ጥንቃቄ📌ይህ 5,143 ተከታዮች ያሉት የፌስቡክ ገፅ የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ የአማርኛ ገፅ #አይደለም። በዚህ ገፅ የተዛቡ መረጃዎች እየተሰራጨ በመሆኑ ጥንቃቄ አድርጉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update⬆️በሀለባ ከተማ አሁኑ ሰዓት ልዩ ሀይል ገብቶ የማረጋጋት ስራ በመስራት ላይ ይገኛል። የንግድ ተቋማት እንደተዘጉ ናቸው። በተመሳሳይ መንገድም እንደተዘጋ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ⬆️
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ #ደመቀ_መኮንን ከረጅም ዓመታት የውጭ ሃገር ቆይታ በኋላ ወደ እናት ሃገሩ የተመለሰውን አርቲስት #ታማኝ_በየነን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡
አርቲስት ታማኝ ከረጅም ዓመታት የውጭ ሃገር ቆይታ በኋላ ሲመለስ . . . "ወደ ምትወዳት እናት ሃገርህ እንኳን ደህና መጣህ" ብለውታል - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ፡፡
በሃገሪቱ የተጀመረው ለውጥ ውሃ-ልኩን ጠብቆ ለህዝብና ለሃገር የሚተርፍ ቁም-ነገር እንደዜጋ ለማበርከት መልካም መንፈስ እና ቀና ድጋፍ መኖሩን አቶ ደመቀ አውስተዋል፡፡
ከዚህ በኋላ ስለ እናት ሃገር እና ህዝቦቿ በርቀት በመብከንከን ሳይሆን፤ የዜግነት ግዴታን ለመወጣት እና ግላዊ አበርክቶን ለማኖር ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን ገልጸዋል፡፡
አርቲስት ታማኝ በበኩሉ መንግስት ያደረገለትን ደማቅ አቀባበል እጅግ እንዳስደሰተው በመግለጽ፤ በሃገሪቱ የተጀመረው #ለውጥ ቀጣይነቱ
እንዲረጋገጥ እና ፍሬ እንዲያፈራ #የበኩሉን እንደሚወጣ ተናግሯል፡፡
"ሃገሬ #በምትፈልገኝ ቦታ ሁሉ በተግባር ለመገኘት ዝግጁ ነኝ!" በማለት አርቲስት ታማኝ ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ በውይይቱ ላይ አረጋግጧል፡፡
©Office of Deputy Prime Minister

#update አርበኞች ግንቦት 7⬆️
አርበኞች ግንቦት 7 በኤርትራ ያለውን ወታደራዊ ካምፕ መዝጋቱ ተነግሯል። አርበኞች ግንቦት 7 ቡድን ታጣቂዎችም ከካምፑ በመውጣት ወደ #ኢትዮጵያ በመምጣት ላይ መሆናቸው ታውቋል።
የአርበኞች ግንቦት 7 አባላቱ #በሁመራ በኩል በማድረግ ወደ ሀገር ውስጥ ለመግባትት ጉዞ መጀመራቸውንም የተለያዩ የኤርትራ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
©fbc

#update ሀላባ ወደ #መረጋጋቱ እየተመለሰች ነው። የክልሉ ልዩ ሀይል የሰላም ማስከበር ስራ በመስራት ላይ ይገኛል። የንግድ ተቋማት እንደተዘጉ ናቸው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በኤርትራ የነበሩት የአርበኞች ግንቦት 7 ታጣቂዎች ኢትዮጵያ ሲገቡ ለግዜው ከመንግስት በኩል በተዘጋጀላቸው #አምስት ካምፖች ይቀመጣሉ ተብሏል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ባህር ዳር⬆️
#ታማኝ_በየነ ሰኞ ነሀሴ 28/2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት ላይ ባሕር ዳር ይገባል፡፡
አርቲስት እና አክቲቪስት ታ ማኝ በየነ 3 ሰዓት ላይ ወደ ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም ያመራል ተብሏል፡፡
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እንዳስታወቀው ሁሉም አድናቂዎቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ ወደ አየር መንገዱ መሄድ ሳይጠበቅባቸው በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም የሚጠብቁት ይሆናል፡፡
©AMMA