ኦሮሚያ ክልል!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 338 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ስምንት (8) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 - የ32 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰንዳፋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከሰንዳፋ ቤኬ ለይቶ ማቆያ።
ታማሚ 2 - የ29 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰንዳፋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከሰንዳፋ ቤኬ ለይቶ ማቆያ።
ታማሚ 3 - የ25 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰንዳፋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከሰንዳፋ ቤኬ ለይቶ ማቆያ።
ታማሚ 4 - የ29 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰንዳፋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከሰንዳፋ ቤኬ ለይቶ ማቆያ።
ታማሚ 5 - የ42 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰንዳፋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከሰንዳፋ ቤኬ ለይቶ ማቆያ።
ታማሚ 6 - የ4 ዓመት ኢትዮጵያዊት ህፃን የቡራዩ ነዋሪ ፣ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሱ የተገኘች።
ታማሚ 7 - የ46 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዳማ ነዋሪ፣ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።
ታማሚ 8 - የ72 ዓመት ኢትዮጵያዊት የቢሾፍቱ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።
Via @tikvahethAFAANOROMOO (Biiroo Fayyaa Oromiyaa)
#TikvahEthiopia
@tikvhhethiopiaBot @tikvahethiopia

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል!
የኮቪድ-19 የተገኘባቸው 2 ሰዎች በክልሉ ግንቦት 20 ቀን 2012 ዓ.ም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ኳራንቲን ካሉ ሰዎች መካከል በተደረገው የ28 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ ነው።
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 - የ64 ዓመት ኢትዮጵያዊ ፤ በሸርቆሌ ወረዳ በጊዜን ቀበሌ በኩል ከሱዳን ካርቱም ወደ ኢትዮጵያ የገባና በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለይቶ ማቆያ የሚገኝ።
ታማሚ 2 - የ55 አመት ኢትዮጵያዊ ፤ በሸርቆሌ ወረዳ በጊዜን ቀበሌ በኩል ከሱዳን ካርቱም ወደ ኢትዮጵያ የገባና በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለይቶ ማቆያ የሚገኝ።
እስከ አሁን በክልሉ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4 የደረሰ ሲሆን የገለፁት ቀደም ሲል ቫይረሱ የተገኘባቸው 2 ሰዎች በፖዌ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህክምና ማዕከል ክትትል እየተደረገላቸው ነው። ጤናቸውም በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል።
በዛሬው ዕለት ቫይረሱ የተገኘባቸው ሁለቱ (2) ሰዎች በአሶሳ ዞን በተዘጋጀው 'የሰልጋአሉ የጤና አጠባበቅ ጣቢያ' ላይ ክትትል ይደረግላቸዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#COVID19Ethiopia
ኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ከተረጋገጠ 968 ሰዎች መካከል አራት (4) ሰዎች 'በፀና ታመው' የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው እንደሚገኙ የዛሬው የጤና ሚኒስቴር ሪፖርት ያስረዳል።

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ዕለታዊ መግለጫ (ግንቦት 21/2012 ዓ/ም በCARD እና ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተዘጋጀ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኬንያ ተጨማሪ 127 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 3,831 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃያ ሰባት (127) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በአጠቃላይ ኬንያ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 1,745 ደርሷል።
በተጨማሪም በትላንትናው ዕለት የአራት (4) ሰዎች ህይወት አልፏል አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር ስልሳ ሁለት (62) ደርሷል።
በሌላ በኩል ትላንት አስራ ሰባት (17) ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች አራት መቶ ሰላሳ ስምንት (438) ደርሰዋል።

#DrDavidNabarro
"ዓለም ለአዲስ ወረርሽኝ መዘጋጀት አለባት" - WHO
ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) "ገና ጥሎን አልሄደም"፤ የሰዎች እንቅስቃሴ በጨመረ ቁጥር "አዲስ ወረርሽኝ ሊከሰት ስለሚችል መዘጋጀት አለብን" ያሉት የዓለም ጤና ድርጅት ልዩ መልዕክተኛ ናቸው።
ዶክተር ዴቪድ ናባሮ 'ለቢቢሲ ሬዲዩ 4 ቱዴይ' እንደተናገሩት ከሆነ የእንቅስቃሴ ገደብ በተነሳ ወቅት ሰዎች በተቻላቸው አቅም አካለዊ ርቀታቸውን መጠበቅ እንዲሁም ከታመሙ ወዲያውኑ ራሳቸውን ለይተው መቀመጥ አለባቸው ብለዋል።
ምንጭ፦ ቢቢሲ

#DrYohannesChala
በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 21/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 661 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከነዚህ ውስጥ ሶስት መቶ አርባ ሁለት (342) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው 109 ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦
• ጉለሌ - 42 ሰዎች
• አዲስ ከተማ - 21 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 19 ሰዎች
• የካ - 5 ሰዎች
• ልደታ - 4 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 3 ሰዎች
• ቂርቆስ- 3 ሰዎች
• ቦሌ - 1 ሰው
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 1 ሰው
• አራዳ- 0
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 10 ሰዎች
አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ስድስት መቶ ስልሳ አንድ (661) ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦
• አዲስ ከተማ - 159 ሰዎች
• ልደታ - 137 ሰዎች
• ጉለሌ - 86 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 66 ሰዎች
• ቦሌ - 63 ሰዎች
• የካ - 31 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 30 ሰዎች
• አራዳ - 23 ሰዎች
• ቂርቆስ - 22 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 13 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 31 ሰዎች

አማራ ክልል!
በዛሬው ዕለት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠውን 17 ሰዎች ጨምሮ በአጠቃላይ በአማራ ክልል በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 69 ደርሰዋል።
በአማራ ክልል ያለው የቫይረሱ ስርጭት ፦
• ምዕ/ጎንደር - 50 ሰዎች
• ማ/ጎንደር - 1 ሰው
• ጎንደር ከተማ - 3 ሰዎች
• ደሴ ከተማ - 2 ሰዎች
• ባህር ዳር ከተማ - 4 ሰዎች
• አዊ ብሄረሰብ- 3 ሰዎች
• ሰ/ሸዋ - 2 ሰዎች
• ሰ/ወሎ - 2 ሰዎች
• ኦሮሞ ብሄረሰብ- 1 ሰው
• ደ/ጎንደር - 1 ሰው
እንደ አማራ ክልል ጤና ቢሮ መረጃ በክልሉ ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከስምንት (8) ዞኖች ወደ አስር (10) ዞኖች ከፍ ብሏል።

ጃፓን !
ጃፓን የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝን ለመቆጣጠር ጥላው የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካነሳች በቀናት ልዩነት ውስጥ በ2 ሳንምንት #ከፍተኛውን ኬዝ ሪፖርት አድርጋለች። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ስልሳ ሶስት (63) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው ተረጋግጧል።

👍1
ሱዳን ውስጥ ተጨማሪ የ38 ሰዎች ህይወት አለፈ!
የሱዳን ጤና ሚኒቴር ባወጣው መግለጫ የሰላሳ ስምንት (38) ሰዎች ህይወት ማለፉን ሪፖርት አድርጓል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 233 ደርሷል።
በተጨማሪ አንድ መቶ ሰባ አምስት (175) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ስልሳ ሰባት (67) ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው አገግመዋል።
(በቫይረሱ የተያዙ 4,521፣ ሞት 233 ፣ ያገገሙ 816)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የሱዳን ጤና ሚኒቴር ባወጣው መግለጫ የሰላሳ ስምንት (38) ሰዎች ህይወት ማለፉን ሪፖርት አድርጓል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 233 ደርሷል።
በተጨማሪ አንድ መቶ ሰባ አምስት (175) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ስልሳ ሰባት (67) ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው አገግመዋል።
(በቫይረሱ የተያዙ 4,521፣ ሞት 233 ፣ ያገገሙ 816)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አይደናገጡ ግን በእጅጉ ይጠንቀቁ!
ሳል፣ ትኩሳት እንዲሁም ለመተንፈስ መቸገር የኮቪድ-19 ምልክቶች ቢሆኑም አንዳንድ ሰዎች ምንም አይነት ምልክት ሳያሳዩ ቫይረሱ ሊኖርባቸውና ወደ ሌሎች ሰዎች ቫይረሱን (ኮሮና ቫይረስ) ሊያስተላልፉ ስለሚችሉ ምልክቶች ቢታዩም ባይታሙ ከፍተኛ ጥንቃቄ ከማድረግ አይቆጠቡ።
እራሴን ከቫይረሱ እንዴት ነው መጠበቅ የምችለው ?
- እጅዎን ቫይረሱን ሊገድሉ በሚችሉ ሳሙናዎች ይታጠቡ።
- በሁሉም ቦታ አካላዊ ርቀትዎን ይጠብቁ።
- በቫይረሱ የተበከሉ ነገሮችን ሊነኩ ስለሚችሉ ፤ በእጅዎ ዓይን ፣ አፍ እና አፍንጫዎን ከመነካከት ይቆጠቡ።
- ወደ የሚያስነጥሱ፣ የሚያስሉ እና ትኩሳት ወዳለባቸው ሰዎች አይጠጉ። ቢያንስ የ2 ሜትር እርቀት ይፍጠሩ።
- ሲያስሉና ሲያስነጥሱ አፍና አፍንጫዎን ይሸፍኑ - ከዚያም እጅዎን ይታጠቡ። ይህን ማድረግዎ በቫይረሱ ተይዘው ከሆነ የማሰራጨት ዕድልዎን ያጠባሉ።
- አስገዳጅ ጉዳይ ከሌሎት ከቤትዎ አይውጡ። ከቤትዎ የሚወጡበት አስገዳጅ ጉዳዮች ሲኖር የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ #እንዳይዘነጉ።

“ቻይና የ100,000 አሜሪካውያንን ሕይወት የቀጠፈ ወረርሽኝ #ቀስቅሳለች” - ዶናልድ ትራምፕ
ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት እያቋረጡ መሆኑን አስታውቀዋል። ድርጅቱ ቻይናን ለኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ተጠያቂ ማድረግ ሳይችል ቀርቷል ሲሉ ወንጅለዋል።
ፕሬዘዳንቱ ቻይን ለመቅጣት የሚወስዷቸውን እርምጃዎች ይፋ ሲያደርጉ “ቻይና የዓለም ጤና ድርጅትን ሙሉ በመሉ ትቆጣጠረዋለች” ብለዋል። አገራቸው ለድርጅቱ ታደርግ የነበረውን ድጋፍ ወደሌሎች አካላት እንደምታዘዋውርም ተናግረዋል።
ለዓለም ጤና ድርጅት ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ከሚያደርጉ አገሮች መካከል አሜሪካ ግንባር ቀደሟ ናት። ባለፈው ዓመት ብቻ ከ400 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለድርጅቱ ደጉማለች።
#BBC

የኮሮና ቫይረስ ክትባት!
የቤጂንግ ባዮሎጂካል ምርምር ኢንስቲትዩት እና የቻይና ብሔራዊ ባዮቲክ ቡድን በጋራ እያዘጋጁት የሚገኘው የኮሮና ቫይረስ ክትባት 2 የምርመራ ፈተናዎችን አጠናቋል።
ይህ ክትባት በያዝነው የፈረንጆች ዓመት መጨረሻ ወይም በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ 'ለገበያ ዝግጁ' ሊሆን እንደሚችል ብሉምበርግ ዘግቧል።
ቻይና የኮሮና ቫይረስ ክትባት በዚህ አመት በስፋት ለማምረት ዝግጅት እያከናወነች ሲሆን በየአመቱ ከ100 ሚሊዮን እስከ 120 ሚሊዮን ክትባቶችን የማምረት አቅም ይኖራታል ተብሏል።
መድሀኒት ቀማሚዎች እስካሁን ቢያንስ 367 ሺህ ሰዎችን ለገደለው ተላላፊ በሽታ መድኃኒት ለማግኘት እየጣሩ ነው።
#EthioFM

በብራዚል የሟቾች ቁጥር ከ27,000 በላይ ሆኗል!
ብራዚል ውስጥ በኮቪድ-19 ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ27,000 በልጧል። ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ የ1,180 ሰዎች ህይወት አልፏል።
በሀገሪቱ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በእጅጉ እየጨመረ የሚገኝ ሲሆን ትላንት 29,526 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ብራዚል ውስጥ በኮቪድ-19 ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ27,000 በልጧል። ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ የ1,180 ሰዎች ህይወት አልፏል።
በሀገሪቱ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በእጅጉ እየጨመረ የሚገኝ ሲሆን ትላንት 29,526 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
👍1
#AFRICA
አፍሪካ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 137,677 ደርሰዋል። ከነዚህ መካከል 3,945 ሰዎች ሲሞቱ 58,225 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።
3 ከፍተኛ ኬዝ የተመዘገበባቸው የአፍሪካ ሀገራት ፦
- ደቡብ አፍሪካ በቫይረሱ የተያዙ 29,240 ፣ ሞት 611 ፣ ያገገሙ 15,093
- ግብፅ በቫይረሱ የተያዙ 22,082 ፣ ሞት 879 ፣ ያገገሙ 5,511
- ናይጄሪያ በቫይረሱ የተያዙ 9,302 ፣ ሞት 261 ፣ ያገገሙ 2,697
#worldometers

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 95 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 5,034 የላብራቶሪ ምርመራ ዘጠና አምስት (95) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,063 ደርሷል፡፡
ቫይረሱ የተገኘባቸው 71 ወንድ እና 24 ሴት ሲሆን የዕድሜ ክልላቸው ከ15 እስከ 80 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 94 ሰዎች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 1 የህንድ ዜጋ ይገኛል።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 56 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 3 ሰዎች ከትግራይ ክልል ፣ 1 ሰው ከአፋር ክልል፣ 5 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ 22 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 3 ሰዎች ከሐረሪ ክልል፣ 2 ሰዎች ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እና 3 ሰዎች ከሱማሌ ክልል ናቸው።
የዕለቱ ታማሚዎች የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት ፦
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው - 30
• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው - 4
• የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው - 61
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው ዕለት 11 ሰዎች (2 ከትግራይ ክልል እና 9 ከአፋር ክልል) ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 208 ደርሰዋል።

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ዕለታዊ መግለጫ (ግንቦት 22/2012 ዓ/ም በCARD እና ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተዘጋጀ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ሀረሪ ክልል!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ከተደረገው 175 የላቦራቶሪ ምርመራ ነው 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው። በአጠቃላይ በክልሉ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 8 ደርሷል፡፡
የእለቱ ታማሚዎች ተጋላጭነት ሁኔታ ከታወቀ ታማሚ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው እና የውጪ ጉዞም የሌላቸው መሆኑ ተረጋግጧል፡፡
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 - የ25 ዓመት ወንድ ፣ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው የታወቀ ግንኙነት #የሌለው።
ታማሚ 2 - የ30 ዓመት ወንድ ፣ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው የታወቀ ግንኙነት #የሌለው።
ታማሚ 3 - የ35 ዓመት ሴት ፣ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው የታወቀ ግንኙነት #የሌላት።
የላቦራቶሪ ምርመራው የተደረገው በሀረማያ ዩኒቨርሲቲና በሀረሪ ክልል ላቦራቶሪ ሲሆን ሁሉም ኢትዮጵያውያን እና የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች ናቸው፡፡