ቤጊ ወረዳ🔝
በምዕራብ ወለጋ ቤጊ ወረዳ ከማኅበረሰብ አባላት ጋር በተደረገው ውይይት ወቅት ነዋሪዎቹ የመሠረተ ልማት #እጦትን እንደዋነኛ ወቅታዊ ችግር አንሥተዋል።ጠ/ሚር ዐቢይና ለማ መገርሳ ለሰላምና ልማት መረጋገጥ #የአንድነትን አስፈላጊነት አሥምረውበታል። ወረዳው ያለበትን የመሠረተ ልማት ችግር በማመን የወረዳውን ነዋሪዎች ተጠቃሚ ስለሚያደርጉ የመስኖ ፕሮጀክቶች አንሥተው፣ ነዋሪዎቹ ችግርን ለመቅረፍ የውይይትን ባሕል እንዲያዳብሩ ጥሪ አቅርበዋል።
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update የኤርትራ ፐብሊክ ዲፕሎማሲና የባህል ልኡክ አዳማ ከተማ ገባ፡፡ እውቁ አርቲስት #በረከት_መንግስትአብን ያካተተው የፐብሊክ ዲፕሎማሲና የባህል ቡድን 55 አባላትን መያዙ ነው የተገለጸው፡፡ የልዕኩ ቡድኑ በትናትናው ዕለት ከባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ጋር ውይይት ማድረጉ የሚታወስ ነው፡፡
Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጥብቅ ማስጠንቀቂያ‼️
#ሼር #Share
በምዕራብ እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች ለምትገኙ በሙሉ -- የተከሰተውን #ግጭት ለማርገብ እና ሰላም ለማስከበር የመከላከያ ሰራዊት ከዛሬ ጀምሮ ይሰራል።
አስተማማኝ ሰላም እስኪገኝ ድረስ #የተከለከሉ ተግባራት፦
• ከጎንደር - መተማ መስመር 5 ኪ.ሜ. ክልል በቡድንም ይሁን በግል ትጥቅ ይዞ መንቀሳቀስ #በጥብቅ የተከለከለ ነው።
• በሁመራ መስመርም በተመሳሳይ 5 ኪ.ሜ ክልል በቡድንም ይሁን በግል ትጥቅ ይዞ መንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
• በጎንደር ከተማ ከፀጥታ አካላት ውጭ ማንኛውም ሰው መሳሪያ ታጥቆ መንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
• "ሰላም ለማስከበር" በሚል ሰበብ ማንኛውም ግለሰብ ከኮሚሽኑ ፍቃድ ውጭ መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
#ማንኛውም በፀጥታ መደፍረስ ተሳትፎ ያደረገ ኃይል #እርምጃ ይወሰድበታል‼️
የሰላም ጥሪ፦
የአማራ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የጎንደር ወጣቶችና አክቲቪስቶች በጎንደር እና በአካባቢው ሰላም እንዲሰፍን ከፀጥታ ሀይሉ ጋር እንድትሰሩ #መከላከያ_ሰራዊት ጥሪ አቅርቧል።
#ቲክቫህኢትዮጵያ #TIKVAHETHIOPIA

ልዕልት ሳራ ግዛው🔝
ልዕልት #ሳራ_ግዛው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ልዕልት ሳራ የግርማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ ልጅ የልዑል መኮንን ኃይለ ሥላሴ ባለቤት፣ የንጉሡን አመራር የሚቃወሙ የኢትዮጵያ ወጣት ተማሪዎች ንቅናቄ አመራር ከነበሩት አንዱ የነበረውና አፍንጮ በር አካባቢ የተገደለው የጥላሁን ግዛው ታላቅ እህት ነበሩ።
በ1920 ዓም በአዲስ አበባ ከተማ የተወለዱት ይህቺ ውብ ልዕልት እቴጌ መነን ካለፉ በኋላ በእሳቸው ምትክ የንጉሱ ልዩ አጃቢ በመሆን ወደ ተለያዩ ግዛቶች በመጓዝ አገልግለዋል። እንዲሁም በእንግሊዝ አገር በነርስነት ሙያ ተመርቀው እንደ ልዕልት ፀሐይ በኢትዮጵያ ውስጥ በግዜው በነበሩት በተለያዩ ሐኪም ቤቶች በመዘዋወር ያለምንም ክፍያ በራሳቸው ፍቃድ የበጎ አድርጎት አግልግሎት ለህብረተሰቡ ያበረከተቱና የተለያዩ የውጭ ሃገራት ቋንቋዎች የመናገር ችሎታ ስለነበራቸው የቤት መንግስት አስተርጓሜ ሆነውም ያገለገሉ ታላቅ ሴት ነበሩ።
በደርግ ለአስራ አምስት አመታት በእስራት ያሳለፉት ልዕልት የኖሩበትን ፊውዳል ስርዓት የማይወክሉ ይህቺ ውብ ልዕልት በዘመናቸው ያደረጓቸው ከዋጋ በላይ የሆነ ልባዊ አስተዋጾ ለአሁን ትውልድ ሴቶች አርአያ ይሆናል።
Via Petros Ashenafi Kebede

መቀለ ~ ኣነ ወያነ እየ🔝
በዛሬው እለት በትግራይ ክልል #መቐለ_ከተማ «እኔ ወያኔ ነኝ» በሚል መሪ ቃል #የህወሓትን 44ኛ #የምስረታ_በዓል በማስመልከት የሩጫ ውድድር ተካሂዷል።
Via Getu Temegen

አበኞች ግንቦት 7~ደብረ ማርቆስ🔝
"ጥፋትን በጥፋት ለማረም መሞከር ተገቢ አይደለም!!" ፕ/ር #ብርሃኑ_ነጋ
.
.
#የአርበኞች_ግንቦት_7 ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ታላቅ ህዝባዊ ዝግጅት በደብረማርቆስ ተካሄደ። የተለያዩ ጥሪ የተደረገላቸው የሀገር ሽማግሌዎችና ባልሰጣናትም በቦታው ተገኝተው ነበር።
አግ7 #የዜግነት_ፖለቲካ ብቸኛው ብሎም ሀገራችን ከገባችበት የዘርና የመከፋፈል አደጋ የምንወጣበት ስልት ነው ብሎ እንደሚያምን አመራሮቹ ተናግረዋል።
በአደባባይ የውጣው ህዝብ ለድርጅቱ ያላቸውን እምነት በመግለፅ መሪዎቹ ለሃጋራቸው ያበረከቱትን አስተዋጽኦ #አመስግነዋል።
#አዘጋጆቹም ህዝቡን በማመስገን ህዝቡ ወደ ድርጅቱ የደብረማርቆስ ቢሮ እየመጣ እንዲመዘገብና አባል እንዲሆን ጥሪያቸውን አቅርበዋል።
ምንጭ፦ አግ7