TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.9K photos
1.44K videos
207 files
3.99K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
 #DrYohannesChala 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች እስከ ግንቦት 17 ቀን 436 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከነዚህ ውስጥ አንድ መቶ ሰባ አራት (174) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

በአዲስ አበባ ከተማ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 69 ሰዎች
• አራዳ - 21 ሰዎች
• ቦሌ - 54 ሰዎች
• ገለሌ - 38 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራንዮ - 38 ሰዎች
• ልደታ - 122 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 27 ሰዎች
• ቂርቆስ - 16 ሰዎች
• የካ - 25 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 8 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 18 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
 #DrYohannesChala 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች እስከ ግንቦት 18 ቀን 458 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከነዚህ ውስጥ አንድ መቶ ሰባ ሰባት (177) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ግንቦት 18 በአዲስ አበባ ከተማ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 10 ሰዎች
• አራዳ - 0
• ቦሌ - 2 ሰዎች
• ጉለሌ - 2 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራንዮ - 2 ሰዎች
• ልደታ - 0
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 0
• ቂርቆስ - 0
• የካ - 1 ሰው
• አቃቂ ቃሊት - 2 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 3 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ 458 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• ልደታ - 122 ሰዎች
• አዲስ ከተማ - 79 ሰዎች
• ቦሌ - 56 ሰዎች
• ጉለሌ - 40 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 40 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 27 ሰዎች
• የካ - 26 ሰዎች
• አራዳ - 21 ሰዎች
• ቂርቆስ - 16 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 10 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 21 ሰዎች

#DrYohannesChala
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
 #DrYohannesChala 

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 20/2012 ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 552 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከነዚህ ውስጥ ሁለት መቶ ሰላሳ ሰባት (237) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው 94 ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 59 ሰዎች
• ልደታ - 11
• ቦሌ - 6 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 7 ሰዎች
• ጉለሌ - 4 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 2
• አራዳ- 2
• ቂርቆስ- 3 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 0
• የካ - 0
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 0

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrYohannesChala

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ #አጠቃላይ አምስት መቶ ሃምሳ ሁለት (552) ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 138 ሰዎች
• ልደታ - 133 ሰዎች
• ቦሌ - 62 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 47 ሰዎች
• ጉለሌ - 44 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 29 ሰዎች
• የካ - 26 ሰዎች
• አራዳ - 23 ሰዎች
• ቂርቆስ - 19 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 10 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 21 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
 #DrYohannesChala 

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 21/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 661 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከነዚህ ውስጥ ሶስት መቶ አርባ ሁለት (342) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው 109 ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• ጉለሌ - 42 ሰዎች
• አዲስ ከተማ - 21 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 19 ሰዎች
• የካ - 5 ሰዎች
• ልደታ - 4 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 3 ሰዎች
• ቂርቆስ- 3 ሰዎች
• ቦሌ - 1 ሰው
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 1 ሰው
• አራዳ- 0
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 10 ሰዎች

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ስድስት መቶ ስልሳ አንድ (661) ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 159 ሰዎች
• ልደታ - 137 ሰዎች
• ጉለሌ - 86 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 66 ሰዎች
• ቦሌ - 63 ሰዎች
• የካ - 31 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 30 ሰዎች
• አራዳ - 23 ሰዎች
• ቂርቆስ - 22 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 13 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 31 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
 #DrYohannesChala 

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 22/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 717 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከነዚህ ውስጥ ሶስት መቶ ስልሳ ስምንት (368) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሃምሳ ስድስት (56) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 12 ሰዎች
• ልደታ - 6 ሰዎች
• ጉለሌ - 17 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 3 ሰዎች
• ቦሌ - 1 ሰው
• የካ - 1 ሰው
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 1 ሰው
• አራዳ- 5 ሰዎች
• ቂርቆስ- 1 ሰው
• አቃቂ ቃሊት - 0
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 9 ሰዎች

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰባት መቶ አስራ ሰባት (717) ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 171 ሰዎች
• ልደታ - 143 ሰዎች
• ጉለሌ - 103 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 69 ሰዎች
• ቦሌ - 64 ሰዎች
• የካ - 32 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 31 ሰዎች
• አራዳ - 28 ሰዎች
• ቂርቆስ - 23 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 13 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 40 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrYohannesChala 

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 23/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 817 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከነዚህ ውስጥ አራት መቶ ስልሳ ስምንት (468) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው አንድ መቶ (100) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 52 ሰዎች
• ልደታ - 8 ሰዎች
• ጉለሌ - 16 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 11 ሰዎች
• ቦሌ - 1 ሰው
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 3 ሰዎች
• አራዳ- 5 ሰዎች
• ቂርቆስ- 0
• አቃቂ ቃሊት - 3
• የካ - 0
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 1 ሰው

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ስምንት መቶ አስራ ሰባት (817) ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 223 ሰዎች
• ልደታ - 151 ሰዎች
• ጉለሌ - 119 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 80 ሰዎች
• ቦሌ - 65 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 34 ሰዎች
• አራዳ - 33 ሰዎች
• የካ - 32 ሰዎች
• ቂርቆስ - 23 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 16 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 41 ሰዎች

[የጤና ሚኒስቴር መግለጫ በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 99 እንደሆነ ይገልፃል። ይህ የቁጥር መዛባት እንዴት ሊፈጠር እንደቻለ የሚመለከታቸውን አካላት ጠይቀን እናሳውቃችኃለን]

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrYohannesChala 

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 24/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 889 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰባ ሁለት (72) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 28 ሰዎች
• ቦሌ - 12 ሰዎች
• አራዳ- 8 ሰዎች
• ልደታ - 7 ሰዎች
• የካ - 5 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 4 ሰዎች
• ጉለሌ - 3 ሰዎች
• ቂርቆስ- 3 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 2 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 0
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 0

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ስምንት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ (889) ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 251 ሰዎች
• ልደታ - 158 ሰዎች
• ጉለሌ - 122 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 80 ሰዎች
• ቦሌ - 77 ሰዎች
• አራዳ - 41 ሰዎች
• የካ - 37 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 36 ሰዎች
• ቂርቆስ - 26 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 20 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 41 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrYohannesChala 

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 25/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 956 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 67 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 11 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው፣ 18 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው የተቀሩት 38 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ስልሳ ሰባት (67) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• ኮልፌ ቀራኒዮ - 16 ሰዎች
• ቦሌ - 11 ሰዎች
• ልደታ - 10 ሰዎች
• ጉለሌ - 9 ሰዎች
• አዲስ ከተማ - 7 ሰዎች
• ቂርቆስ - 5 ሰዎች
• የካ - 3 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 2 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 1 ሰው
• አራዳ - 1 ሰው
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 2 ሰዎች

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ስድስት (956) ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 258 ሰዎች
• ልደታ - 168 ሰዎች
• ጉለሌ - 131 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 96 ሰዎች
• ቦሌ - 88 ሰዎች
• አራዳ - 42 ሰዎች
• የካ - 40 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 37 ሰዎች
• ቂርቆስ - 31 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 22 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 43 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia