TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
206 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ፎቶ⬆️ጠ/ሚ ዶ/ር #ዐብይ_አህመድ በ7ኛው የቻይና አፍሪካ ትብብር ሪፎርም ላይ ለመሳተፍ #ቤጂንግ ገብተዋል።

ፎቶ ©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቸር ወሬ ከኢንጂነር ታከለ ኡማ⬆️

#በህገወጥ መንገድ የተያዙ የቀበሌ ቤቶችን በሁሉም ክፍለ ከተማ #የማጥራት ዘመቻ ቀጥሏል። በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ብቻ በኣንድ ሳምንት 150 ቤቶች ተገኝተዋል። ቤቶቹም በዚህ ሳምንት ለተቸገሩ እና አንገት ማስገቢያ ላጡ እንደ አብስራ አማረ ላሉ ቤተሰቦች እናስተላልፋለን።"

©ኢንጂነር ታከለ ኡማ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update⬆️በሀላባ ከተማ ውጥረት መከሰቱ ተሰምቷል። የንግድ ተቋማት እና መንገዶች ተዘግተዋል። የሀላባ ነዋሪዎች እንደነገሩኝ ከሆነ ከዚህ ቀደም ይህን መሰል ነገር በከተማው ታይቶ አይታወቅም። የፀጥታ ኃይሉም ሰላም ማስከበር ይኖርበታል ብለውኛል።

📌ዝርዝር ጉዳዮችን የና የውጥረቱ ትክክለኛ ምክንያት ምን እንደሆነ አረጋግጬ አሳውቃለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update⬆️ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ ከሩዋንዳው ፕሬዘዳንት #ፖል_ካጋሜ ጋር በቤጂንግ ተወያይትዋል።

ፎቶ፦fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia