ከ10 ዓመት በላይ ምግብ እና ውኃ ያልቀመሰችው ወጣት የባህል አምባሳደር ተባለች!
ከአስር አመት በላይ ምንም አይነት ምግብ እና ውሃ ያልቀመሰችው ወጣት ሙሉወርቅ አምባው የኮንታ ልዩ ወረዳ የባህል አምባሳደር መባሏን የልዩ ወረዳው የባህል ፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ጽ/ ቤት ኃላፊ አቶ ታከለ ተስፉ በተለይ ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ገልጸዋል፡፡
ወጣት ሙሉወርቅ የተለያዩ የአለም አቀፍና የሀገር ውስጥ ሚድያዎችን ትኩረት መሳብ በመቻሏ የኮንታ አካባቢን ገጽታ ለማስተዋወቅ ምቹ አጋጣሚ ሆኖ በመገኘቱ የባህል አምባሳደር ተደርጋ መሾሟን ሀላፊው ገልጸዋል፡፡ የ1.2 ሚሊየን ብር የሚገመት አዲስ ቤት እና ዘመናዊ የቤት ቁሳቁሶች ተሟልተው ባለፈው እሁድ እንድትረከብ መደረጉን ኃላፊው አክለው ተናግረዋል፡፡
የጉዳዩን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ክትትል ሲያደርጉ እንደቆዩ አቶ ታከለ ተናግረው በአገር አቀፍ ደረጃ ዕውቅና ለማግኘት በቀጣዩ ሳምንት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ምርመራ ለማድረግ መታሰቡን አስረድተዋል፡፡ በኮንታ ልዩ ወረዳ ገንጅ ገነት ቀበሌ የተወለደችው እና 22 ዓመቷ እንደሆነ የምትናገረው ሙሉወርቅ ከአስር አመት በላይ ምንም አይነት ምግብ እና ውሃ አልቀመስኩም ስትል ለኢቢሲ ተናግራለች፡፡
ከዘጠኝ አመቷ ጀምሮ ባልታወቀ ምክንያት ምግብ እና ውኋ መውሰድ ያቆመችው ሙሉወርቅ ከየትኛውም አይነት በሽታ ነፃ መሆኗን እና እንደማንኛውም ሰው የትኛውንም ስራ እንደምትሰራ ትናገራለች፡፡ ከሁለት አመት በፊት በዘውዲቱ ሆስፒታል ምርመራ በማድረግና ሙሉ ጤነኛ መሆኗን የሚገልጽ ሰርተፍኬት እንደተሰጣትም ገልጻለች፡፡ የባህል አምባሳደር በመሆኗ እንዲሁም በተበረከተላት ቤት ደስተኛ ነኝ ብላለች፡፡
https://telegra.ph/ETH-10-09-3
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ብዙዎች ለማመን የተቸገሩት የሙሉወርቅ ጉዳይ...
"ይሄ ታአምር /miracle/ ነው። በእርግጠኝነት ተአምር /miracle/ ነው። ለሁሉም ባለሞያዎች አዲስ ነገር ሆኖ ነው የሚታየው። እሷ እኛ ጋር በመጣችበት ጊዜ የተለያዩ የህክምና ባለሞያዎች ይሄን ታሪክ ሰምተው በጣም በመገረም ነው ሲያይቷ የነበረው።" ዶክተር ሄኖክ
ከሁለት ዓመት በፊት በሰይፉ ፋንታሁን ሾው ከህክምና ማስረጃ ጋር የቀረበ https://youtu.be/tvGZEHaYXoo

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#update የሲዳማ ብሄር የህዝበ ውሳኔ ማስፈጸሚያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት በመጪው የህዳር ወር መግቢያ ለሚያካሂደው ህዝበ ውሳኔ የዝግጅት ስራዎችን በማከናወን ላይ አንደሚገኝ አስታውቋል። የፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አዳነ ገበየሁ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ «ፅህፈት ቤቱ የክልሉ መንግስትና የሲዳማ ዞን መስተዳድር በህዝበ ውሳኔው የሁሉንም አካላት ጥቅምና ፍላጎት ለማጣጣም የሚያስችሉ አስተዳደራዊና የህግ ማዕቀፎች በመዘጋጀት ላይ ይገኛሉ » ብለዋል ።
Via #DW
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #DW
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🔖እናስተዋዉቅዎ
የይሙሉ ዲለር አፕ በመጫን ከማንኛውም የኤሌክትሮኒክ ሞባይል ካርድ የ10% ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ። ካርዱን ሲሞሉ ተጨማሪ የ 5% ቦነስ ያገኛሉ። የዚህ የፕሮሞሽን ዋጋ ተጠቃሚ ለመሆን፦
1. አፑን ከ ፕለይ ስቶር በማውረድ መጫን
2. ስምዎን ስልክ ቁጥሮንና ፒን ኮድ በማስገባት መመዝገብ
3. ከተዘረዘሩት ወኪል አከፋፋዮች በመምረጥ መመዝገብና ለበለጠ መረጃ የመረጡትን ወኪል መደወል ብቻ ነው።
አፑን ለማውረድ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://play.google.com/store/apps/details?id=net.yimulu.dealerapp
ስለ አፑ አጠቃቀም ሰፋ ያለ የቪድዮ ቱቶርያል ቴሌግራም ቻነላችን ላይ ያገኛሉ። ቻነላችን ላይ ቤተሰብ ለመሆን የሚቀጥለው አድራሻ ይጠቀሙhttps://t.iss.one/yimulu
💫መልካም ምሽት ይሁንላችሁ--#ETHIOPIA💫

Focus on Suicide Prevention
በዓለማችን በዓመት ስምንት መቶ ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ራሳቸውን በራሳቸው እንደሚያጠፉ ጥናት አመለከተ። የቅዱስ አማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና በኢትዮጵያ የሳይካትሪስቶች ማህበር የዘንድሮውን የአእምሮ የጤና ቀን “ራስን ማጥፋት ለመከላከል” (Focus on suicide prevention) በሚል መሪቃል በጋራ አክብረዋል።
በመርሃ ግብሩ ላይ የዘርፉ ባለሙያወችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ጥናታዊ ፅሁፍ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በቅዱስ አማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ኢዳኦ ፈጆ ጥናቶች መሰረት አድርጎ ሲናገሩ በዓለማችን በዓመት ወደ 800,000 የሚጠጉ ሰዎች ህይወታቸውን በራሳቸው ያጠፋሉ ብለዋል።
በዘህ ዓመት የዓለም የአእምሮ ጤና ቀን ዋና ትኩረቱን ያደረገው የሰው ልጅ የአእምሮ ችግሮች ከሆኑት መካከለ ራስን በራስን ማጥፋት ላይ መሆኑ ያስታወሱት አቶ ኢዳኦ በዓለማችን ላይ 78% የሚሆነው ህይወትን በራስ የማጥፋት ሁኔታ የሚካሄደው በመካከለኛና በዝቅተኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ላይ በሚገኙ ሃገራት በሚኖሩ ዜጎች መሆኑ ጥናት መሰረት አድርጎ ተናግረዋል።
Via ኢፕድ

አሳዛኝ ዜና!
በምዕራብ ሸዋ ዞን ጅባት ወረዳ ዛሬ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። በአደጋው 38 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱም ተገልጿል።
በምዕራብ ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ የትራፊክ ማኔጅመንት ዲቪዥን ኃላፊ ኮማንደር ተሰማ ብሩ እንደገለጹት አደጋው የደረሰው ዛሬ ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት ላይ ነው። አርባ ሰዎችን አሳፍሮ ከኖኖ ወረዳ በመነሳት ወደ አምቦ ከተማ ይጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3–37423 (ኦሮ) የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው አደጋው ሊደርስ የቻለው።
አደጋው በጅባት ወረዳ ጋሞ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጆሬ በተባላ አካባቢ መድረሱን የገለጹት ኮማንደር ተሰማ፣ በእዚህም የሁለት መምህራን ሕይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ በ48 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን ተናግረዋል። የመኪናው አሽከርካሪ ለጊዜው መሰወሩንና ክትትል እየተደረገበት መሆኑንም ተናግረዋል።
እንደኮማንደር ተሰማ ገለጻ በአደጋው ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች አስከሬን ለቤተሰቦቻቸው ተሰጥቷል። ከባድ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው 11 ሰዎችም በአምቦ ሆስፒታል የሕክምና እርዳታ እየተደረገላቸው መሆኑን ነው የገለጹት። የአደጋው መንስኤ በመጣራት ላይ መሆኑንም ጠቁመዋል።
Via #ENA

በዚህም አደጋ 2 ሰው ህይወቱ አልፏል⬆️
ትናንት ጠዋት ከወላይታ ሶዶ መነሃሪያ ወደ ዳዉሮ ዋካ መድረሻ ያደረገዉ ደህ-18375 የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ 43 ተሣፋሪዎችን የጫነ ሲሆን ዋካ ከተማ ለመድረስ በግምት 10 ኪ.ሜ ሲቀረዉ የመገልበጥ አደጋ ደርሶበታል። በደረሰዉ የትራፊክ አደጋ 2 የሞት 29 ቀላል እና 14 ከባድ አደጋ ደርሷል። የዳዉሮ ዞን ወንጀልና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ዋና ሥራ ሂደት እንደገለፀው የአደጋዉ መነሻ ሁለት የኋላ ጎማ መፈንዳት ሲሆን ከፍተኛ የሆነ ፍጥነት አደጋዉ እንዲባባስ አድርጎታል ብሏል።
በፍጥነት ሲጓዝ የነበረዉ ተሽከርካሪ በሾፈሩ በኩል ከወደቀ በኋላ 30ሜትር ያህል በአስፓልት ተንሸራቶ ከመንገዱ በስተቀኝ በኩል ወደሚገኘዉ ተዳፋት ቦታ ነበር የገባው። በአደጋዉ የሞቱት አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ሲሆኑ ዕድሜያቸዉ ከ30 የማይበልጥ 25 ወጣቶች ተሣፋሪዎች የአደጋዉ ተጎጂ መሆናቸዉን የዞኑ ወንጀልና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ዋና የስራ ሂደት ገልጿል።
Via Dawro Zone Public Relation Office

#university
የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ነባርና አዳዲስ ተማሪዎቻቸውን መቀበል ጀምረዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ ካለፉት ጊዜያት በተለዬ ተማሪዎቻቸውንና ወላጆቻቸውን ውል አስገብተው ነው እየተቀበሉ የሚገኙት፡፡ የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ አዳዲስ ተማሪዎቹን መቀበል ጀምሯል፤ ሠላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲኖር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ አጠናቅቆ ተማሪዎችን መቀበል መጀመሩን ነው ዩኒቨርሲቲው ያስታወቀው፡፡
Via #AMMA

ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከአለም ባንክ ጋር በመተባበር ያስጠናው የብሄራዊ መሰረተ ልማት ማሻሻያ ፕሮጀክት ላይ ነገ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ያካሂዳል፡፡#ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#EthioTelecom
ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ የሚገኙና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ አንድ መቶ ሴቶችን በፋሽን ዲዛይን ለማሰልጠን የሚረዳ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ ተቋሙ ዜጎችን በመደገፍ ማህበራዊ ሃላፊነቱን እየተወጣ እንደሆነም ገልጿል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች በተጓዳኝ ማህበራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት እድሎችን ባለማግኘት በብዙ ችግሮች ውስጥ ያሉ የህብረተሰብ ክፍሎችን የመደገፍ ስራ እያከናወነ እንደሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ ተናግረዋል፡፡
Via AMN

Audio
አቶ ፍሰሃ ተክሌ በአሚኒስት ኢንተርናሽናል የአፍሪካ ቀንድ የሰብአዊ መብት ጉዳዮች ተመራማሪ ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በነበራቸው አጭር ቆይታ በተለምዶ ጥላቻ ንግግር በምንለውና በአለም አቀፉ ህግ ላይ እንደተቀመጠው ደግሞ ጥቃትን ወይም አድሎን የሚቀሰቅሱ ንግግሮችን በሚመለከት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ አቶ ፍሰሃ እንደገለጹት ከሆነ የጥላቻ ንግግር ላይ የሚደረጉ ገደቦች ብሄራዊ ደህንነትን በማረጋገጥ ላይ ያተኮረ መሆን ይጠበቅበታል ብለዋል፡፡ እንደ አቶ ፍስሃ አገላለፅ አድሎን/ጥቃትን የሚቀሰቅስ ንግግር በህግ ብቻ የምንታገለው ሳይሆን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ባህላዊ እኩልነት ማረጋገጥ ላይ ትኩረት መሰጠት አለበት ብለዋል፡፡
ሙሉውን መልዕክት ከላይ ያዳምጡ!
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሙሉውን መልዕክት ከላይ ያዳምጡ!
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Audio
AudioLab
ያዳምጡ⬆️
ልዩ መረጃ ከኤልያስ ጋር
በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
በመጪው አርብ ኖርዌይ ኦስሎ ከተማ በሚከናወነው የ2019 "የሰላም ኖቤል ሽልማት" አሰጣጥ ላይ ያሸንፋሉ ተብለው የተገመቱ ሰዎች ስም እየወጣ ይገኛል። Associated Press እንደዘገበው ከሆነ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ የኒውዘርላንድ ጠ/ሚ ጀሲንዳ አርደን፣ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሽልማቱን ሊያሸንፉ ይችላሉ ተብለው ከተገመቱት ውስጥ ይገኙበታል። ነገር ግን የአየር ለውጥ አክቲቪስቷ ስውዲናዊቷ ታዳጊ ግሬታ ተንበርግ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷታል።
ሙሉውን ከላይ ያዳምጡ!

ሰኔ 15 ጀነራል ሰአረ መኮንን ላይ ግድያ እንደፈፀመ የተጠረጠረው ጠባቂ መንቀሳቀስ እና መናገር ጀምሯል!

በአሁን ወቅት የግልም ሆነ የመንግስት ሚዲያዎች ሽፋን ያልሰጡትና ያልዘገቡትን የአፋርና የሱማሌ ክልል አጎራባች ስፍራዎች ላይ ያለውን ችግር የAPው ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ከተለያዩ አካላት ማጣራት አድርጎ ያገኘውን መረጃ ለህዝብ አካፍሏል።

በአትፓ ስም ጥፋት ቢፈፀም ተጠያቂ አይደለንም – የ”ፓርቲው” አመራሮችና አባላት!
ነባር አባላቱን ባገለለውና ህገወጥ በሆነው የአዲስ ትውልድ ፓርቲ ስም ጥፋት ቢፈፀም ተጠያቂ እንደማይሆኑ የፓርቲው የማዕከላዊ ምክር ቤት የቀድሞ አባላትና አመራሮች አስታወቁ።
የፓርቲው ፕሬዚዳነት አቶ ሰለሞን ታፈሰ በበኩላቸው ቅሬታው ለፓርቲው ህልውና የማይቆረቆሩ አባላት ስሜን ለማጥፋት ያደረጉት ነው ብለዋል።
የአዲስ ትውልድ ፓርቲ /አትፓ/ ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ አስፋው ጌታቸው በ2007 ዓ.ም ወደ አሜሪካ ካቀኑ በኋላ በፓርቲው ውስጥ ሁለት ቡድን ተፈጥሮ ውዝግብ ውስጥ ገብቷል።
በአሁኑ ወቅት አቶ ሰለሞን ታፈሰ ፓርቲውን በፕሬዚዳንትነት እያንቀሳቀሱ ሲሆን የቀድሞው ጠቅላላ ጉባኤ አባላትና በአመራር ላይ የነበሩ አባላት ግን ፓርቲው ህጋዊ አይደለም ሲሉ ቅሬታ አቅርበዋል።
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-10-09-4

ከጥቂት ሰአት በፊት በአንፈራራ አካባቢ አሳዛኝ የመኪና አደጋ ደረሷል!
ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ሻኪሶ ሲጓዝ የነበረ TATA ባስ #አዶላ (ክብረ መንግስት) ከመድረሱ በፊት አንፈራራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተገልብጦ ከፍተኛ አደጋ ደርሷል፡፡ በስፍራው የነበሩ የቤተሰባችን አባላት በአደጋው የሰዎች ህይወት እንዳለፈ ግልፀዋል። በርካቶች ላይም ጉዳት ደርሶ ወደ አዶላ ሆስፒታል ተወስደዋል፡፡
Via አስቹ ከአዶላ/TIKVAH-ETH/
ተጨማሪ መረጃ ይኖረናል!

“የአንዱ ህመም ሌላውንም ሊሰማው ይገባል፡፡ ይህ ኢትዮጵያውያን አባቶችና እናቶች ያስተማሩን የሰብዓዊነት፤ የመደጋገፍ እና ችግርን በደቦ የማሸነፍ መልካም እሴታችን ነው፡፡ ሁላችንም የሀገራችን ባለቤቶች ነን፡፡ ምትክ ለሌላት ሀገራችን ዕውቀታችንን፣ ጉልበታችንን፣ ሀብታችንን እና ቀና ልቡናችንን ሁሉ ይዘን እንነሳ፡፡” (ክብርት ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ - የሕዝብ ተወካዮችና የፌደሬሽን ምክር ቤት የጋራ ስብሰባ የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Audio
AudioLab
ያዳምጡ⬆️
ልዩ መረጃ ከኤልያስ ጋር
በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
#FactCheck
የAvoxx Travel Agency ጉዳይ!
- በመጀመርያ እንደ ጋዜጠኛ ሳይሆን እንደ አንድ አገልግሎት ፈላጊ በመሆን የሄድኩት ቄራ ወደሚገኘው የኤጀንሲው ቢሮ ነበር። በቢሮው ሰራተኞች እንደተነገረኝ ውጭ ሀገር (በተለይ ካናዳ እና አሜሪካ) ለትምህርት እና ለስራ ለሚሄዱ ሰዎች ድርጅቱ ዩኒቨርሲቲዎችን እና አሰሪዎችን መፈለግ፣ ከዛ Apply ማድረግ በመጨረሻም የኤምባሲ ማማከር ስራ ይሰራል። ለዚህም ገንዘብ ይቀበላል፣ ካናዳ እና አሜሪካ ከሆነ ቅድመ ክፍያው 10,000 ብር ሲሆን ስራው ወይም ትምህርቱ ከተሳካ ደግሞ ቀሪው 120,000 ብር ይከፈላቸዋል።
.
.
ከላይ ባለው የድምፅ ፋይል ሙሉውን ያዳምጡ!
ልዩ መረጃ ከኤልያስ ጋር
በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#NEW
•ለራያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎች አቀባበል ተደረጎላቸዋል።
•የጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎቹ የሚገቡበት ቀንን ይፋ አድርጓል።
•የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የ5ኛ ዓመት ተማሪዎች ቅሬታ
•ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎቹን መቀበል ጀምሯል
•የዲላ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት የሚጠበቅበትን ውጤታማ ስራ አላከናወነም ተብሏል።
•አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአገር ውስጥ ባሻገር በምስራቅ አፍሪካም የልህቀት ማዕከል ለመሆን ፖሊሲዎችን ነድፎ እየተገበረ መሆኑን ገልጿል።
•የወሎ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎች መግቢያ ይፋ ተደርጓል።
•የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎችን አቀባበል አድርጎላቸዋል።
ሌሎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መረጃዎችን እንዲሁም ልዩ ልዩ ጉዳዮችን በTIKVAH-MAGAZINE መከታተል ትችላላችሁ!
Join👇
https://t.iss.one/joinchat/AAAAAEcez-UrldBjOpa-qQ
@tikvahethmagazine

ወደከፋ ጦርነት እንዳያመራ ተሰግቷል!
የቱርክ ወታደሮች በሰሜናዊ ሶሪያ ዘመቻ ጀምረዋል፤ ይህም በአሜሪካ ከሚደገፈው የኩርዲሽ መር ጦር ጋር ወደ ከፋ ጦርነት ሊያመራ እንደሚችል ተሰግቷል፡፡ የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን ጅማሮውን ‹‹ሠላማዊ ቀጣና የመፍጠር ዘመቻ›› ብለውታል፡፡
በዘመቻውም የኩርድ ታጣቂዎችን ከቀጣናው ለመደምሰስ እንደሚሠራ ተናግረዋል፡፡ በኩርዶች የሚመራው የሶሪያ ዴሞክራሲያዊ ኃይልም ንጹኃን በቱርክ የአየር ጥቃት እየተፈጸመባቸው እንደሆነ አስታውቋል፡፡
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአወዛጋቢ ሁኔታ ወታደሮቻቸውን ከሰሜን ሶሪያ ማስወጣታቸው የሚታወስ ነው፡፡ ትራምፕ ወታደሮቻቸውን ከአካባቢው ያስወጡት ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ከኤርዶሃን ጋር በስልክ ከተነጋገሩ በኋላ መሆኑ ደግሞ ትችት እያስከተለባቸው ነው፡፡
ምንጭ፡- ቢቢሲ/አብመድ