TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
56.9K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ሌመን ከተማ⬆️

"ሠላም ፀግሽ ይሄ የምትመለከተው ፎቶ በቡታጀራ መስመር ኦሮምያ ክልል አዋሽ እና ሌመን የሚባል ከተማ መሃል ሲኖትራክ ከመንገዱን ወጥቶ ቅጥቅጥ የህዝብ መኪናን ገጭቶ ሶስት ሠዎች ወዲያው ህይወታቸው ሲያልፍ ፤በርካቶች ቀላል እና ከባድብ የአካል ጉዳት ሰለባ ሆነዋል። በሚያሳዝን መልኩ እዛው ሌመን ከተማ ውሥጥ የትላንት ሳምንት ዕሮብ አሸዋ የጫነ #ሲኖትራክ ፍሬን በጥሶ ከሁለት አገር አቋራጭ የህዝብ ተሽከርካሪዎችን ገጭቶ እና መንገድ ዳር ወዷልዳለ ቤት ገብቶ በርካቶች ህይወታቸው አልፏል። ተሽከርካሪዎች ጥንቃቄ ጥንቃቄ እባካችሁን! #ራስአሉላ ነኝ ከአ/አ"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ክፍት የስራ ቦታ⬆️የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ባሉት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

©wube
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አስደሳች መልዕክት📌ቋንቋን ማወቅ ምንኛ መታደል ነው። ከአንድ በላይ ቋንቋን መቻል አዕምሮን ከማስፋት በተጨማሪ ከሰዎች ጋር ያለንን መስተጋብር ያሰፋዋል።
.
.
TIKVAH-EDU #በመጀመሪያው ዙር #አፋን ኦሮሞ እና #ትግርኛን ያስተምራል። በመፅሀፍት በመታገዝ እና ቋንቋውን በሚያቁት የቻናላችን ቤተሰቦች አማካኝነት ነው ትምህርቱ የሚሰጠው።
.
.
በቅድሚያ በሀገራችን ብዙ ሚሊዮን ተናጋሪ ያለውን #የአፋን ኦሮሞ መማማር እንጀምራለን።
.
.
የሚያውቁትን ቋንቋዎች ለማስተማር #ፍቃደኛ የሆኑ ሰዎች በመጡ ቁጥር ብዙ ቋንቋዎችን እንማራለን።

ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው!
.
.
እኛ ኢትዮጵያዊያን ባለማወቅ ብዙ ተጎድተናል። በሀገራች የሚነገሩ ብዙ ቋንቋዎች እያሉ ቀድመን የለመድነው የባዕድ ሀገር ቋንቋ ነው።
.
.
QAANQEE GADAA
ቃንቄ ገዳ
ኦሮሚኛ እንማር!

እገዛ ለማድረግ ሀሳብ ለማቅረብ የምትፈልጉ 0919 74 36 30 በማንኛውም ሰዓት መደወል ትችላላችሁ።

https://telegram.me/Tikvahethedu - ተቀላቀሉ
በአሁን ሰዓት TIKVAH-EDU በእነዚህ ቋንቋዎች ትምህርት እና ስልጠና ይሰጣል።

አፋን ኦሮሞ
ግዕዝ
ትግርኛ

ፈጣሪ #እድሜ እና #ጤና ይስጠን እንጂ ብዙ ቋንቋዎችን ለመልመድ ጥረት እናደርጋለን።

በቀጣይ ዙሮች ደግሞ ሌሎች ቋንቋዎችን እንማማራለን።

ኢትዮጵያችን የኛ ናት!

.ሲዳምኛ፣ አፋርኛ፣ ወላይትኛ፣ ሱማልኛ፣ ጉራጊኛ፣...ብዙ ብዙ ቋንቋዎችን እንማማራለን!

ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!

https://telegram.me/Tikvahethedu - ተቀላቀሉ

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ምርጫ 2012⬇️

በኢትዮጵያ በ2012 ዓ.ም የሚካሄደው 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ #ግልፅና #ተዓማኒ እንዲሆን በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ምርጫውን ነፃና ገለልተኛ እንዲሁም ከሰው ንክኪና ከመጭበርበር ነፃ ለማድረግ ከመራጮች ምዝገባ እስከ ውጤት ቆጠራ ድረስ በቴክኖሎጂ ታግዞ ለማከናወን እንቅስቃሴ መጀመሩን ነው ቦርዱ የገለፀው።

©ዋልታ ሚዲያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
10 ሺ ደርሰናል! TIKVAH-EDU ይህ ቻናላችን ትምህርታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ ይሰራል። አመሰግናለሁ!

https://telegram.me/Tikvahethedu - ተቀላቀሉ

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሴቶችን የማያከብር እና የሚንቅ ያልሰለጠነ ብቻ ሳይሆን ወደ ፊትም #የማይሰለጥን ነው!

◾️▪️ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ▪️◾️
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ይገርማል! 11 ሺ ደርሰናል! TIKVAH-EDU ይህ ቻናላችን ትምህርታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ ይሰራል። አመሰግናለሁ!

https://telegram.me/Tikvahethedu - ተቀላቀሉ

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጳጉሜ 1 - የሰላም ቀን!

እድገታችንን ለማፋጠንና ችግሮቻችንን ለመፍታት፣ በቅድሚያ #ሰለማችንን የማረጋገጥ ግዴታችንን ልንወጣ ይገባል!

ሰላማችሁ ይብዛ! ሰላም እደሩ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በነባር ቆጣሪዎች ላይ ያሉ ችግሮችን እንደሚፈታ የታመነበት "ስማርት የኤሌትክክ ቆጣሪ" አገልግሎት ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በሙከራ
ደረጃ በአዲስ አበባ ተግባራዊ እንደሚሆን ተገለጸ። አሁን አገልግሎት ላይ ያሉት ቆጣሪዎች ደንበኞች የተጠቀሙትን የሃይል መጠን በአግባቡ ያለመቁጠር፣ ለሃይል #ስርቆት የተጋለጡና በከፍተኛ ደረጃ የሃይል ብክነት በማስከተል አገልግሎት አሰጣጡ ላይ ችግር እየፈጠሩ እንደሆነ ተጠቁሟል።

©ዋልታ ሚዲያ
@tsegabwolde @tivahethiopia
ሰበር ዜና! የፌደራል ፖሊስ የኢንጂነር #ስመኘው_በቀለ ግድያ ምርመራ ውጤትን ከደቂቃዎች በኋላ ይፋ ያደርጋል።

©fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የፌደራል ፖሊስ የሚሰጠው መግለጫ በየትኛው ሚዲያ ይተላለፋል የሚለው እስካሁን የታወቀ ነገር የለም። መግለጫውን የሚያስተላልፉ ጣቢያዎች ካሉ አሳውቃለሁ።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
Fana Live! ቀጥታ እየተላለፈ ይገኛል!
ETV ZENA Live! መግለጫው ቀጥታ እየተላለፈ ይገኛል!
ሰበር ዜና! ኢንጂነር ስመኘው በቀለ እራሳቸው እንዳጠፉ ተጠቁሟል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ፌደራል ፖሊስ የህዳሴው ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ #እራሳቸውን እንዳጠፉ አረጋግጫለሁ ብሏል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia