ፎቶ⬆️የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር የሆኑት ፕሮፌሰር #ብርሀኑ_ነጋ እና አቶ #አንዳርጋቸው_ፅጌ አዲስ አበባ ገብተዋል።
©ECADF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ECADF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update⬆️ቀደም ብለው እንዳይገቡ የተደረጉ ጋዜጠኞችም እዲገቡ የተደረገበት እና ሁሉም ጋዜጠኞች የተሳተፉበት የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ ተጠናቋል።
📌ከሰዓታት በኋላ አመራሮቹ በአዲስ አበባ ስታዲየም አቀባበል ይደረግላቸዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
📌ከሰዓታት በኋላ አመራሮቹ በአዲስ አበባ ስታዲየም አቀባበል ይደረግላቸዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#udate አርበኞች ግንቦት 7⬇️
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ለውጥ እንዲመጣ የሁሉም ሀሳብ አራማጆች #ለዘለቄታዊ ለውጥ ቁጭ ብሎ መወያየት እንደሚገባ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለፁ።
ሊቀመንበሩ በቦሌ አየር ማረፊያ በሰጡት መግለጫ #የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ለመጠበቅ ከመጣር ይልቅ #ትክክለኛ ምርጫ ማካሄድ የሚችል ስርዓትና #ተቋማት መኖራቸውን ማረጋገጥ ቅድሚያ ሊሰጠው እንደሚገባ ገልፀዋል።
የለውጡ ኃይል የሀገሪቱን ረጅም የመከራ ቀን በመሳጠርም ትልቅ አስተዋፅኦ ማድረጉንም አስታውቀዋል።
ከሁሉ በላይ ሁላችንም ለሀገር ለውጥ #እንወያይ የሚል ሀሳብ አንግቦ ለተግባራዊነቱም መስራቱ መጪው ጊዜ #ብሩህ ይሆናል የሚል ተስፋ እንዳሰነቃቸውም ገልፀዋል።
የአርበኞች ግንቦት ሰባት ከሁሉም ኃይሎች ጋር ተመካክሮ የተገኘውን ይህን እድል መጠቀም እንደሚሻም ነው ያሰትወቁት ።
በፖለቲካ ምክንያት ሰውን እንደጥላት የማየት አስተሳሰብ ከህብረተሰቡ ሊወጣ ይገባል #መረጋጋት ያስፈልጋል ብለዋል ፕሮፌሰሩ።
የሀገሪቱን ዘለቂ ሰላም ለማምጣትና ዲሞክራሲያዊ ባህልን ለማጎልበት ህብረተሰቡ ለመወያየትና ለመደማመጥ የሚቻልበት ሁኔታ መፍጠር አለበት ስለዚህም ለሁሉም ነገር ነገሮችን #ተረጋግቶ ማሰብ ይገባል ብለዋል።
እኛ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲመጣ ከማድርግ ውጪ ሌላ ዓለማ የለም ይህን ስራ ለመተግበር ግን ብዙ ስራ ይጠይቃል ይህንንም ከሁሉም ጋር በጋራ ለመስራት ፍቃደኛ ነን ብለዋል ሊቀመንበሩ በመግለጫቸው።
ፕሮፌሰር ብርሃኑ እኛ በህብረ ብሔራዊ ስሜት ሀገርን ለመገባት አስበን ብንመጣም #በብሔር ከተደራጁ አካት ጋርም ቢሆን በዲሞክራሲያዊ መልኩ #ለመወያየት ዝግጁ ነን ብለዋል።
©etv

#update አዲስ አበባ ስታዲየም⬆️
የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር #ብርሀኑ_ነጋ ከጥቂት ደቂቃዎች ብኋላ በብዙ ሺዎች ለሚቆጠሩ ታዳሚዎች ንግግር ያደርጋሉ።
©ፎቶ፦ ናትናኤል
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር #ብርሀኑ_ነጋ ከጥቂት ደቂቃዎች ብኋላ በብዙ ሺዎች ለሚቆጠሩ ታዳሚዎች ንግግር ያደርጋሉ።
©ፎቶ፦ ናትናኤል
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update አሃዴሃን⬆️
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴሃን) ከኤርትራ በረሃ ኦማህጀር በመነሳት ወደ ኢትዮጵያ እየገባ ይገኛል።
📌የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሀይል ንቅናቄ ( አዴሀን ) የኤርትራ መቀመጫውን በመዝጋት ነው ወደ ሀገር እየመጣ የሚገኘው።
©የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን