ተፈናቃዮች ወደቀያቸው እየተመለሱ ነው...
"የከንባታ ጠምባሮ እና ሲዳማ ወገኖቻችን እንኳን ወደ ቀዬአችሁ በሰላም መጣችሁ!!" #ካፋ_ዞን_አስተዳደር
ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነት!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"የከንባታ ጠምባሮ እና ሲዳማ ወገኖቻችን እንኳን ወደ ቀዬአችሁ በሰላም መጣችሁ!!" #ካፋ_ዞን_አስተዳደር
ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነት!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#StopHateSpeech በአርባ ምንጭ ዛሬ!
በአርባምንጭ ዩንቨርስቲ የStopHateSpeech እንቅስቃሴ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ለ3 ቀናት የሚቆይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ካምፓሶች ተዘጋጅቷል።
ፕሮግራሞቹ፦
•ዛሬ ምሽት 12 ሠዓት #በኩልፎ_ካምፓስ
•ቦታ - Old Cafe
•ነገ ምሽት 12 ሠዓት #በአባያ_ካምፓስ
•ቦታ - የመመገቢያ ካፌ
•አርብ ከቀኑ 8 ሠዓት #በዋናው_ግቢ ሁሉም ካምፓስ የሚሳተፍበት የግቢው ማህበረሰብ የሚሳተፍበት እንዲሁም የአስተዳደር አካላት የሚሳተፉበት መድረክ
•ቦታ - በአዲሱ አዳራሽ
#TIKVAH_ETHIOPIA
#አርባምንጭ_ዩንቨርስቲ
#የአርባምንጭ_ዩኒቨርስቲ_ተማሪዎች_ህብረት
#ሰላም_ፎረም
#የተለያዩ_ክበባት
ማንም የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባል እንዳይቀር!! ኑ ኢትዮጵያን በፍቅር እንገንባ!! ኢትዮጵያ ያንቺም፤ የሱም፤ የኔም የሁላችንም ናት!!
#ሼር #share

...የበስ ያጡ ነብሶች…
...ስምህን አላውቀው ስቃይህ ነው የጠራኝ
የሞት ሽረት ትግልህ ልቤን ሰብሮ ያስከፋኝ፤
ምስኪኑ ወንድሜ… እናስ ምን ልበልህ…
ያንተን ቦታ ይስጠኝ - እኔ ተስፋ ልጣ - ልንከራተትልህ፣
አየሩ ይጠረኝ - ምድርም ትካደኝ - ባህር ልውደቅልህ፡፡
---
ጋዝ ጋዝ ለሚል ኑሮ - ጨው ለሞላው ውሀ፣
የከበበው ፅልመት - የፈሳሽ በረሀ፣
ከጥልቁ ውቅያኖስ - ከማጣት ሸለቆ - ከሻርክ ሽርከታ፣
መድረሻ አልባዋ - ከርካሳዋ ጀልባ ፣
አጭቃ ያዘለች - የተስፋ ጭላጮች - የመለወጥ ዳባ፣
የብስ ያጡ ነብሶችን - ከኦና ላይ ጥላ፤
እሷም እንደኑሮ - ክዳቸው ስትሰምጥ - ወደስር ስትገባ
እንጀራ ፍለጋ - ቀሩ እንደወጡ - ለማይጨበጥ ተስፋ!
አበቦች ረገፉ - ልክ እንደገለባ ፥
...ምስኪን ወገኖቼን - ስደት አ’ረጋቸው የውሀ ሰለባ::
---
(ግጥሙ በቀይ ባህር ሰጥመው ህይወታቸውን ላጡ ከርታታ ወንድሞቼ በሙሉ ይሁን፤... የሐገሬ ሰው እባክህን ከዚህ የእርስ በርስ ሽኩቻና ፀብ ውጣ። ሩቅ ካለው የሐገርህ ዜጋ ጋር ከምትነቋቆር ከጎንህ ያለውን ወንድምህን እርዳ! ስሜታዊነታችንን እንተወውና ይህቺን ምስኪን ሐገር ከዚህ አንገት አስደፊ ድህነታችን እናውጣት!!)
---(ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ/ …. 19/9/9)

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#update ከጋምቤላ እስር ቤት ካመለጡት እስረኞች መካከል 29ኙ መያዛቸው ተሰማ፡፡ ቀሪዎቹን እየፈለግኳቸው ነው ሲል የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ተናግሯል፡፡
Via Sheger FM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Sheger FM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከላይ በፎቶ የምትመለከቱት አሚን መሀመድ ይባላል ከቤት ከወጣ አራት ቀን ሆኖታል እናም ያያቹት ወይም ያለበትን የምታቁ በስልክ በቁጥር 0966128611ወይም 0955430960 እንድታሳውቁን በአለህ ስም እንጠይቃለን
#StopHateSpeech~በኩልፎ ካምፓስ👆
#በአርባምንጭ_ዩኒቨርሲቲ /ኩልፎ ካምፓስ/
የStop Hate Speech የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በአሁን ሰዓት እየተካሄድ ይገኛል። #አርባምንጭ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#በአርባምንጭ_ዩኒቨርሲቲ /ኩልፎ ካምፓስ/
የStop Hate Speech የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በአሁን ሰዓት እየተካሄድ ይገኛል። #አርባምንጭ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ከፍተኛ #ሹመቶችን ያጸድቃል፡፡ በጠቅላይ ሚንስትሩ አቅራቢነት ምክር ቤቱ የሚያጸድቃቸው ሹመቶች የሚንስትር ሹመቶች መሆናቸውን ፋና ብሮድካስት ዘግቧል፡፡ ለየትኛዎቹ መስሪያ ቤቶች ሹም እንደሚሾምላቸው ግን አልታወቀም፡፡
Via #fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#የቀድሞ_ፕሬዘዳንቱ_ራሳቸውን_አጠፉ👆
የፔሩ የቀድሞ ፕሬዚዳን #አላን_ጋርሺያ በፓሊስ በቁጥጥር ከመዋላቸው በፊት እራሳቸውን ማጥፋታቸው ተገለፀ፡፡ የቀድሞ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ፓሊስ ቤታቸው ውስጥ እያሉ በቁጥጥር ስር ሊያውላቸው ሲል ጭንቅላታቸውን በጥይት መምታታቸው ተነግሯል፡፡ በጥይት #ጭንቅላታቸውን መምታቸውን ተከትሎ ወደ ሆስፒታል ቢያመሩም ህይወታቸው #ሊተርፍ እንዳልቻለ ነው የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን የገበቡት።
ምንጭ፡- www.rt.com

#update ጸጥታ ሃይሎች ትናንት በአቃቂ ክፍለ ከተማ በሚገኘው በአብዱልቃድር መስጅድ ላይ የወሰዱትን ርምጃ የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ማውገዙን የኢትዮጵያ ፕሬስ ኤጀንሲ ዘግቧል፡፡ በመስጅዱ ማስፋፊያ ቦታ ላይ አማኞች ሶላት ላይ ሳሉ “ቦታውን ልቀቁ፤ ሕገ ወጥ ግንባታ አካሂዳችኋል” በሚል ፖሊሶች በወሰዱት የሃይል ርምጃ የተወሰኑ አማኞች ቆስለዋል፤ ታስረዋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ግን የጸጥታ ሃይሎች ርምጃ ከዕውቅናየ ውጭ ነው ሲል አስተባብሏል፡፡ ቦታው እንዲሰጠው መስጅዱ ጥያቄ ካቀረበ ዐመታት አልፈዋል፤ በክፍለ ከተማው የወረዳ 8 አስተዳደር ግን ቦታው ላይ የይገባኛል ጥያቄ አለው፡፡ የከተማው አስተዳደር በበኩሉ እስካሁን ቦታውን ለወረዳው እንዲሰጥ አልወሰንኩም ብሏል፡፡
Via EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በኳታር በአሰሪዎቿ በደረሰባት የጪስ መታፈን ጉዳት ላለፉት ስምንት አመታት በሀማድ ሆስፒታል በህክምና ላይ የቆየችው ኢትዮጵያዊት ወ/ሮ ሜሮን መኮንን ዛሬ ሚያዚያ 9 ቀን 2011 ዓ.ም እኩለ ሌሊት ላይ ወደ አገሯ ትመለሳለች። ይህ የተቻለውም በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በኳታር ባደረጉት ጉብኝት ለኳታር መንግስት ባቀረቡ ጥያቄ መሰረት ግለሰቧ በአስቸኳይ ወደ አገሯ እንድትመለስ ስምምነት ላይ በተደረሰው መሰረት ነው። የኳታር መንግስትም በአገር ቤት ለአንድ አመት መታከሚያ የሚሆናትን ወጪ እና ሙሉ የትራንስፖርት ወጪዋን ይሸፍናል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር አስፈላጊውን አቀባበልና ክትትል የሚያደርግላት ይሆናል። በሆስፒታሉ ቆይታዋ በኳታር የኢፌዴሪ ኤምባሲና በአገሪቱ የአትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ክትትልና ድጋፍ ሲያደርጉላት መቆየታቸውን ከውጪ ጉዳይ ቃል አቀባይ ፅ/ቤት የተገኘው መረጃ ያሳያል።
Via ኢ.ፕ.ድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ኢ.ፕ.ድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia