ግብር ለሃገሬ🔝
በአዲስ አበባ ከተማ "ግብር ለሃገሬ!" በሚል መርህ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሄደ፡፡ መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባ ላይ ያደረገው ይህ የ5 ኪሎሜትር ሩጫ ውድድር የሀገራዊ ታክስ ንቅናቄው አካል መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ምዕራብ ወለጋ🔝
ጠ/ሚር ዶክተር #ዐቢይ_አሕመድ ከኦሮምያ ርዕሰ መስተዳድር #ለማ_መገርሳ ጋር በመሆን በምዕራብ ወለጋ የቄለም ወለጋ ዞን ካሉ ወረዳዎች አንዷ የሆነችው ቤጊ ወረዳ የማኅበረሰብ አባላት ጋር ውይይት እያደረጉ ነው።
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት

መከላከያ ሰራዊት🔝
የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ለፌዴራል መንግሥቱ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት የመከላከያ ሠራዊቱ የአካባቢውን ሠላም ለማስከበር #ከዛሬ ጀምሮ እንደሚሠማራም ተገልጧል፡፡
በምዕራብ እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች የተከሰተውን ግጭት ለማርገብ እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎችን በተመለከተ የ33ኛ ዓባይ ክፍለ ጦር እና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ጎንደር ላይ የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የ33ኛ ዓባይ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል #አለምነው_አየነ እና የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር #ዘላለም_ልጃለም ናቸው፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ለፌዴራል መንግሥቱ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት የመከላከያ ሠራዊቱ የአካባቢውን ሠላም ለማስከበር ከዛሬ የካቲት10/2011 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሠማራም በመግለጫው ይፋ ተደርጓል፡፡
በፀጥታ ኃይሉ አስተማማኝ ሰላም እስኪገኝ ድረስ የተከለከለከሉ ተግባራትም በመግለጫው ይፋ ተደርገዋል፡፡
በዚህም መሠረት ከጎንደር-መተማ መስመር ከመንገድ 5 ኪ.ሜ ክልል በቡድንም ይሁን በግል ትጥቅ ይዞ መንቀሳቀስ አይቻልም፤ በሁመራ መስመርም በተመሳሳይ #ክልከላ ተደርጓል፡፡ በጎንደር ከተማ ከፀጥታ አካላት ውጭ ማንኛውም ሰው መሣሪያ ታጥቆ መንቀሳቀስ እንደማይችልም ታውቋል፡፡
ማንኛውም በፀጥታ መደፍረስ ተሳትፎ ያደረገ ኃይል እርምጃ እንደሚወሰድበትና ‹‹ሰላም ለማስከበር›› በሚል ሰበብ ማንኛውም ግለሰብ ከኮሚሽኑ ፈቃድ ውጭ መሣሪያ ይዞ #እንዳይንቀሳቀስ እገዳ ተላልፏል፡፡
በመግለጫው የክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የጎንደር ወጣቶችና አክቲቪስቶች በጎንደር እና በአካባቢው ሰላም እንዲሰፍን ከፀጥታ ኃይሉ ጋር እንዲሠሩ ጥሪ ቀርቦላቸዋል፡፡
ምንጭ፦ አብመድ

ጥብቅ ማስጠንቀቂያ‼️
#ሼር #Share
በምዕራብ እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች ለምትገኙ በሙሉ -- የተከሰተውን #ግጭት ለማርገብ እና ሰላም ለማስከበር የመከላከያ ሰራዊት ከዛሬ ጀምሮ ይሰራል።
አስተማማኝ ሰላም እስኪገኝ ድረስ #የተከለከሉ ተግባራት፦
• ከጎንደር - መተማ መስመር 5 ኪ.ሜ. ክልል በቡድንም ይሁን በግል ትጥቅ ይዞ መንቀሳቀስ #በጥብቅ የተከለከለ ነው።
• በሁመራ መስመርም በተመሳሳይ 5 ኪ.ሜ ክልል በቡድንም ይሁን በግል ትጥቅ ይዞ መንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
• በጎንደር ከተማ ከፀጥታ አካላት ውጭ ማንኛውም ሰው መሳሪያ ታጥቆ መንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
• "ሰላም ለማስከበር" በሚል ሰበብ ማንኛውም ግለሰብ ከኮሚሽኑ ፍቃድ ውጭ መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
#ማንኛውም በፀጥታ መደፍረስ ተሳትፎ ያደረገ ኃይል #እርምጃ ይወሰድበታል‼️
የሰላም ጥሪ፦
የአማራ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የጎንደር ወጣቶችና አክቲቪስቶች በጎንደር እና በአካባቢው ሰላም እንዲሰፍን ከፀጥታ ሀይሉ ጋር እንድትሰሩ #መከላከያ_ሰራዊት ጥሪ አቅርቧል።
#ቲክቫህኢትዮጵያ #TIKVAHETHIOPIA

Fake News Alert‼️
ዶክተር #አርከበ_እቁባይ "ከህወሀት ጋር #ተለያይተዋል" ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ መሆኑን ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት አረጋገጠ። ጋዜጠኛው በማዕበራዊ ሚዲያ በተሰራጨው መረጃ ዙሪያ ከዶ/ር #አርከበ ጋር በኢሜይል በተለዋወጠው መልዕክት "ዶ/ር አርከበ ከህወሀት ጋር ተለያይተዋል!" የሚለው መረጃ #ሀሰተኛ መሆኑን አረጋግጧል። ዶ/ር አርከበ በጉዳዩ ላይ ለቀረበላቸው ጥያቄ በፅሁፍ የሰጡት አጭር ምላሽ፦ "አመሰግናለሁ! ይህ #ስህተት ነው"
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት

ትግራይ tv Live!
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ #ተስተካካይ_ጨዋታ መቐለ 70 እ. ከባህር ዳር ከተማ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በትግራይ ቴሌቪዥን መከታተል ትችላላችሁ።
የጨዋታ ውጤት(22')፦
መቐለ 70 እ.1-0 ባህር ዳር ከተማ