ዋሽንግቶን ዲሲ🔝በክቡር አቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የተመራ ልዑካን በዋሽንግተን ዲሲ ዳላስ ኤርፓርት አቀባበል ለማድረግ የኦሮሚያ ወገኖች ለአማራ ያላቸውን ድጋፍ ለማሳየት በአቀባበሉ ተገኝተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update ኢትዮ-ቴሌኮም በአጭር ጽሁፍ መልዕክት የተሰበሰበ ከ74 ሚሊየን ብር በላይ ለሜቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል አስረከበ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ገንዘቡን ለማዕከሉ ገቢ ማድረጉን ዛሬ በላከው መልእክት አስታውቋል፡፡ በጥቅሉ ባለፉት ሦስት ዓመታት ለማዕከሉ 74 ሚሊየን 718 ሺህ 165 ብር በአጭር ጽሁፍ መልዕክት መሰብሰብ መቻሉ ተገልጿል፡፡
ምንጭ:- etv
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA
ምንጭ:- etv
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA
ዋሽንግቶን ዲሲ🔝
"ለአማራ ህዝብ ህልውና ብሎም ለኢትዮጵያ ልዕልና በአንድነት እንስራ" በሚል መሪ ሀሳብ ሰሜን አሜሪካ ላይ የተዘጋጀው ውይይት ዲሲ አሌክሳንድሪያ ላይ ተካሂዷል፡፡ በአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው ነው ውይይቱ የተመራው፡፡
በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችና የአማራ ጉዳይ ይመለከተናል የሚሉ ኢትዮጵያውያን ናቸው ተወያዮቹ፡፡
የክልሉ ኢንቨስትመንት፣ ልማት እና የወቅቱ የክልሉ ህዝብ ጥያቄዎች ላይ ነው የተወያዩት፡፡ በውይይቱ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦችን ከስፍራው የሚገኘው ዘጋቢያችን ሰጠኝ እንግዳው ያደርሰናል፡፡ በሌሎች የሰሜን አሜሪካ ግዛቶችም ውይይቱ ይቀጥላል፡፡
ምንጭ፦ አብመድ

ትኩረት‼️መንግስት ከነጌለ ቦረና ወደ ዶሎ ያለውን የመንግድ ጉዳይ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል። በርካታ ዜጎች በመንገዱ ሳቢያ ለከፍተኛ ወጪ እና እንግልት እየተዳረጉ ይገኛሉ።
በዚህ ጉዳይት ላይ ተጨማሪ መረጃዎች ይኖሩኛል!
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA
በዚህ ጉዳይት ላይ ተጨማሪ መረጃዎች ይኖሩኛል!
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA
የቡራዩና አከባቢው ጥቃት‼️
ከመስከረም 2 እስከ 7 ቀን 2011 ዓ.ም. ድረስ በቡራዩ ከተማና አካባቢው በተፈጸመ ግድያ፣ የንብረት ቃጠሎና ዘረፋ ጋር በተያያዘ ታስረው ከነበሩት በርካታ ተጠርጣሪዎች ውስጥ፣ የ38 ግለሰቦች ድርጊት #የሽብር_ወንጀል ድርጊት ነው በመባሉ የ28 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ፡፡
የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ዓርብ ኅዳር 21 ቀን 2011 ዓ.ም. በፀረ ሽብር ሕጉ ድንጋጌ መሠረት 28 ቀናት የምርመራ ጊዜ የፈቀደባቸው ተጠርጣሪዎች፣ በቡራዩ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ጉዳያቸው ሲታይ የከረመና ፈጽመውታል የተባለው ድርጊት የሽብር ድርጊት መሆኑን በምርመራ የተገኙ ማስረጃዎች አመላካች ሆነው በመገኘታቸው ወደ ፌዴራል ፍርድ ቤት የተዛወሩ ናቸው፡፡ በተጠረጠሩበት የግድያ፣ የንብረት ቃጠሎና ዘረፋ፣ እንዲሁም ከባድና ቀላል የአካል ማጉደል ወንጀል ምርመራ እንደሚቀረው በመግለጽ፣ ፍርድ ቤቱ 28 ቀናት እንዲፈቀድለት የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን ጠይቋል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ ከሁለት ወራት በላይ በቡራዩ ወረዳ ፍርድ ቤት መታሰራቸውን በመግለጽ፣ መርማሪ ቡድኑ ምርመራውን በማጠናቀቁ የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ጠይቀዋል፡፡
የግራ ቀኙን ክርክር የሰማው ፍርድ ቤቱ የተጠርጣሪዎቹን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ በማድረግ፣ ፖሊስ የጠየቀውን 28 ቀናት በመፍቀድ ለታኅሳስ 19 ቀን 2011 ዓ.ም. ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
በሌላ በኩል በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክፍላተ ከተሞች ከመስከረም 5 እስከ 8 ቀን 2011 ዓ.ም. በተፈጠረ ብጥብጥ ሰው በመግደል፣ አካል በማጉደልና ንብረት በማውደም በተጠረጠሩ 14 ግለሰቦች ላይ ዓቃቤ ሕግ በአሥር ቀናት ውስጥ ክስ እንዲመሠርት ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡
ላለፉት ሁለት ወራት በ14 ተጠርጣሪዎች ላይ ሲያጣራ የቆየውን የምርመራ ሒደት ማጠናቀቁንና ለፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ማስረከቡን የፌዴራል ፖሊስ በማሳወቁ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ዓቃቤ ሕግ ክስ እንዲመሠረት አሥር ቀናት ፈቅዷል፡፡
በቡራዩና አካባቢው፣ በአዲስ አበባና በተለያዩ ክፍላተ ከተሞች በተቀሰቀሰ ረብሻና ብጥብጥ የ30 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ይታወሳል፡፡
ምንጭ፦ ሪፖርተር

ኦብኮ🔝የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦብኮ) ከኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፒ) ጋር #ለመዋሃድ የሚያስችለውን ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ከኦዲፒ ጋር የፕሮግራምና የሐሳብ ልዩነት እንደሌለው ገልጾ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የውህደት ስምምነት ለማድረግ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ኦብኮ ህገመንግስቱ ከጸደቀ ከአንድ ዓመት በኋላ በ1988 የተመሰረተ ሲሆን፣ ከአመታት በፊት በፓርቲው ውስጥ በተፈጠረ አለመግባባት/በምርጫ ቦርድ ውሳኔ ዶክተር መረራን ጨምሮ የድርጅቱ ከፍተኛ መሪዎች ፓርቲውን ለቀው መውጣታቸው ይታወሳል።
ምንጭ፦ elu
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA
ምንጭ፦ elu
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA
ጅማ እና አምቦ!! ትላንት ምሽት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በተለጠፉ የሰልፍ ጥሪ መልዕክቶች ዛሬ ተማሪዎች ሰልፍ ውጥተዋል በዚህም የዛሬው የትምህርት መርሀ ግብር ተቋርጧል። በተመሳሳይ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ አዋሮ ካምፓስ ተማሪዎች ሰልፍ እያደረጉ ይገኛሉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia