TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ጳጉሜ 2 - የፍቅር ቀን

#በፍቅር ተደምረን፤ #በይቅርታ እንሻገር!

ክፉ አያግኛችሁ! ሰላም እደሩልኝ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የ10ኛ ክፍል ውጤት መታየት ጀምሯል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ውጤታችሁን ለማየት📌

በrtn 8181 እና በፈተናዎች ኤጄንሲ ድረገጽ https://app.neaea.gov.et/Home/Student ተጠቀሙ።

መልካም ዕድል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከገርጂ⬆️

"Hi Tsega እጅግ በጣም ከባድ የመኪና አደጋ አዲስ አበባ ገርጂ አካባቢ ከኮካብ ህንፃ ወደ አንበሳ ጋራዥ በሚወስደው መንገድ አንድ አፈር የጫነ Sino Truck ከአድ የVitz መኪና ላይ ወጠቶባታል ባሁን ሰዓት መኪናውን ለማንሳት ጥረት እየተደረገ ነው። ደሬ"

📌የጉዳት መጠንን በተመለከተ የተረጋገጠ መረጃ ሲደርሰኝ አቀርባለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
10ኛ ክፍል⬆️የማለፊያ ነጥብን በተመለከተ እንዲሁም አጠቃላይ ስለ ዘንድሮው የ10ኛ ክፍል ውጤት አስመልክቶ የተዘጋጀውን ፅሁፍ ከላይ አንብቡት።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማስታወቂያ📌ለ10ኛ ክፍል ተማሪዎች⬇️

የ10ኛ ክፍል ሐገር አቀፍ ፈተና ውጤት የወጣ ሲሆን ተማሪዎች ወይም ወላጆች ውጤታቸውን ቀጥሎ በተመለከተው የድህረ ገፅ አድራሻ መሠረተ ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

www.app.neaea.gov.et
ቀጥሎ student result የሚለውን ይጫኑ ቀጥሎ Click here for Grade 10 result የሚለውን ይጫኑ

1ኛ. የተማሪዉ/ዋ/ን መለያ ኮድ ወይም አድሚሽን ቁጥር ማስገባት

ማሳሰቢያ፦

፨ የተማሪዉ/ዋ/ን ውጤት ለማወቅ የሚያስፈልጉ መረጃዎች

A ማለት 4 ነጥብ ነው
B ማለት 3 ነጥብ ነው
C ማለት 2 ነጥብ ነው
D ማለት 1 ነጥብ ነው
F ማለት 0 ነጥብ ነው

2ኛ. ከተዘረዘሩት የትምህርት አይነቶች ውስጥ የግድ መያዝ ያለባቸውን #የmaths, #english & #civics ውጤቶችን በመመዝገብ እና ተጨማሪ 4 የተሻሉ የትምህርት አይነት ውጤቶችን መመዝገብ በአጠቃላይ 7 የትምህርት አይነት ይሆናሉ ማለት ነው።

3ኛ. ከላይ በተዘረዘረው የነጥብ አሰጣጥ መሰረት የ7ቱን የትምህርት አይነቶች አጠቃላይ ድምር ማግኘት አና ለ7 ማካፈል ነው።

©ኢዓአት-ጅዳ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እጅግ ልብ የሚሰብር ዜና⬆️ትላንት ለሊት #ገርጂ በደረሰው የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰው ህይወት አልፏል። ከሟቾቹ መካከል ከጀርመን ሀገር የመጣ እና እረፍቱን ጨርሶ ወደ ጀርመን የሚመለስ ወጣት ይገኝበታል። ሁሉም የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው። ወደ ቦሌ ኤርፖርት ጉዞ ላይ በነበሩበት ወቅት ነው በአደጋው ህይወታቸው ያለፈው።

©ከቤተሰባቸው የቅርብ ሰው
@tsegabwolde @tikvahethiopia