#ጅግጅጋ
"ወንድማማችነትን በማጠናከር የሁለቱ ክልሎች ህዝቦች ለኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ለመሆን እንሰራለን" የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ #ሙስጠፌ_መሀመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#NewsAlert
ኤልፓሶ ውስጥ 20 ሰዎች ሲገደሉ 26 ሰዎች ቆሰሉ!
በቴክሳሷ ከተማ ኤልፓሶ በጅምላ ተኩስ 20 ሰዎች ሲገደሉ 26 መቁሰላቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ የከተማዋ ገዢ ግሪግ አቦት ሁኔታውን “በቴክሳስ ታሪክ አጅግ የተጎዳንበት ቀን” ብለውታል፡፡
ጥቃቱ የተፈፀመው ሲኤሎ ቪስታ ሞል አቅራቢያ የሚገኝ የገበያ ማእከል እቃ ማከማቻ ቦታ ላይ ሲሆን ከአሜሪካ ሜክሲኮ ድንበር ጥቂት ማይሎች ብቻ እንደሚርቅም ታውቋል፡፡ በግድያው የተጠረጠረው የ21 አመት ወጣት በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ነዋሪነቱም በዳላስ አቅራቢያ የምትገኘው የአለን ከተማ ነዋሪ እንደሆነ ተገልጿል፣ አለን ከኤል ፓሶ 1ሺህ 46 ኪሎሜትር እርቀት ላይ እንድምትገኝም ዘገባው አመላክቷል፡፡
የአሜሪካን ሚዲያዎች ተጠርጣሪውን ፓትሪክ ክሩሰስ ተብሎ እንደሚጠራ ተናግረዋል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ድርጊቱን “የፈሪና የጨካኞች ተግባር” ሲሉ አውግዘውታል፡፡ “የዛሬውን የጥላቻ ድርጊት ከሃገሬ ዜጎች ጎን ሆኜ አወግዛለሁ፣ ንፁሃን ዜጎችን መግደል በምንም መልኩ በምክንያትም ሆነ በይቅርታ የሚታለፍ ጉዳይ አይደለም” ብለዋል በቲውተር ባስተላለፉት መልእክት፡፡
ጥቃት የደረሰባቸው ሰዎች እስካሁን በስም ያልታወቁ ሲሆን በአንፃሩ የሚክሲኮው ፕሬዝዳንት ማኑኤል ሎፔዝ ኦፕራዶር ከሟቾች ሶስቱ ሜክሲኳውያን መሆናቸውን ለሮይተርስ ተናግረዋል፡፡ የአሁኑ ጥቃት በካሊፎርንያ የምግብ ፌስቲቫል ላይ በታዳጊ ታጣቂ የተፈፀመውንና ለሶስት ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው ጥቃት ሳምንት ሳይሞላው የተፈፀመ እንደሆነ ዘገባው አስታውሷል፡፡ የቴክሳሱ ጥቃት በዘመናዊዋ አሜሪካ ለስምንተኛ ጊዜ የተፈፀመ የጅምላ ተኩስ እንደሆነ ዘገባው ገልጿል፡፡
Via #BBC/#ENA

የምክትል ከንቲባው ምስጋና~ለአዲስ አበቤዎች!
ክብረትና ጤና ይስጥልኝ፦
ዛሬ #በመስቀል_አደባባይ በነበረን ቆይታ እጅግ ደስ ብሎኛል። የሃሴቴ ምንጭ ለጋራ የጤና ጥበቃ እና የመንፈስ መታደስ የታደምነው አዲስአበቤዎች ቁጥራችን ብዙ ስለነበረ ብቻ አይደለም። በጋራ መቆማችን፣ የነበረን ፍቅርን እና ጨዋታ ነው ይበልጥ ያስደሰተኝ።
ሶስት ወራትን ያስቆጠረው የጋራ ስፖርት እንቅስቃሴያችን ካለምነው በላይ ህያው የሆነ ትሩፋት እያጎናፀፈን፣ ለቀጣዩ ወር ይዞት ለሚመጣው ድንቃድንቅ እያጓጓን መጥቷል።
ወንድም እህቶቼ፣ እርስ በእርስ ለመደጋገፍ እና ለጤናችን #መትጋታችንን እንቀጥል። ለሰርከስ፣ ለጂምናስቲክስ፣ ለማርሻል አርት ትርኢት አቅራቢዎች፣ ለጋራ ስፖርት አሰልጣኞች እነሆ የተለየ ምስጋና። #እንደሁሌውም ለምታኮሩኝ አስደናቂዎቹ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጤና እና ክብረት ይስጥልኝ።
ኢንጂነር ታከለ ኡማ

#CBE
ባንኩ ያጋጠመውን የ‹‹ሲስተም›› ችግር ለመፍታት ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገጠመው ‹‹የሲስተም›› ችግር በሁለት ቀናት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ሊፈታ እንደሚችልም አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላለፉት ሁለት ቀናት የ‹‹ሲስተም›› ብልሽት አጋጥሞታል፡፡ በዚህም የተነሳ ደንበኞች ለእንግልት መዳረጋቸውን ተናግረዋል፡፡
እንደ ሀገር በየወቅቱ እየተፈጠረ ባለው የ‹‹ኔት ወርክ›› እና የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ባንኩ ለችግር እየተጋለጠ መሆኑን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ የአብሥራ ከበደ ለአብመድ ገልጸዋል፡፡ ይህም ደንበኞቹን ለእንግልት እየዳረገበት እንደሆነም ነው አቶ የአብሥራ ያስታወቁት፡፡
ለሁለት ቀናት በባንኩ ደንበኞች ላይ የተፈጠረው መጉላላት ምክንያቱ የ‹‹ሲስተም›› ብልሽ እንደሆነ የገለጹት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊው ችግሩ ከተከሠተበት ጊዜ ጀምሮ በፍጥነት ለመፍታት ጥረት እየተደረገ እንደሆነ ነው የተናገሩት፡፡
ባንኩ በመላው ሀገሪቱ ከ 1ሺህ 450 በላይ ቅርንጫፎች አሉት ተብሏል፡፡ ደንበኞች በበዙ ቁጥር ችግሩ ስለሚኖር ይህንን የሚፈታ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ወደ ሥራ ለማስገባት በእቅድ እየተሠራ እንደሆነ ነው ባንኩ ለአብመድ ያስታወቀው፡፡ ችግሩ ዛሬ ወይም ነገ ሙሉ በሙሉ ሊፈታ እንደሚችልም አቶ የአብሥራ አስታውቀዋል፤ ለተፈጠረው ችግርም ይቅርታ ጠይቀዋል፡፡ ደንበኞች ችግሩ እስኪፈታ #በትዕግሥት እንዲጠብቁም ባንኩ ጠይቋል፡፡
Via #AMMA

ፎቶ📸የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከጠባቂዎቻቸው ጋር በመሆን በአዲስ አበባ ከተማ ችግኝ ተክለዋል።
Via #fbc/#PMO
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #fbc/#PMO
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በመንግስት መስሪያ ቤቶች፡የግል ድርጅቶች፤ኤምባሲዎች እና በሚዲያ ተቋማት መካከል ሲደረግ የነበረውን ዓመታዊ የእግር ኳስ ውደድር በአሸናፊነት አጠናቀቀ፡፡ ኮሌጁ የ2011 ዓ/ም የዋንጫ ተሸለሚ ለመሆን የበቃው ባለፈው እሑድ በቢሾቱ ከተማ የተስፋ ድርጅትን 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፎ ነው።
Via Neway
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Neway
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በሕገ ወጥ መንገድ በቡድን ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ኮሚሽኑ ገለፀ፡፡ በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን በቡድን በሕገ ወጥ መንገድ የነበሩ ተጠርጣሪዎች፣ መሳሪያና ገንዘብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል።
በዞኑ ጎዛምን ወረዳ ጭምት በተባለ ቀበሌ ሐምሌ 26/2011ዓ.ም ነው በሕገ ወጥ መንገድ በቡድን መሳሪያ ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 14 ሰዎችን እና ለጊዜው መጠኑ በግልፅ ያልታወቀ ‹‹ ከፍተኛ ገንዘብ›› በቁጥጥር ስር ማዋሉን በአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የኮሙዩኒኬሽን እና ሚዲያ ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ሰኢድ አህመድ ለአብመድ የገለፁት።
ተጠርጣሪዎቹ 4 የጦር መሳሪያ ( ሁለት ክላሸንኮቭ፣ አንድ አብራራው እና አንድ መትረየስ) እና ቁጥሩ ለጊዜው በውል ያልታወቀ በርካታ ገንዘብ ይዘው መገኘታቸውንም ረዳት ኮሚሽነሩ አስታውቀዋል።
በሕገ ወጥ መሳሪያው ምን ሊያደርጉበት ነበር? ስለሚለው ጉዳይ አሁንም ተጨማሪ ምርመራዎች እየተደረጉ መሆኑንም ረዳት ኮሚሽነሩ ተናግረዋል። የኅብረተሰቡን ተደጋጋሚ የሰላም ይከበርልን ጥያቄ ለመመለስ በየደረጃው ያለ የክልሉ የፀጥታ ኃይል የክልሉን ሠላም እና ደኅንነት ለማስከበር በሰፊው እየተንቀሳቀሰ መሆኑንም አስታውቀዋል። ኅብረተሰቡም ትብብሩን እንዲያጠናክር ረዳት ኮሚሽነር ሰይድ ጠይቀዋል፡፡

#ሱዳን
የሱዳን ወታደራዊ ምክር ቤትና የተቃውሞ መሪዎች አምባሳደር መሐመድ ድሪርን ጨምሮ የኢትዮጵያና የአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪዎች በተገኙበት የሽግግር መንግሥት የሚመሰረቱበትን ስምምነት ተፈራርመዋል። በነሐሴ 13 የሽግግር መንግሥቱ አባላት ይታወቃሉ።
Via DW

#update አዲስ አበባ ዘንድሮ አሸንዳና ሻደይ በዓላትን በድምቀት ለማክበር መሰናዶዋን እያጠናቀቀች መሆኑን የከተማዋ ከንቲባ ፅ/ቤት አስታውቋል። ከሀገራችን በርካታ የባህል መገለጫ እሴቶች መካከል ተጠቃሽ የሆኑትን እነዚህን በዓላት በሁሉም ኢትዮጵያዊያን መዲና አዲስ አበባ በልዩልዩ ዝግጅቶች ለመጀመሪያ ጊዜ በድምቀትና በልዩ ድባብ ለማክበር የሚያስችል መርሃግብር ወጥቷል። በየዓመቱ በተለይም በትግራይና አማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎችን ልዩ ልዩ ባህላዊ ትውፊቶች የሚያጎሉት የሻደይና አሽንዳ በዓላት በዲስ አበባ ደረጃ በተናጠልና በጋራ ይከበራሉ። የሻድይ በዓል ነሃሴ 19 የእሸንዳ በዓል ደግሞ ነሃሴ 26 በመዲናዋ በልዩ ድምቀት ለማክበር መታቀዱን ከከንቲባ ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በተጨማሪም በዓላቱ የበለጠ ወንድማማችነትንና አብሮነትን በሚያጎለብቱ ዝግጅቶች በጋራ በአንድ ቀን በበለጠ ድምቀት ነሀሴ30 ይከበራሉ። አስተዳደሩ ከሻደይና አሸንዳ በተጨማሪ ሌሎች ታላላቅ የባህል እሴት ያላቸውን በዓላትም የሀገራችን ህዝብ እብሮነትና ትስስርን የበለጠ በሚያጠናክር መንገድ በሁሉም ኢትዮጵያዊያን መዲና በተመሳሳይ ድምቀት ለማክበር አቅዷል።
Via #EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ኢዜማ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህብራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በ16 መስኮች የመጀመሪያ ደረጃ ረቂቅ ፖሊሰዎችን ማዘጋጀቱን ይፋ አድርጓል።
የፓርቲው መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ፥ ፖሊሲዎቹ ከ70 በላይ በሚሆኑ ምሁራን መዘጋጀቱን ተናግረዋል።
ምሁራኑ መንግስት እየተመራባቸው ያሉ ፖሊሲዎችን በዝርዝር እና በጥልቀት በመገምገም፤ የመጀመሪያ ደረጃ ሪቅቅ ፖሊሲ አዘጋጅተው አቅርበዋል።
በግብርና፣ ኢንደስትሪ፣ቱሪዝም፣ ትምህርት፣ የውጭ ጉዳይ፣ ንግድ እና ሌሎች መሰኮች ላይ በተዘጋጀው ሪቂቅ ፖሊሲ ላይም የፓርቲው አመራሮች ከምሁራኑ ጋር ውይይት አካሂደዋል።
ረቂቅ ፖሊሲው በፓርቲው አመራሮች እና በአዘጋጅ ምሁራን በዝርዝር ከተመከረበት በኋላ፤ በፓርቲው የተለያዩ መዋቅሮች ደረጃ ውይይት እንደሚካሄድበትም ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።
ከፓርቲው አባላት ጋር ከሚደረግ ውይይ በኋላ ረቂቅ ፖሊስው ስልጣን ባለው የፓርቲው አካል ፀደቆ የኢዜማ የፖሊሲ ሰነድ እንደሚሆንም ተነግሯል።
የኢዜማ መሪ ፕሮፌስር ብርሃኑ የፖለሲ ዝግጅቱ የፓርቲው የምርጫ ዝግጅት አካል ይሆን ወይ ተብለው ተጠይቀው በሰጡት ምላሽ፥ ምርጫው በየትኛውም ጊዜ ይካሄድ ፓርቲው ፖሊሲዎችን የማዘገጃት ግዴታውን እየተወጣ ነው ብለዋል።
ሰለቀጠዩ ምርጫም በሰነዘሩት ሃሳብም የምርጫው ማከናወኛ ወቅት ከጊዜ ይልቅ በሀገሪቱ ነባራዊ ሁኔታ ቢወሰን የተሻለ ነው ብለዋል።
በሀገሪቱ አስተማማኝ ሰላም እና መረጋጋት መስፈኑ፣ ፓርቲዎች በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል በነፃነት ለመንቀሳቀስ የሚችሉበት አውድ መኖር እና ምርጫ ቦርድ ትክክልኛ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ማረጋገጫ መስጠቱ፤ የምርጫውን መከወኛ ጊዜን የመወሰን አቅም እንዳለቻውም ፕሮፌሰር ብርሃኑ ተናግረዋል።
Via #fbc

#ኢትዮጵያ
በቻን 2020 ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የጅቡቲ አቻውን አሸንፏል፡፡ ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ በዝግ ስታዲየም በተደረገው የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጅቡቲን ያሸነፈው 4 ለ 3 በሆነ ውጤት ነው፡፡ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጎሎቹን ያስቆጠሩት አማኑኤል ገ/ሚካኤል፣ ያሬድ ባዬ፣ አዲስ ግደይ እና መስፍን ታፈሰ ናቸው፡፡ የደርሶ መልስ ጨዋታውን ኢትዮጵያ 5 ለ 3 በሆነ ድምር ውጤት አሸንፋለች፡፡
Via EBC

#Congratulations የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ በተለያዩ የትምህርት መርሀ ግብሮች ያሰለጠናቸውን 790 ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አቶ ሙስጠፌ ተሸለሙ!
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን #በዛሬው ዕለት ለሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ መሐመድና ለባልደረቦቻቸው ሽልማት አበርክታለች።
ዛሬ በጅግጅጋ በተካሄደው የኦሮሞና የሶማሌ የህዝብ ለህዝብ መድረክ ላይ የተገኙት የቤተክርስቲያኗ አባቶች ለአቶ ሙስጠፋና ለባልደረቦቻቸው የቤተክርስቲያኗን የክብር ካባ ሸልመዋቸዋል።
ቤተክርስቲያኗ ለአቶ ሙስጠፋና ለባልደረቦቻቸው ሽልማቱን ያበረከተችው በተለይ አዲሱ የክልሉ አስተዳደር ለሰላም ላላው ቁርጠኝነት እውቅና ለመስጠት እንደሆነ በቤተክርስቲያኗ የሶማሌ ክልል ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ መቃሪዎስ ገልጸዋል።
ባለፈው ዓመት በጂግጂጋና አካባቢው በተነሳው ረብሻ በርካታ አብያተ ክርስቲያንና የሃይማኖት አባቶች ጉዳት እንደደረሰባቸው ይታወሳል።
Via #ENA

#የተስተካከለ
የHIV/AIDS ስርጭርት መጠን አሁንም አልቀነሰም!
በደቡብ ክልል የኤች አይ ቪ አድስ ስርጭርትን መቀነስ አልተቻለም፡፡ የበሽታው ስርጭት በከፍተኛ መጠን ከሚታይባቸው የአገሪቱ አካባቢዎች አንዱ የሆነው የደቡብ ክልል የቫይረሱ ስርጭት መጠን ለመቀነስ የተለያዩ ስራዎችን ቢሰራም የስርጭት መጠኑን መቀነስ እንዳልተቻለ የክልሉ ጤና ቢሮ ተናግሯል፡፡
የክልሉ ጤና ቢሮ የፕላንና ፕሮግራም ዳሬክተር አቶ ፍስሃ ለዕመንጎ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት በክልሉ የነበረው የሰላም መደፍረስም ለቫይረሱ ስርጭት በተወሰኑ ቦታዎች ላይ እንዲያንሰራራ ምክንያት ሆኗል ነው ያሉት፡፡
ከ2011 ዓመታዊ ሪፖርት ስንመለከትም የስርጭት መጠኑ 4% ወይም ከመቶ ሰዎች ውስጥ አራቱ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል።
ከዚህ ወስጥ የወንዶች የስርጭት መጠን 0.17 በመቶ፤ የሴቶች 0.25 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን አቶ ፍስሐ ተናግረዋል፡፡ ምንም አንኳን የክልሉ ኤች አይ ቪ አድስ የስርጭት መጠን 0.4 በመቶ ቢሆንም በክልሉ በሚገኙ እንደንድ አከባቢዎች ላይ የስርጭት መጠኑ ወደ 1.9 በመቶ ከፍ ማለቱ ተነግሯል፡፡
የክልሉ ርእሰ መዲና በሆነችው #ሃዋሳን ጨምሮ በክልሉ የተለያዩ አካበቢዎች ታላላቅ ፕሮጀክቶች በሚካሄድባቸው ፋብሪካዎችና ከኢንዱስትሪ ፓርኮች መስፋፋት ጋር ተያይዞ የበሽታው ተጋላጭነት #እየሰፋ መምጣቱን ይናገራሉ፡፡
Via #ኢትዮኤፍኤም
🏷ማስተካከያውን ለTIKVAH-ETHIOPIA የሰጡት የክልሉ ጤና ቢሮ የፕላንና ፕሮግራም ዳሬክተር አቶ #ፍስሃ_ለዕመንጎ ናቸው። ለኢትዮኤፍኤምም ማስተካከያውን ይድረስ ተብለናል።

#update በአማራ ክልል በህገ ወጥ መንገድ ወደውጭ ሀገር ሊወጡ ሲሉ የተያዙ 882 ወጣቶች ወደመጡበት አካባቢ እንዲመለሱ መደረጉን የክልሉ ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ። ሰዎቹን በህገወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የተገኙ 32 ህገወጥ ደላሎችም በቁጥጥር ስር ውለው ክስ እንደተመሰረተባቸው ተመልክቷል።
Via ኢዜአ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ኢዜአ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የዕለቱ መልዕክት፦
#ጥላቻ_በሽታ_ነው!
"...የአለሙ ሰላምም ይቅር፤ የአገሩም አንድነት ይቆይ፤ ሰው ለገዛ ሰላሙ ካሰበ ጥላቻን ማስወገድ ግድ ይለዋል፤ አሲድ በአንድ እቃ ውስጥ ብዙ ሲቆይ መዝምዞ የሚጨርሰው የተቀመጠበትን እቃ ነው፤ ጥላቻም እንደዚሁ፤ የተቀመጠበትን ልብ ገዝግዞ ይጨርሳል እንጂ፤ የምንጠላው ሰውማ ምን ይሆናል? የሚጠላ ልብ ፈጽሞ ደስታን ሊያስተናግድ አይቻለውም፤ ምናልባት ለገዛ እራሳችን ሰላም ስንል ፍቅርን ብንለምድ ይበጀናል እንጂ፤ አገርማ የሰው ድምር ብቻ እኮ ናት። ጥላቻ ሰው መግደሉ አይቀርም፤ ቀድሞ የሚሞተው ግን የጠላው እንጂ የተጠላው አይደለም።"
Via ሚስጥረ አደራው
#ሼር #share

ሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ!
ከ29 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቀው የአዲስ አበባ የወንዞችና ወንዝ ዳርቻዎች ልማት (ሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት) የመጀመሪያው ዙር ግንባታ ተጀመረ። የካቲት 14 ቀን 2011 ዓ.ም በይፋ የተጀመረው የመጀመሪያው ክፍል ፕሮጀክት ከዚህ በፊት “የሸራተን ማስፋፊያ” በሚል የሚታወቀው ቦታ ላይ ያለው ሲሆን ዝግጅቱ ተጠናቆ ወደ ስራ መገባቱን ለማወቅ ተችሏል።
ይህ በቻይናው የኮንስትራክሽን ኩባንያ (CCCC) አማካኝነት ስራው የተጀመረው ሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት ሶስት ስክዌር ኪሎ ሜትር አካባቢን ስፋትን የሚሸፍን ሲሆን ወንዝ ዳርና አካባቢውን እንደሚያካትት ከተገኘው መረጃ ለማወቅ ተችሏል።
በአካባቢው ላይ በመገኘት ለመረዳት እንደተሞከረው የግንባታ ስራው ወደ መሬት ወርዶ የተጀመረ ከመሆኑም በላይ ለግንባታው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶች ከውጭ አገር በመግባት ላይ ሲሆኑ፤ ግንባታው በሚከናወንባቸው አካባቢዎች የፅዳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል።
አትላስ ሆቴል አካባቢ ወደ ሚገኘው የኩባንያው ፅህፈት ቤት በመሄድ ለመመልከት እንደተቻለው ፕሮጀክቱን የተመለከቱ ስራዎችን የሚሰሩ ቻይናውያን ባለሙያዎች በከፍተኛ ደረጃ ስራዎቻቸውን እያከናወኑ ሲሆን ስራው እስከ ሚያዝያ ወር መጨረሻ ድረስም እንደሚጠናቀቅ የፕሮጀክቱ መሃንዲሶች ገልፀዋል።
Via #epa

#ጥላቻ_ቦታ_የለውም!
#ዶናልድ_ትራምፕ በአሜሪካ የደረሰውን የጅምላ ግድያ አወገዙ።/የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ጥላቻ ቦታ የለውም ሲሉ ነው ያወገዙት፡፡ በአሜሪካ በቴክሳስና ሃዋይ በደረሰ ጥቃት ሃያ ዘጠኝ ሰዎች መገደላቸው ይታወቃል፡፡ በቴክሳስ በገበያ ማእከል በተከፈተ የተኩስ እሩምታ ቢያንስ ሃያ ሰዎች ሲሞቱ በሃዋይ ዳዮታን ደግሞ አንድ ግለሰብ እህቱን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎች መግደሉ ይታወቃል፡፡ ዶናልድ ትራምፕ በሁለቱ የአገሪቱ ግዛቶች የተከሰተው ጅምላ ጭፍጨፋ በጣም እንዳሳዘናቸው ተናግረው አሜሪካ ለእንደዚህ አይነት ጥላቻ ቦታ የላትም ሲሉ አውግዘውታል፡፡ ከዚህ በኋላ አሜሪካ እንደዚህ አይነት ጥቃቶችን ለመከላከል ጠንካራ ስራዎች መስራት ይገባታል ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ አስታውቀዋል፡፡
ትራምፕ ይህን ይበሉ እንጂ ለሟቾቹ ምክንያት ናቸው እየተባሉ በአሜሪካውያን እየተወቀሱ ይገኛሉ፡፡ የዶናልድ ትራምፕ ጸረ ስደተኛ ፖሊሲያቸው እንዲሁም የጦር መሳሪያ ቁጥጥርን መቃወማቸው ለችግሩ ምክንያት እንደሆነ በመጥቀስ፡፡ በቴክሳሱ ጅምላ ግድያ ተጠርጣሪ የሆነው የ21 አመት ወጣት በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ በሃዋይ እህቱን ጨምሮ ሌሎችን ለሞት የዳረገው ከፖሊስ ጋር ሲታኮስ መገደሉ ታውቋል፡፡ በጥቃቱ ከሟቾቹ በተጨማሪ በርካቶች መቁሰላቸውን የዘገበው ቢቢሲ ነው፡፡
Via #bbc/ena

#BBC ከTIKVAH-ETH ጋር ያደረገው ቆይታ!
የጥላቻ ንግግር ለምን ወጣቶቹን አሳሰባቸው?
በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ወጣቶችን በአንድ መድረክ ላይ አሰባስቦ የጥላቻ ንግግርን ለመግታት እንዲሁም በጎ ተግባራት ላይ ለመሳተፍ እየሰሩ ያሉት እነዚህ ወጣቶች እየተሳካላቸው ነው። ከዚህም በላይ ለመጓዝ ጥረት እያደረጉ ነው። እነማን ናቸው?
ይህን👇ማስፈንጠሪያ በመጫን ያንብቡ!
https://bbc.in/2Kp1NMs

ፎቶ📸ትላንት በጅግጅጋ በተካሄደው የኦሮሞና የሶማሌ የሕዝብ ለሕዝብ መድረክ ላይ የተገኙት የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ #ለሰላም ባላቸው ቁርጠኝነት በሚል ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia