ጆኦ ቱሪዝም...
በትግራይ ክልል የሚገኙ ተፈጥራዊና ሰው ሰራሽ የሆኑ ታሪካዊ ስፍራዎችና ቅርሶች ላይ አተኩሮ የተዘጋጀ መፅሃፍ ዛሬ ተመረቀ። “ጆኦ ቱሪዝም “በሚል ርዕስ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተዘጋጀው መፅሃፍ ፕሮፌሴር ጃንሶን ሻው በተባሉ በቤልጄየምያዊ ምሁር ነው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

አገር አቀፍ የትራፊክ አደጋ ተጎጂዎች ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ!
አገር አቀፍ የትራፊክ አደጋ ተጎጂዎች ቀን በማስመልከት በዛሬው ዕለት ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በኢትዮ- ኩባ አደባባይ አገራዊ ንቅናቄ ተካሂዷል፡፡ በእለቱ ተጎጂዎችን በማሰብ በትራፊክ አደጋ ሞት እንዲበቃ ቃል የመግባት ስነ-ስርአትም ተካሂዷል።
በ2011 ኢትዮጵያ ውስጥ በትራፊክ አደጋ 4597 የሞት፣ 7407 ከባድ የአካል ጉዳት፣ 5949 ቀላል የአካል ጉዳት እንዲሁም 0.877 ቢሊዮን ብር የንብረት ውድመት በትራፊክ አደጋ ምክንያት መድረሱም ተገልጿል፡፡
እ.ኤ.አ በ2018 የዓለም የጤና ድርጅት ባወጣው ሪፖርት መሰረት በዓለማችን ላይ 1.35 ሚሊዮን ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን ማጣታቸው ተገልጿል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ 50 ሚሊዮን ሰዎች የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው የተገለጸ ሲሆን 600 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ንብረት መውደሙም በሪፖርቱ መቅረቡን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዘግቧል።
(EBC)

በአባያና ጫሞ ሀይቅ የአሳ ሀብት እየተመናመነ ነው!
በአባያና ጫሞ ሀይቅ የሚገኘው የአሳ ሀብት በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ ጫና ምክንያት እየተመናመነ መምጣቱ ተገለጸ። ችግሩን ለመፍታት የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ እንደሚገኝ የጋሞ ዞን እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት መምሪያ ገልጿል።
(ኢዜአ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአባያና ጫሞ ሀይቅ የሚገኘው የአሳ ሀብት በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ ጫና ምክንያት እየተመናመነ መምጣቱ ተገለጸ። ችግሩን ለመፍታት የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ እንደሚገኝ የጋሞ ዞን እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት መምሪያ ገልጿል።
(ኢዜአ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“አቶ ለማ መገርሣ መድረክ ላይ ሆነው ውህደቱ አስፈላጊ አይደለም፤ የመደመር ዕሳቤው አያስኬድም አላሉም፤ አማራጭም አላቀረቡም።” - አቶ ታየ ደንደአ
አቶ ታየ ደንደአ - የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ‘በመደመር ዕሳቤና በውህደቱ አላምንም ማለታቸውን ተከትሎ አተያያቸውን ለSBS ሬድዮ ሰጥተዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አቶ ታየ ደንደአ - የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ‘በመደመር ዕሳቤና በውህደቱ አላምንም ማለታቸውን ተከትሎ አተያያቸውን ለSBS ሬድዮ ሰጥተዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#BREAKING
የኢህአዴግ ውህደት የፊርማ ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው!
በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ የኢህአዴግ እና ኦዲፒ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የስምንቱ ፖርቲዎች ሊቀመናብርት ተገኝተዋል። ሚንስትሮችም በእንግድነት ታድመዋል።

ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ...
"የፖርቲዎቻችንን ውሕደት የሚያበሥረው ወሳኝ የፊርማ ሥነ ሥርዓት ዛሬ ተካሄደ። የውሕደት ጉዞው ሕግና ሥርዓትን ጠብቆ በአስተማማኝ ሁኔታ ይቀጥላል።"
@tsegabwolde @tikvahethiopia

የዶ/ር አብይ እና የአቶ ለማ መቃቃር...
"የጠቅላይ ሚኒስትሩና የመከላከያ ሚኒስትሩ መቃቃር ውሎ አድሯል" - የቱለማ አባ ገዳ
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ እና የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ግንኙነት መሻከር ከጀመረ ውሎ ማደሩን፤ እነሱም ጉዳዩን የሰሙት ከአምስት ወራት ገደማ በፊት እንደሆነ የቱለማ አባ ገዳ ጎበና ሆላ ለቢቢሲ ገልፀዋል። "እነዚህ የአባ ገዳ ልጆች በፊት ምን ያህል ይቀራረቡ እንደነበር እየተራራቁ እንዳሉ የሰማነው ከአምስት ወር በፊት ነው" የሚሉት አባ ገዳ ጎበና ይህ ለኦሮሞ ህዝብ ጥሩ እንዳልሆነ ትግሉንም ወደ ኋላ እንደሚመልስ ስጋታቸውን ይገልፃሉ።
አባ ገዳ ጎበና እንደሚሉት ሁለቱ መሪዎች መካከል ንፋስ መግባቱን ሲሰሙ ከኦሮሞ ምሁራን፣ የሃይማኖት መሪዎችና አባ ገዳዎችም አንድ ላይ ሆነው ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይንም ሆነ መከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማን በተናጠልም ሆነ አንድ ላይ ለማግኘት ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ ቀርቷል። ያለፈው አልፏል አሁንም ወደፊት የሚቀር ብዙ ስለሆነ ሁቱንም ማግኘት አስፈላጊ ነው ብለው እንደሚያስቡም ገልፀዋል አባ ገዳው።
በመሪዎቹ ዘንድ የእናንተ ተሰሚነት ምን ያህል ነው? የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው አባ ገዳ ጎበና "ለኦሮሞ ህዝብ እንዳላቸው ቅርበት የሚቀበሉትም የማይቀበሉትም አለ። አባ ገዳዎችን የሚፈልጉበት፣ የሚጠቀሙበትና የሚንቁበት ቦታ እንዳለ ለማንም ግልፅ ነው" ነበር መልሳቸው። በመጨረሻም 'እንኳንስ አብሮ የሚሰራ ሰው እግር እና እግር እንኳ ይጋጫል' የሚሉት አባ ገዳ ጎበና ችግሩ ይፈታል የሚል ተስፋ እንዳላቸው ገልፀዋል።
More👇
https://telegra.ph/BBC-12-01
(BBC)
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

ኢ/ር ታከለ ኡማ በፌስቡክ ገፃቸው...
"ዘመናዊ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክና ህደት ውስጥ ትልቅ ምእራፍ የከፈተ ውህድ የፖለቲካ የትግል መድረክ...የብልፅግና ጉዞ...እውነተኛ ፌዴራላዊ መንግሥት ግንባታ..."
@tikvahethiopia @tsegabwolde

"የተወሰኑ ሰዎች በፈጠራ ወሬ አገር ሲያተራምሱ ዝም ማለት ተገቢ አይደለም!" - ኡስታዝ አህመዲን ጀበል (የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ)
.
.
የተወሰኑ ግለሰቦች የማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም በፈጠራ ወሬ አገር ሲያተራምሱና ግጭት ሲያቀጣጥሉ እየታየ ዝም ሊባል እንደማይገባ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ገለፀ፡፡
ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ (EPA)
እንደገለፀው፤ ከ100 እና 200 የማይበልጡ ሰዎች በማህበራዊ ሚዲያ በመጠቀም ችግር ሲፈጥሩ ዝም ከተባለ ነገ ከባድ ችግር ይፈጠራል፡፡
እነዚህ ግለሰቦች እውነትነት የሌለው የፈጠራ ወሬ ዜና አድርገው በማህበራዊ ሚዲያ ሲያሰራጩ የት ሆኖ እንደጻፉትና እንደለጠፉት (ፖስት እንዳደረጉት) በቀላሉ መለየት የሚቻልበት ቴክኖሎጂ እያለ ብሄርን፣ ሀይማኖትን፣ ተቋማትንና ግለሰብን ስም ሲያጠፉና ሲሰድቡ ዝም ብሎ መመልከት ተገቢ አይደለም፡፡ አጥፊውን በህግ ተጠያቂ እንዲሆን በማድረግ ሌላውን ማህበረሰብ ማስተማር ያስፈልጋል ብሏል፡፡
(EPA)

በሀዋሳ 600 ሚለዮን ብር በሆነ ወጪ ዘመናዊ ሞል ሊገነባ ነው!
በሀዋሳ ከተማ 600 ሚለዮን ብር በሆነ ወጪ መዝናኛና ሌሎችንም አገልግሎትችን በአንድ ማዕከል ያካተተ ዘመናዊ ሞል ለመገንባት እንቅስቃሴ ተጀመረ። ግንባታው የሚካሄደው በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ አትዮጵያዊንና ትውልደ አትዮጵውያን “ውዘርን ጌት ኢንቨስትመንት ” በሚል ስያሜ በመሰረቱት አክሲዮን ማህበር ሲሆን የግንባታው ስራም በይፋ ተጀምሯል። በ10 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ የሚያርፈው ግንባታው በሁለት ምዕራፎች ሆኖ በሶስት ዓመታት ውስጥ ለማጠናቀቅ ነው የታቀደው።
(ENA)
@tikvahethiopiabOt @tikvahethiopia

ተክለ ብርሃን አምባዬ በ73 ሚሊዮን ብር ግብር ስወራ ተከሰሰ!
የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተክለ ብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽንን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ ተቋራጮችን በግብር ስወራ በፌዴራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት በስምንተኛ እና ዐስረኛ ወንጀል ችሎቶች ክስ መሰረተ።
በኢትዮጵያ ካሉ የደረጃ አንድ ተቋራጮች መካከል እንዲሁም ከፍተኛ አቅም ካላቸው መካከል የሆነው ተክለ ብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን፣ ከ 2005 እስከ 2008 ባለው ጊዜ መክፈል የነበረበት እና ከተለያዩ ፕሮጀክቶች የተገኘ 70.3 ሚሊዮን ብር የትርፍ ግብር ባለመክፈሉ ክሱ ተመሥርቷል።
የንግድ ግብሩ ግዢ ባልተፈፀመባቸው ሐሰተኛ ደረሰኞች በመጠቀም የተሰወረ እንደሆነ እና ደረሰኞቹንም የቆረጡት ድርጅቶች በአካል የሌሉ መሆናቸውን ጠቅሶ ነው ዐቃቤ ሕግ ክሱን የመሠረተው። ከተለያዩ ፕሮጀክቶች ከ 25 ሚሊዮን እስከ አንድ ሚሊዮን ብር የሚደርስ ገቢን ድርጅቱ ሰውሯልም ሲል ዐቃቤ ሕግ ክሱን አሰምቷል።
በተጨማሪም ከተለያዩ አገልግሎቶች የተሰበሰበ ሦስት ሚሊዮን ብር የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ በተመሳሳይ ከ 2005 እስከ 2008 ባለው ዓመት ለመንግሥት ሳይከፍሉ ቀርተዋል ሲልም ነው ዐቃቤ ሕግ ክሱን በስምንተኛ የጉምሩክ ችሎት የመሠረተው።
More👇
https://telegra.ph/ETH-12-02
(አዲስ ማለዳ ጋዜጣ)

ኤችአይቪ በኢትዮጵያ ከሦስት ክልሎች ውጪ በወረርሽኝ ደረጃ ነው ያለው!
በኢትዮጵያ ከሦስት ክልሎች ውጪ ኤችአይቪ በወረርሽኝ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የፌደራል ኤች አይቪ መከላከልና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት ለቢቢሲ ገለፀ።
ጋምቤላ፣ አዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ ሐረር፣ አፋር፣ ትግራይ፣ አማራና ቤንሻንጎል ጉሙዝ ክልሎች ውስጥ በኤችአይቪ ወረርሽኝ ውስጥ መሆናቸውን የጽህፈት ቤቱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኑኬሽን ዳይሮክተሬት ዳይሬክተሩ አቶ ዳንኤል በትረ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ቫይሱ በወረርሽኝ ደረጃ የማይገኝባቸው የሶማሌ፣ የኦሮሚያና የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልሎች መሆናቸውን አስረድተዋል።
በዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት ሕግ መሰረት ይላሉ አቶ ዳንኤል፤ ከአጠቃላይ ሕዝቡ ከአንድ በመቶ በላይ በበሽታው ከተያዘ እንደ ወረርሽኝ እንደሚቆጠር በመግለጽ እነዚህ ክልሎች ወረርሽኝ ውስጥ መሆናቸውን ተናግረዋል። ነገር ግን ይላሉ አቶ ዳንኤል፤ በአገር አቀፍ ደረጃ ያለው የስርጭት መጠን ሲታይ ወረርሽኝ ላይ ነው ማለት እንደማይቻል አስረድተዋል።

"በየማህበራዊ ሚዲያ ገፆች እየተዘዎወረ የሚገኘው መረጃ ፈፅሞ የተሳሳተ ነው!" - ADP
በአሜሪካ በተለያዩ ስቴቶች በአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች መሪነት እየተካሄዱ ባሉ የውይይት መድረኮች ላይ በአዴፓ ም/ሊቀመንበር አቶ ዩሃንስ ቧያለው ተገልጿል በሚል በአንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች እየተዘዎወረ የሚገኘው መረጃ ፈፅሞ የተሳሳተ እና ሆን ተብሎ እና ተቀነባብሮ የውይይት መድረኮቹን አላማና ግብ ለማዛባት ታስቦ እየተሰራጨ ያለ መረጃ እንደሆነ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ADP) ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአሜሪካ በተለያዩ ስቴቶች በአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች መሪነት እየተካሄዱ ባሉ የውይይት መድረኮች ላይ በአዴፓ ም/ሊቀመንበር አቶ ዩሃንስ ቧያለው ተገልጿል በሚል በአንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች እየተዘዎወረ የሚገኘው መረጃ ፈፅሞ የተሳሳተ እና ሆን ተብሎ እና ተቀነባብሮ የውይይት መድረኮቹን አላማና ግብ ለማዛባት ታስቦ እየተሰራጨ ያለ መረጃ እንደሆነ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ADP) ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ኢትዮጵያ የራሷን ሳተላይት ካመጠቀች በዓመት ለኪራይ ታወጣው ከነበረው ገንዘብ ውስጥ ከ350 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪን ያስቀርላታል!
https://Twitter.com/Etrss_ethiopiahttps:
//fb.me/Etrssethiopia
https://t.iss.one/ETRSS_ethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
https://Twitter.com/Etrss_ethiopiahttps:
//fb.me/Etrssethiopia
https://t.iss.one/ETRSS_ethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#የጥላቻ_ንግግርን_እንግታ
አሳሳቢ የጥላቻ ገለጻዎች በአሜሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት!
(Center for Advancement of Rights and Democracy-CARD)

የወላይታ ክልልነት ጥያቄ...
ትላንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ክልል የመሆን ጥያቄ ካቀረበው የወላይታ ዞን ባለሥልጣናት እና የማህበረሰቡ ተወካዮች ጋር መወያየታቸው ይታወቃል። በውይይቱ የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ዳጋቶ ኩምቢ፤ የሰላም ምኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል፤ የደቡብ ክልል ርዕሰ-መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው እና የሐይማኖት መሪዎች ጭምር ተገኝተው ነበር።
ለውይይቱ በኃላ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትዊተር «ፍሬያማ ውይይት አድርገናል» እንደነበር አይዘነጋም። በውይይቱ የተሳተፈው እና የላጋ የተባለው የወላይታ ወጣቶች ማኅበራዊ ንቅናቄ መሥራቾች አንዱ የሆነ አቶ አሸናፊ ከበደ «ወላይታ ራሱን ችሎ ክልል ከመሆን ሌሎች አማራጮች ይኖራሉ አይኖሩም? የሚሉ ጉዳዮች እና ሌሎች ተያያዥ አማራጭ የሆኑ ጉዳዮች ምንድናቸው? እዚያ ላይ እንወያይ» ማለታቸውን ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ ተናግሯል።
ተሳታፊዎች «የአስራ አምስት ሚሊዮን የዎላይታ ሕዝብ አቋም እና ፍላጎት ህገ መንግሥቱ በሚፈቅደው መሠረት የዎላይታ ሕዝብ ራሱን ችሎ በራሱ ክልል የመሆን አማራጭ ተወዳዳሪ እና አቻ የለውም» የሚል ምላሽ ለጠቅላይ ምኒስትሩ እንደሰጡ አሸናፊ ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ አስረድቷል።
More👇
https://telegra.ph/ETH-12-02-2
(የጀርመን ድምፅ ሬድዮ)

አቶ አብዲ መሃመድ ኡመርን ጨምሮ በ47 ተከሳሾች ላይ የዓቃቤ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ትዕዛዝ ተሰጠ!
ፍርድ ቤቱ የሶማሌ ክልል የቀድሞ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሃመድ ኡመርን ጨምሮ በ47 ተከሳሾች ላይ የዓቃቤ ህግን ምስክሮችን ለመስማት ትዕዛዝ ሰጠ።
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የወንጀል ችሎት በዛሬው ዕለት በዋለው ችሎት የሶማሌ ክልል የቀድሞ ርዕሰ መስተዳድር አብዲ መሃመድ ኡመርን ጨምሮ የ47 ተከሳሾች ጉዳይ ተመልክቷል። በዚህም ፍርድ ቤቱ በተከሳሾች ላይ የአቃቤ ህግን የመጀመሪያ ዙር የምስክር ቃል ለመስማት ከጥር 14 እስከ 22 ቀን 2012ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥቷል።
በሌላ በኩል ፍርድ ቤቱ ከዚህ በፊት በዋለው ችሎት እስከ አሁን ያልተያዙ 10 ተከሳሾች በጋዜጣ ጥሪ ተደርጎላቸው እንዲሁም 3 ተከሳሾች በፖሊስ ተይዘው ባዛሬው ችሎት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ሰጥቶ ነበር።
ይሁን እንጂ በጋዜጣ ጥሪ የተደረገላቸው 10ሩም ሆኑ ሶስቱ ተከሳሾች በዛሬው ችሎት አለመቅረባቸውን ፖሊስ ለፍርድ ቤቱ አስረድቷል።
በፖሊስ ተይዘው እንዲቀርቡ ከተባሉት 3 ተከሳሾች ውስጥ ሁለቱ ከሀገር ውጭ መሆናቸው የተገለጸ ሲሆን፥ አንደኛው ተከሳሽ ግን በቁጥጥር ስር ውሎ ለፌዴራል ፖሊስ መሰጠቱ ተገልጿል። ፍርድ ቤቱ ከሀገር ውጭ ናቸው የተባሉት ተከሳሾች በጋዜጣ ጥሪ ተደርጎላቸው እንዲቀርቡና ለፌዴራል ፖሊስ ተላልፎ የተሰጠው ተከሳሽም በቀጣይ ችሎት እንዲቀርብ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
(FBC)

#Germany #Ethiopia
ጀርመን ለኢትዮጵያ የ352.5 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ለገሰች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት የጀርመን የኢኮኖሚያዊ ትብብር ሚኒስትር ዶ/ር ገርድ ሙለርን እና የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ሁበርተስ ሄሊን በእንግድነት ተቀብለዋል። በተጨማሪም የጀርመን መንግሥት የግብርናን ዘዴ ለማሻሻል ይረዳ ዘንድ 144 የግብርና መሣሪያዎችን ከነመለዋዎጫቸው ለግሷል።
#PMOEthiopia
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
ጀርመን ለኢትዮጵያ የ352.5 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ለገሰች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት የጀርመን የኢኮኖሚያዊ ትብብር ሚኒስትር ዶ/ር ገርድ ሙለርን እና የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ሁበርተስ ሄሊን በእንግድነት ተቀብለዋል። በተጨማሪም የጀርመን መንግሥት የግብርናን ዘዴ ለማሻሻል ይረዳ ዘንድ 144 የግብርና መሣሪያዎችን ከነመለዋዎጫቸው ለግሷል።
#PMOEthiopia
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
የአቶ ለማ መገርሳ ቀጣይ የፖለቲካ ተሳትፎ ዕጣፈንታ...
#VOA #LemmaMegersa
ቪኦኤ : ኦቦ ለማ እንደሚያውቁት የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ODP) ፈርሷል፤ የእርሶ የፖለቲካ ተሳትፎ ዕጣፈንታ ምን ይሆን?
ኦቦ ለማ : "ከዚህ ድርጅት ውጣልን ብለው እስካልወሰኑ ልዩነቴን ይዤ እሟገታለሁ። እኔ ብቻ ስላሆን ቅራኔ ያላቸው፣ የሚከራከሩ ብዙ አሉ። ከሆነልን እናስተካክላለን፤ ካልሆነ ከኦሮሞ ህዝብ ጋር ተመካክረን የሚበጀንን እናደርጋለን።"
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#VOA #LemmaMegersa
ቪኦኤ : ኦቦ ለማ እንደሚያውቁት የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ODP) ፈርሷል፤ የእርሶ የፖለቲካ ተሳትፎ ዕጣፈንታ ምን ይሆን?
ኦቦ ለማ : "ከዚህ ድርጅት ውጣልን ብለው እስካልወሰኑ ልዩነቴን ይዤ እሟገታለሁ። እኔ ብቻ ስላሆን ቅራኔ ያላቸው፣ የሚከራከሩ ብዙ አሉ። ከሆነልን እናስተካክላለን፤ ካልሆነ ከኦሮሞ ህዝብ ጋር ተመካክረን የሚበጀንን እናደርጋለን።"
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#NEBE የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ዋናው (የመጨረሻው ውጤት) የያዝነው ሳምንት ሳይጠናቀቅ ይፋ እንደሚደረግ ወ/ሪት ሶሊያና ሽመልስ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል። ውጤቱ የዘገየው ቅድመ ውጤቱ ይፋ የተደረገበት ቀን በመገፋቱ እንደሆነ አስረድተዋል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot