TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
እጅግ ልብ የሚሰብር ዜና⬆️ትላንት ለሊት #ገርጂ በደረሰው የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰው ህይወት አልፏል። ከሟቾቹ መካከል ከጀርመን ሀገር የመጣ እና እረፍቱን ጨርሶ ወደ ጀርመን የሚመለስ ወጣት ይገኝበታል። ሁሉም የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው። ወደ ቦሌ ኤርፖርት ጉዞ ላይ በነበሩበት ወቅት ነው በአደጋው ህይወታቸው ያለፈው።

©ከቤተሰባቸው የቅርብ ሰው
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከጅማ ⬆️

"እኛ የጅማ ከተማ ፈረንጅ አራዳ ወጣቶች ነን ትላንትጷግሜ 2 እና ዛሬ ለተቸገሩ አዛውንቶች፣ እናቶች እና ጎዳና ላይ ላሉ ወገኖቻችን ከመንደራችን ከየቤቱ ልብስ እና ጫማ በመሰብሰብ ላይ ነን ደስ የሚለው ሁሉም ሰው አየተባበረን ነው።"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቀን 1📌የአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ትምህርት የመጀመሪያ ቀን በ @tikvahethedu ላይ ገብታችሁ ተከታተሉ።

አስተያየት፣ ሀሳብ መስተካከል አለበት የምትሉት ጉዳክ ካለ 0919 74 36 30 ደውሉልኝ!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል። ኮሚቴው ከሁለት ሳምንት በፊት አካሂዶት በነበረበው መደበኛ ስብሰባ ወቅት ከተወያየባቸው አጀንዳዎች በተጨማሪ መታየት ሲኖርባቸው በጊዜ እጥረት ምክንያት ባልተዳሰሱ ድርጅታዊና ሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ ይመክራል። በተጨማሪም በ11ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ በሚቀርበው የድርጅቱ ሪፖርት ላይ የሚወያይ ሲሆን አጠቃላይ የጉባኤ ዝግጅቱ ያለበትን ሁኔታ በመገምገም የቀሪ ሥራዎች አፈፃፀም አቅጣጫን ያስቀምጣል፡፡

©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከሽረ እንደስላሴ ደጋፊዎች⬇️

"ደሰ የሚል ዜና ሱር construction ለሸር እንዳሰላሰ football ክለብ 15,000,000 (አሰራ አምት ሚልየን) ብር ድጋፍ ሰጥቷል፡፡ ሱር እናመሰግናለን"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ⬆️አርቲስት እና አክቲቪስት ታማኝ በየነ በአዳማ ከተማ የተደረገለት ደማቅ አቀባበል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update⬆️ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንደ #እናት ሆነው ለማሳደግ በዛሬው ዕለት አንድ ህፃን ልጅ ተረክበዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia