ጥቅምት 3/2011 ዓ.ም.
ለሁሉም የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ
=================================
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የትምህርት ሚኒስቴር የሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች የቅበላ ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የመቀበያ ጊዜውንም ወደፊት እንደሚያሳውቅ መግለጹ ይታወሳል፡፡
በዚህም መሠረት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች የቅበላ ጊዜ ከዚህ በታች በተገለጸው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት የሚከናወን በመሆኑ በየተቋማቱ የተመደባችሁ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በየተመደባችሁባቸው ዩኒቨርስቲዎች በመገኘት እንድትመዘገቡና
ትምህርት እንድትጀምሩ እናስታውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ
========
ተማሪዎች ወደ ተመደባችሁባቸው ተቋማት ስትመጡ ብርድ ልብስ ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅና የስፖርት ትጥቅ አሟልታችሁ መምጣት እንደሚጠበቅባችሁ ለመጠቆም እንወዳለን፡፡
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ትምህርት ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ለመላው ተማሪዎች ከዶ/ር ዐብይ የተላለፈ መልዕክት‼️
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የአዲሱን ዓመት የከፍተኛ ትምህርት መጀመር አስመልክተው ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ያስተላለፉትን መልዕክት ከላይ ባሉት ሁለት ምስሎች ማንበብ ትችላላችሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የአዲሱን ዓመት የከፍተኛ ትምህርት መጀመር አስመልክተው ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ያስተላለፉትን መልዕክት ከላይ ባሉት ሁለት ምስሎች ማንበብ ትችላላችሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
የከፍተኝ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በዚህ ጥሪ መሰረት ለጉዞ እንድትዘጋጁ እንዲሁም አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን እንድታዘጋጁ ትኬት መቁረጥ ይጨምራል።
ከዚህ ውጪ በዩኒቨርሲቲዎች ላይ ብቻ የሚያተኩረውን ቻናላችንን መጎብኘት ትችላላችሁ @tikvahuniversity

Forwarded from Ab G
Addis Ababa Chamber of Commerce and Sectoral Associations will soon convene its 14th Regular General Assembly as required by and indicated under Article 17 of Proclamation Number 341/2003. As such the moment offers the business community with its most critical challenge as so much will depend on the competence and dedication of the officers that will be chosen at the forthcoming General Assembly scheduled to be held at the Intercontinental Hotel, Addis Ababa on 25 October, 2018.
The Chamber is forming a committee of dedicated and experienced business leaders to receive nominations for the elective offices. The candidates will have to be from amongst the members of the Chamber.
The AACCSA Secretariat would, therefore, like to call upon all members to forward nominations, including themselves, for the posts of President and Board of Directors by filling in and returning the enclosed Nomination Form in sealed envelopes to: the Secretary General of Addis Ababa Chamber of Commerce and Sectoral Associations up to 15 October 2018, 5 p.m.
Members who may have not paid membership fees for two years and above are not eligible to be candidates. Details of the Criteria and the Nomination form are attached herewith (Ref. to appendix 5.)
For further information, please contact AACCSA officers through telephone Nos. 5155221, 5519713, 5504646, 5513814 or 5518055 Ext. 222/215/210/230.

Addis Chamber General Assembly.pdf
303 KB
ማስጠንቀቂያ!!!
ጤና ይስጥልኝ ይህን ያውቁ ይሆናል?
ሽክ ዝንጥ ብለው ኧረ ከዓይን ያውጣቹህ መባል ከፈለጉ በዕድሜዎት ልክ ከታች ያሉትን ቁጥሮች ይጫኑ፡፡ ለሴቶችም ለወንዶችም ሰዓት ቢሉ ጫማ....ስልክ ቢሉ ሽቶ....ቦርሳ ቢሉ ኮስሞቲክስ...እንዲሁም ለተለያዮ ዝግጅቶች የቲሸርት ህትመት...የባነር ህትመት...እንዲሁም ሌሎችም የህትመት ሥራዎችን እንሠራለን፡፡

#UPDATE ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ⬆️
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት አክንዉሚ አዴሲና የሚመራውን የልዑካን ቡድን ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩና የልዑካን ቡድኑ የአፍሪካ ልማት ባንክ በመስኖ ልማት፣ በወጣቶች ስራ ፈጠራ፣ በኃይልና በግል ዘርፎች ለኢትዮጵያ ድጋፍ የሚያደርግበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
ኢትዮጵያና የአፍሪካ ልማት ባንክ ጠንካራ ግንኙነትና ትብብር እንዳላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ ገልጸዋል፡፡