#update የዴንማርክ ልዕልት ሜሪ ኤልዛቤት ዛሬ ማለዳ ከአትሌት ደራርቱ ቱሉ ጋር በመስቀል አደባባይ የሩጫ ልምምድ አደረጉ፡፡ ልዕልቲቱ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የገቡት ትናንት ምሽት ነበር፡፡ ልዕልት ሜሪ ኤልዛቤት ከኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጋር ተገናኝተው እንደሚወያዩ ይጠበቃል።
Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ: የሴቶች፤ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ከሌሎች አጋር አካላትና ድርጅቶች ጋር በመቀነጀት ያሰባሰባቸዉን የተለያዩ አልባሳት፤ ምግብ፤ዉሃ፤ዱቄት ሌሎች ቁሳቁሶች በጌዲኦ ዞን ለሚገኙ የተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አድርጓል።
Via Ministry of women,children and Youth
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Ministry of women,children and Youth
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሶማሌ ክልል ፈንጂ እናትና ልጆችን ገደለ‼️
በሶማሌ ክልል አንዲት እናት ከአራት ልጆቿ ጋር #በፈንጂ መሞታቸው ተነገረ። የአካባቢው ኗሪዎች ለቢቢሲ ሶማሊኛ አገልግሎት እንደገለፁት ከህፃናቱ አንደኛው ፈንጂውን ዳጋህማዶ ከተሰኘ አካባቢ ወጣ ብሎ እንዳገኘውና እየተጫወተበት ሳለ መፈንዳቱን አስረድተዋል። ፈንጂው በትክክል ምን አይነት እንደሆነ ማወቅ አልተቻለም። ነገር ግን ምናልባትም በ1970 ዎቹ የኢትዮጵያና የሶማሊያ ጦርነት ወቅት የተጣለ ሊሆን ይችላል የሚል ግምት ተሰጥቷል።
Via BBC

#update የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓመቱ "የአፍሪካ ሻምፒዮን ሽልማት"ን ተቀዳጀ። አየር መንገዱ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ዋና ስራ አስፈፃሚዎች ፎረም ላይ ነው የዓመቱ "የአፍሪካ ሻምፒዮን ሽልማት" የተበረከተለት።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Free_Nazrawit_Abera!!
መንግስት በቻይና መንግስት እፅ በማዘዋወር ተጠርጥራ እስር ላይ የምትገኘውን ናዝራዊት አበራን ጉዳይ በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን ገለጸ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው ከfbc ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ መንግስት #ጓንዡ_ግዛት በሚገኘው ማረሚያ ቤት የምትገኘውን የናዝራዊት አበራን ጉዳይ #በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን ተናግረዋል።
በስፍራው በሚገኘው የኢፌዴሪ ቆንስላ ፅህፈት ቤት ሰራተኞችም ናዝራዊት በምትገኝበት ማረሚያ ቤት ሶስት ጊዜ በመሄድ ያለችበትን ሁኔታ ተመልክተዋል ነው ያሉት።
መንግስትም ዜጋውን የመከታተል መብቱን ተጠቅሞ ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን ጠቅሰው፥ ተጠርጣሪዋን በተመለከተ በማህበራዊ ሚዲያ እየተናፈሱ ያሉ ወሬዎች #ሃሰት መሆናቸውንም ነው የተናገሩት።
በተለይም ከተጠረጠረችበት ጉዳይ ጋር በተያያዘ #የሞት_ፍርድ_ተፈርዶባታል በሚል እየተናፈሰ ያለው ወሬ ሃሰት መሆኑንም ገልጸዋል።
ተጠርጣሪዋ አሁን ላይ በማረሚያ ቤት የምትገኝ ሲሆን አቃቤ ህግም ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ክሱን ካቀረበ በኋላ ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት አምርቶ #እንደሚወሰንም አስረድተዋል።
መንግስት አሁን ላይ እንደ ዜጋ መጠየቅ የሚችለውን እያደረገ ሲሆን፥ ትክክለኛ ፍርድ እንድታገኝ ክትትል ይደረጋልም ነው ያሉት።
ምንጭ፦ ፋና
@tsegabwolde @tijvahethiopia

ደንገጎ🔝በደንገጎ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የሰዎች ህይወት ማለፉን በአካባቢ የነበሩ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ተናግረዋል።
ተጨማሪ መረጃዎች አደርሳችኃለሁ!
Via Aidu
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተጨማሪ መረጃዎች አደርሳችኃለሁ!
Via Aidu
@tsegabwolde @tikvahethiopia