ሶዶ የዳታ ኢንተርኔት ተቋረጠ!
በወላይታ ሶዶ ከተማ የዳታ ኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡን የቲክቫህ ኢትዮጵያ ወላይታ ሶዶ አባላት አሳውቀዋል። እንደ አባላቶታችን መልዕክት ከሆነ አገልግሎቱ ከሰዓት ጀምሮ ነው የተቋረጠው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በወላይታ ሶዶ ከተማ የዳታ ኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡን የቲክቫህ ኢትዮጵያ ወላይታ ሶዶ አባላት አሳውቀዋል። እንደ አባላቶታችን መልዕክት ከሆነ አገልግሎቱ ከሰዓት ጀምሮ ነው የተቋረጠው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የትግራይ ምርጫ ከመስከረም 5-10 ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል!
በትግራይ ክልል የሚደረገው 6ኛው ክልላዊ ምርጫ እስካሁን የመጨረሻው የምርጫ ቀን ባይቆረጥለትም የትግራይ ምርጫ ኮሚሽን ምርጫው በመስከረም ወር (ከመስከረም 5 - መስከረም 10) ባሉት ቀናት ለማድረግ #እንደታሰበ ለኤስ ቢኤስ ሬድዮ አስታውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በትግራይ ክልል የሚደረገው 6ኛው ክልላዊ ምርጫ እስካሁን የመጨረሻው የምርጫ ቀን ባይቆረጥለትም የትግራይ ምርጫ ኮሚሽን ምርጫው በመስከረም ወር (ከመስከረም 5 - መስከረም 10) ባሉት ቀናት ለማድረግ #እንደታሰበ ለኤስ ቢኤስ ሬድዮ አስታውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrLiaTadesse
'ቲክ ቶክ' በኢትዮጵያ ለኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ምርመራ የሚያገለግሉ 100 ሺህ የምርመራ ኪቶችን ድጋፍ ማድረጉን የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በይፋዊ የትዊተር ገፃቸው አሳውቀዋል።

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 773 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 11,039 የላብራቶሪ ምርመራ 773 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 205 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 23,591 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 420 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 10,411 ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 11,039 የላብራቶሪ ምርመራ 773 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 205 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 23,591 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 420 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 10,411 ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ነሃሴ 4/2012 ዓ/ም አጫጭር መረጃዎች፦
ባለፉት 24 ሰዓት በኦሮሚያ ክልል ከተደረገው 1,387 የላብራቶሪ ምርመራ 64 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።
ከ64ቱ መካከል ፦
- 13 ከሰበታ
- 12 ከቢሾፍቱ
- 7 ከባቱ
- 6 ከገላን
- 6 ከሞጆ
- 4 ከአዳማ
- 4 ከነቀምቴ ይገኙበተል።
#Afar
በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 423 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 63 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በክልል በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 380 ደርሰዋል።
#TIGRAY
በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 472 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 51 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ1 ሰው ህይወት አልፏል፤ ትላንት 33 ሰዎች አገግመዋል።
አጠቃላይ በትግራይ ፦
- 1,137 በቫይረሱ የተያዙ
- 6 ሞት
- 636 ያገገሙ
#BenishangulGumuz
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ከተደረገው 235 የላብራቶሪ ምርመራ 27 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል።
- 13 ከዛይ ወረዳ
- 5 ከካማሽ ከተማ
- 1 ከዳምቤ ወረዳ
- 6 ከአሶሳ ከተማ
- 1 ከመንጌ ወረዳ
#HARARI
በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የ2 ሰው ህይወት አልፏል ፤ ከ208 የላብራቶሪ ምርመራ ደግሞ 28 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ በሐረሪ ክልል፦
- 346 በቫይረሱ የተያዙ
- 11 ሞት
- 78 ያገገሙ
#DireDwa
በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባለፉት 24 ሰዓት 182 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 27 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። 19 ከጅቡቲ ተመላሾች በለይቶ ማቆያ ያሉ፤ 8 ከማህበረሰቡ በተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው።
#AddisAbaba
በአዲስ አበባ ባለፉት 24 ሰዓት 446 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል (5 ሰዎች ከአስክሬን ምርመራ እና 5 ሰዎች ከጤና ተቋም)
* እስካሁን በአዲስ አበባ የተመዘገበው አጠቃላይ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ 15,834 ደርሷል።
#AMHARA
ባለፉት 24 ሰዓት በአማራ ክልል ከተደረገው 3,314 የላብራቶሪ ምርመራ 45 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 17 ከባህር ዳር
- 3 ከሰ/ወሎ ዞን
- 8 ከምስ/ጎጃም ዞን
- 6 ከኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን
- 5 ከሰ/ሸዋ ዞን ይገኙበታል።
#SNNPRS
- በደቡብ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 622 የላብራቶሪ ምርመራ ሁለት ሰዎች (1 ከጋሞና 1 ከኮንሶ ዞኖች) በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
#SIDAMA
ባለፉት 24 ሰዓት 547 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 18 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ እንዲሁም የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።
አጠቃላይ በሲዳማ ፦
- 448 አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ
- 7 ህይወታቸው ያለፈ
- 109 ያገገሙ
ተጨማሪ : telegra.ph/TikvahEthiopia-08-10

TIKVAH-ETHIOPIA
ኦነግ 600 የሚሆኑ አባላቶቹ በመንግስት እንደታሰሩበት አስታወቀ! የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል፤ ኦነግ በመግለጫው 600 የሚሆኑ አባላቶቹ በመንግስት መታሰራቸውን አስታውቋል። ኦነግ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ብንወስንም የድርጅታችን አመራሮች እና አባላትን ማሰር እና ማጠልሸት እየተሰራ ነው ብሏል። በኦነግ እና በሕወሓት መካከል አለ እየተባለ የሚወራው ግንኙነት…
#UPDATE
የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ዛሬ የተሰጠው መግለጫ የፓርቲያቸው እውቅና እንደሌለውና እርሳቸውም ስለ መግለጫው መረጃ እንደሌላቸው #ለቢቢሲ ተናግረዋል።
አቶ ዳውድ ፥ ስለዚህ መግለጫ ምንም የማውቀው ነገር የለም ፤ አንጀንዳውም ሆነ አላማው ምን እንደሆነ አይገባኝም፤ ምክትሌም ስለ መግለጫው አላውቅም ብሎ ዛሬ ግን በመግለጫው ላይ ተገኝቷል፤ በአጠቃላይ የማምታት ስራ እየተሰራ ነው ብለዋል።
የኦነግ ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በቅርቡ ከመኖሪያ ቤታቸው እንዳይወጡ በተደረጉበት ሰዓት በምክትላቸው አቶ አራርሶ ቢቂላ የተመራው ስብሰባ ብዙ የተምታታ ነገር አለበት ብለዋል፤ ጉዳዩን የፓርቲው የህግና ቁጥጥር ኮሚቴ እያጣራ እንደሆነም ተናግረዋል።
አቶ ዳውድ በፓርቲያቸው ውስጥ እየተፈጠረ ላለው ልዩነት ኦነግ በመንግስት ኢላማ ተደርጓል በሚል መንግስትን ተጠያቂ አድርገዋል ሲል ቢቢሲ በዛሬ ምሽት ስርጭቱ ዘግቧል።

በኢትዮጵያና ጎረቤት ሀገራት የኮቪድ-19 ስርጭት!
በኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ሱማሊያ፣ ጅቡቲ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን እና ኤርትራ በአጠቃላይ 73,801 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል።
ከኤርትራ ውጭ በ6ቱ ሀገራት ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የ1,823 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተረጋግጧል ፤ በአጠቃላይ 38,426 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
በኢትዮጵያና በጎረቤት ሀገራት ያለውን የኮቪድ-19 ወቅታዊ መረጃ ከ CARD ጋር በመተባበር ባዘጋጀነው ምስል ከላይ መመልከት ትችላላችሁ።

#NewsAlert
ሩሲያ በዓለማችን የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ክትባት አዘጋጅታ መጨረሷን በፕሬዘዳንቷ ቭላድሚር ፑቲን በኩል ይፋ አድርጋለች።
ፕሬዘዳንት ፑቲን በክትባት ዝግጅት ላይ መታለፍ ያለባቸው ደረጃዎች ተፈትኖ ያለፈና ውጤታማ እንደሆነ ተናግረዋል።