አቶ ጉማ ሰቀታ በዋስ እንዲፈቱ ተወሰነ!
ዛሬ (ሃምሌ 28/2012 ዓ/ም) ፍርድ ቤት የቀረቡት አቶ ጉማ ሰቀታ በ7,000 ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
ሒሩት ክፍሌ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ! በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የብሔራዊ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የሙያ ማኅበራት ተጠሪ ሒሩት ክፍሌ ለ3ተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበው የነበር፡፡ ፖሊስ የምርመራ ስራውን እንዳልጨረሰ በመግለፅ ተጨማሪ ጊዜ እንዲሰጠው የጠየቀ ሲሆን የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የቀጠሮ መዝገቡን ዘግቶ በ6,000 ብር ዋስትና ከእስር እንዲፈቱ…
#UPDATE
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 2ተኛ ወንጀል ችሎት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈጻሚ እና የሙያ ማኅበራት ተጠሪ ሂሩት ክፍሌ በዋስትና እንዲፈቱ የሰጠውን ውሳኔ ፖሊስ አልቀበልም ማለቱን ኢዜማ አሳወቀ።
ፍርድ ቤቱ ያሳለፈውን የዋስትና ውሳኔ ትዕዛዝ የኢዜማ ጠበቃ ሂሩት ታስረው ወደሚገኙበት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ይዘው የሄዱ ቢሆንም ፖሊስ የትዕዛዝ ወረቀቱን ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆነም ብሏል ፓርቲው።
ፖሊስ በሂሩት ክፍሌ ዋስትና ጉዳይ ላይ ይግባኝ ለመጠየቅ ልደታ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይዟቸው መሄዱን ከኢዜማ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

#COVID19
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባ የሆኑ የፖሊስ አባላት በኮቪድ-19 መያዛቸውን አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ዘግቧል።
ጋዜጣው በኮቪድ-19 የተያዙት አባላት ለጊዜው ቁጥራቸው ባይታወቅም ነገር ግን #በርካታ እንደሆኑ ለማወቅ እንደቻለ ገልጿል።

#ATTENTION
በአባይና ተከዜ ወንዝ ተፋሰስ ስር ባሉ አካባቢዎች በቀጣይ ቀናት ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ሊከሰት እንደሚችል የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ አጀንሲ #አስጠንቅቋል።
በተፋሰሱ ስር ያሉ ነዋሪዎች እራሳቸውን እና ንብረቶቻቸውን ከጎርፍ እንዲጠብቁ ኤጀንሲው ማሳሰቢያ መስጠቱን ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ዘግቧል።

ችሎት!
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/አመራር የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ በዛሬው እለት በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበው ነበር።
በዚህም አቶ በቀለ የእርስ በእርስ ግጭት ወንጀል በማነሳሳት የተጠረጠሩ መሆናቸውን ተከትሎ መርማሪ ፖሊስ በቂ ምርመራ ማድረጉን በመግለፅ የቀዳሚ ምርመራ መዝገብ መክፈቱን ለችሎቱ አስረድቷል።
መርማሪ ፖሊስ አቶ በቀለ ገርባ በአዲስ አበባና በአካባቢው እንዲሁም በሻሸመኔ ባስተላለፉት ትእዛዝ በተፈጠረ ሁከትና ብጥብጥ በትራንስፖርት ዘርፉ ብቻ በመንግስት 7 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ፤ በግል ደግሞ 29 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን የሚያመላክት 45 ገፅ ሰነድ ማሰባሰቡን ጠቅሷል : https://telegra.ph/fbc-08-04

የአቶ በቀለ ገርባ ቀጣይ ቀጠሮ !
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አቃቤ ህግ በአቶ በቀለ ገርባ ላይ የከፈተውን የቅድመ ክስ ምርመራ ለመመልከት እና በዋስትና ጥያቄ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለሐሙስ ሃምሌ 30/2012 ዓ/ም ቀጠሮ ሰጥቷል።

#UPDATE የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 2ተኛ ወንጀል ችሎት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈጻሚ እና የሙያ ማኅበራት ተጠሪ ሂሩት ክፍሌ በዋስትና እንዲፈቱ የሰጠውን ውሳኔ ፖሊስ አልቀበልም ማለቱን ኢዜማ አሳወቀ። ፍርድ ቤቱ ያሳለፈውን የዋስትና ውሳኔ ትዕዛዝ የኢዜማ ጠበቃ ሂሩት ታስረው ወደሚገኙበት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ይዘው የሄዱ ቢሆንም…
ሂሩት ክፍሌ በእስር እንዲቆዩ ተደረገ!
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የፖሊስን አቤቱታ የሚያይ ዳኛ ስላልተገኘ ሂሩት ክፍሌ በዋስትና ከእስር እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ያስጠበቀላቸውን መብት ፖሊስ ጥሶ በእስር እንዲቆዩ አድርጓል ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ አስታውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የፖሊስን አቤቱታ የሚያይ ዳኛ ስላልተገኘ ሂሩት ክፍሌ በዋስትና ከእስር እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ያስጠበቀላቸውን መብት ፖሊስ ጥሶ በእስር እንዲቆዩ አድርጓል ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ አስታውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 588 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 8,201 የላብራቶሪ ምርመራ 588 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 309 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 19,877 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 343 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 8,240 ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 8,201 የላብራቶሪ ምርመራ 588 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 309 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 19,877 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 343 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 8,240 ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አጫጭር መረጃዎች ፦
- በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 75 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል፤ ከነዚህ ውስጥ 16 ከለገጣፎ፣ 15 ከቢሾፍቱ፣ 11 ከአዳማና 11 ከምስራቅ ሸዋ ይገኙበታል።
- በትግራይ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 19 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል፤13 ሰዎች ንክኪ ያላቸው፣6 ሰዎች የጉዞ ታሪክ ያላቸውና 3 ሰዎች የጉዞ ታሪክና ንክኪ የሌላቸው ናቸው።
- በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 19 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 181 ደርሰዋል።
- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ባለፉት 24 ሰዓት አንድ ሰው በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል። አጠቅላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 219 ደርሰዋል።
- በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 27 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል፤ ከነዚህ መካከል 14 ሰዎች ከሰ/ሸዋ ዞን ናቸው። በክልሉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 607 ደርሰዋል።
- በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 8 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል፤ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 291 ደርሰዋል።
- በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 6 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል ፤ በቫይረሱ መያቸው የተረጋገጠው ሰዎች ሁሉም የኢትዮጵያ ዜጎች አይደሉም።
- በአዲስ አበባ ባለፉት 24 ሰዓት 329 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል፤ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 13,826 ደርሰዋል። በኢትዮጵያ ከተመዘገበው 7 ሞት ስድስቱ (6) በአ/አ ከተማ የተመዘገበ ነው (5 ከአስክሬን ምርመራና 1 ከጤና ተቋም)

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቤሩት በፍንዳታ ተናወጠች!
ዛሬ ከሰዓት የሊባኖስ ዋና ከተማ የሆነችው #ቤሩት በከፍተኛ ፍንዳታ መናወጧ ተሰምቷል። የሊባኖስ ጤና ሚኒስትር ሃማድ ሀሰን በፍንዳታው በርካታ ሰዎች መጎዳታቸውን እና ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ለሊባኖስ ቴሌቪዥን (LBC) ተናግረዋል።
@tikvahethmagazine @tikvahmagBot

በመቐለ 'ዓዲ-ሓቂ' ትልቁ የገበያ ማእከል በደረሰው የእሳት አደጋ የወደሙት ሱቆች ቁጥር ከ520 እንደሚበልጡ የከተማውን ፖሊስ ዋቢ አድርጎ የጀርመን ሬድዮ ዘግቧል።
የእሳት አደጋው የደረሰው ባለፈው ቅዳሜ ለእሁድ አጥብያ ሲሆን የአደጋው መነሻ በትክክል አለመታወቁ ተጠቅሷል፡፡
የእሳት አደጋ በተከሰተበት የገበያ አዳራሽ ልብስ እና ጫማ መሸጫ ፣ የጥቅል ጨርቆች ማከፋፈያ፣ የቤትና ቢሮ እቃዎች መሸጫ ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ መዉደማቸዉን ፖሊስ አረጋግጧል።
በአደጋው በንብረት እና ገንዘብ ላይ ከደረሰ ቃጠሎ ውጭ በሰው ህይወት ላይ የደረሰ ጉዳት አለመኖሩን የመቐለ ከተማ ፖሊስ ማሳወቁን የጀርመን ድምፅ ሬድዮ መረጃ ይጠቁማል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በመቐለ 'ዓዲ-ሓቂ' ትልቁ የገበያ ማእከል በደረሰው የእሳት አደጋ የወደሙት ሱቆች ቁጥር ከ520 እንደሚበልጡ የከተማውን ፖሊስ ዋቢ አድርጎ የጀርመን ሬድዮ ዘግቧል።
የእሳት አደጋው የደረሰው ባለፈው ቅዳሜ ለእሁድ አጥብያ ሲሆን የአደጋው መነሻ በትክክል አለመታወቁ ተጠቅሷል፡፡
የእሳት አደጋ በተከሰተበት የገበያ አዳራሽ ልብስ እና ጫማ መሸጫ ፣ የጥቅል ጨርቆች ማከፋፈያ፣ የቤትና ቢሮ እቃዎች መሸጫ ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ መዉደማቸዉን ፖሊስ አረጋግጧል።
በአደጋው በንብረት እና ገንዘብ ላይ ከደረሰ ቃጠሎ ውጭ በሰው ህይወት ላይ የደረሰ ጉዳት አለመኖሩን የመቐለ ከተማ ፖሊስ ማሳወቁን የጀርመን ድምፅ ሬድዮ መረጃ ይጠቁማል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ቤሩት በፍንዳታ ተናወጠች! ዛሬ ከሰዓት የሊባኖስ ዋና ከተማ የሆነችው #ቤሩት በከፍተኛ ፍንዳታ መናወጧ ተሰምቷል። የሊባኖስ ጤና ሚኒስትር ሃማድ ሀሰን በፍንዳታው በርካታ ሰዎች መጎዳታቸውን እና ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ለሊባኖስ ቴሌቪዥን (LBC) ተናግረዋል። @tikvahethmagazine @tikvahmagBot
#UPDATE
በዛሬ ከሰዓቱ የሊባኖስ ቤሩት ከፍተኛ ፍንዳት እስካሁን በተገኘው መረጃ በትንሹ አስር (10) ሰዎች ሞተዋል ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተጎድተዋል ፤ ከፍተኛ ውድመትም ደርሷል።
በቤሩት በርካታ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን እንደሚኖሩ ይታወቃል፤ በቀጣይ አዳዲስ የሚወጡ መረጃዎችን እየተከታተልን የምንለዋወጥ ይሆናል።
በቤሩት በነበረው ፍንዳት በሀገራችን ዜጎች ላይ ጉዳት ደረሶ እንደሆነ የሚመለከታቸውን አካላት ጠይቀናል ምላሻቸውን እንደደርሰን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

በሊባኖስ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!
(የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄ/ፅ/ቤት ቤይሩት - ሊባኖስ)
በቤይሩት ወደብ ዛሬ የተከሰተው ፍንዳታ ጋር ተያይዞ እስከ አሁን ወደ 10 የሚጠጉ ሰዎች መሞታቸው የተዘገበ ሲሆን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች ደግሞ እንደቆሰሉ ሪፖርት እየተደረገ ይገኛል፡፡
ፍንዳታው በተከሰተበት አካባቢ መንገዶች እና ህንጻዎች የፈራረሱ ሲሆን ከፍንዳታው እስከ በ10 ኪሎሜትር ርቀት ደግሞ ብዙ ህንጻዎች መስኮቶች ተሰባብረዋል፡፡
በመሆኑም ሁኔታዎች እስኪረጋጉ ዜጎች በተቻለ መጠን በቤታችሁ እንድትቆዩ ይመከራል ፤ ከቤት መውጣት የግድ ከሆነም ከቤት ከመውጣታችሁ በፊት መረጃዎችን እንድታጣሩና ጥንቃቄ እንድታደርጉ፤ እንዲሁም በሚከተሉት መልኩ ራሳችሁን እንድትጠብቁ ቆንስላ ጽ/ቤቱ ያሳስባል ፡-
1. ፍንዳታው ከተከሰተበት አካባቢ ራሳችሁን እንድትጠብቁና እንድትርቁ፣
2. የአገሪቱን የዜና አውታሮች እንድትከታተሉ፣ መረጃዎችን እንድትለዋወጡ፤
3. ከሊባኖስ መንግስት የሚሰጡ መግለጫዎችን እንድትከታተሉና እንድትተገብሩ፤
4. በተቻለ መጠን ከመኖሪያ ቤታችሁ አካባቢ እንድትቆዩ ወይም ብዙ እንዳትርቁ፤
5. ከቤት ስትወጡ የሞባይል ስልኮቻችሁን ቻርጅ እንድታደርጉ ይመክራል፤
ከዚህ ጋር ለተያያዙ ለድንገተኛ እና አስቸኳይ ጉዳዮች ብቻ በስልክ ቁጥሮች 71463074 ወይም 70696193 ወይም 81952182 ይደውሉ፡፡
ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን፣ ይጠብቃችሁም!
#SHARE #ሼር

በቤሩት የሟቾች ቁጥር ከ100 በላይ ሆኗል!
ትላንት ከሰዓት በሊባኖስ (ቤሩት) በነበረው ፍንዳታ ሳቢያ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ100 በላይ መድረሱንና የተጎዱ ሰዎችም በሺዎች እንደሚቆጠሩ የሊባኖስ ቀይ መስቀል አሳውቋል።
የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች አሁንም ተጎጂዎችን ከፍርስራሽ ስር እያወጡ ሲሆን የሞቱ እና ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ቁጥር ሊጨምር ይችላል ተብሏል።
ፕሬዝደንት ማይክል አኑን ፍንዳታው ባገጠመበት ቦታ 2750 ቶን የሚመዝን አሞኒየም ናይትሬት ደህንነቱ ባልተጠበቀ ሁኔታ ለስድስት (6) ዓመታት ተከማችቶ ነበር ብለዋል።
ፕሬዝደንቱ ለዛሬ አስቸኳይ የካቢኔ ሰብሰባ የጠሩ ሲሆን ፤ ለሁለት ሳምንታት የሚዘልቅም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጀዋል።
ሌባኖስ ለሶስት ቀናትም 'የብሄራዊ የሃዘን ቀን' አውጃለች። ከዚህ በተጨማሪ ፕሬዝደንቱ 66 ሚሊዮን ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ ፈንድ እንዲለቀቅ አዘዋል።
የሌባኖስ የጦር ኃላፊ ለፍንዳታው ተጠያቂ ሆነው የሚገኙት ላይ የሚቻለውን 'ከፍተኛ ቅጣት ይተላለፍባቸዋል' ማለታቸውን ከBBC ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

የኮቪድ-19 ሟቾች ቁጥር ከ700 ሺህ አለፈ!
በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 መያዛቸው ከተረጋገጠው 18,710,782 ሰዎች መካከል የ704,491 ሰዎች ህይወት አልፏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 መያዛቸው ከተረጋገጠው 18,710,782 ሰዎች መካከል የ704,491 ሰዎች ህይወት አልፏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrTedrosAdhanom
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ቀጥ አድርጎ የሚያቆም ተዓምረኛ መፍትሄ ላይገኝ ይችላል ሲሉ አስጠንቀቅዋል።
ዶ/ር ቴድሮስ ፥ ወረርሽኙን ለመግታት የሚበጀው ሀገራትና ግለሰቦች በሙሉ ቫይረሱን ለመከላከል የሚጠቅሙ መንገዶችን ሁሉ ስራ ላይ ማዋል እንደሆነ አሳስበዋል።
የመጨረሻ ደረጃ ሙከራ ላይ ያሉ ክትባቶች አሉ ነገር ግን ምርመራ ፣ ንክኪ ያላቸው ሰዎች ፈልጎ መለየት ፣ አካላዊ ርቀትን መጠበቅ ፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ መጠቀም እና መሰል መንገዶችን መጠቀሙ መቀጠል ይኖርበታል ብለዋል።

በቤሩት ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን!
(የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ማህበር ሊባኖስ)
በሊባኖስ ቤይሩት አሽረፍዬና አካባቢው የምትገኙ በደረሰው ከፍተኛ ፍንዳታ ጉዳት የደረሰባችሁ ወገኖቻችን ከዚህ በታች ባሉት ስልኮች እየደውላችሁ እንድታሳውቁ በሊባኖስ የሚገኘው የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ማህበር ይጠይቃል 81036249፣ 71162465፣ 70863018፣ 81683438፣ 76773015፣ 78991788 ፣ 76655937፣ 76783931 እንዲሁም 71776989

ሂሩት ክፍሌ በእስር እንዲቆዩ ተደረገ! የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የፖሊስን አቤቱታ የሚያይ ዳኛ ስላልተገኘ ሂሩት ክፍሌ በዋስትና ከእስር እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ያስጠበቀላቸውን መብት ፖሊስ ጥሶ በእስር እንዲቆዩ አድርጓል ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ አስታውቋል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ፍርድ ቤቱ ሂሩት ክፍሌ ከእስር እንዲፈቱ አዘዘ!
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ብሔራዊ ሥራ አስፈጻሚ እና የሙያ ማኅበራት ተጠሪ ሂሩት ክፍሌ ዛሬ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር።
የፖሊስን የይግባኝ አቤቱታ የሰማው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ወንጀል ችሎት ትላንት የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ በማፅናት ሂሩት የዋስትና መብታቸው ተከብሮ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
ፖሊስ የስር ፍርድ ቤት ትዕዛዝን ሳይፈጸም ተጠርጣሪዎችን በእስር አቆይቶ ይግባኝ መጠየቁ ወንጀል ነው ሲል ፍርድ ቤቱ ለፖሊስ #ማስጠንቀቂያ መስጠቱን ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ ያሳያል።