#update ሱልጣን ሀንፍሬ አሊሚራህ እና የአፋር አክቲቪስቶች አቶ ጋአዝ አህመድን ጨምሮ ሌሎች ነገ ጧት ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ይገባሉ።
©BBN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©BBN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ሰማያዊ፣ ኢራፓ፣ መኢአድና ሌሎች ፓርቲዎችን ያሰባሰበው “የብሔራዊ መግባባትና ዕርቀ ሠላም ኮሚቴ” በአዲስ አበባ ፓርቲዎችን
ለምክክር ጠርቷል፡፡ ከአስተባባሪዎቹ አንዱ የሆኑት መላኩ መሰለ “በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የሚታየው ችግር በተናጠል ወይም በቡድን መፍትሔ ከሚሰጥበት አቅም በላይ በመሆኑ ተሰባስቦ መፍትሔ መፈለግ ይገባል” ነው ያሉት፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ለሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች የሠላም ጥሪ ቢያደርግም በየቦታው የሚታዩ ግጭቶች አስነዋሪና #ዘግናኝ ባሕሪያትን እየያዙ በመምጣታቸው ስብሰባው በአስቸኳይ መጠራቱን አስተባባሪዎቹ ጠቁመዋል፡፡
©ዋዜማ

#Update ጅግጅጋ⬇️
የቀረበውን ጥሪ ተከትሎ አገልግሎት ሰጪዎች ወደ ስራ እየተመለሱ እንደሚገኝ ተሰምቷል። የተለያዩ የንግድ ተቋማት ወደ ስራ እየገቡ ናቸው። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጅግጅጋ የሚገኙ 3 ቅርንጫፎቹ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል።
©fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የቀረበውን ጥሪ ተከትሎ አገልግሎት ሰጪዎች ወደ ስራ እየተመለሱ እንደሚገኝ ተሰምቷል። የተለያዩ የንግድ ተቋማት ወደ ስራ እየገቡ ናቸው። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጅግጅጋ የሚገኙ 3 ቅርንጫፎቹ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል።
©fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ለ4 ተከታታይ ሳምንት ስልጠና አዘጋጅቷል ፍላጎት ያላችሁ መካፈል ትችላላችሁ ተብላችኋል።
📌AAiT 5 kilo
@tsegabwolde @tikvahethiopia
📌AAiT 5 kilo
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update 425 ተቀጣጣይ ፈንጅ ተያዘ⬆️
በትግራይ ክልል በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ 425 ተቀጣጣይ ፈንጅ ተያዘ።
ተቀጣጣይ ፈንጁ 75 ኪሎ ግራም ክብደት ሲኖረው መኾኒ ከተማ ልዩ ስሙ ገረብ አባ ሃጎስ በተባለ ስፍራ የተያዘ ነው ተብሏል።
ፈንጁ ድልድይ ስር ተደብቆ ወደ መቐለ ከተማ ሊሻገር ሲል በህዝቡ ጥቆማ መያዙንም የትግራይ ክልል የህዝብና የመንግስት ግንኙነት ቢሮ አስታውቋል።
©የትግራይ ክልል መንግስት ኮሚ.

#update ከሱማሌ ክልል ተፈናቅለው አዳማ መጠልያ ተሰርቶላቸው የነበሩ ተፈናቃዮች ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በፈጠሩት አለመግባባት የመኖሪያ ቤታቸው ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል።
©ENF
Photo-A
በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ጥረት እናደርጋለን።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ENF
Photo-A
በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ጥረት እናደርጋለን።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ ከተማ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሊያስገነባ መሆኑን ተሰምቷል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከለኩ ወጣቶች የመጣ መልዕክት⬇️
በ19/12/2010 በዕለተ ቅዳሜ በሲዳማ ዞን በለኩ ከተማ ሁሉንም ባሳተፈ መልኩ የደም ልገሳ በማድረግ ልንደርስላቸው ለሚገቡን ለመድረስና ለዘመን መለወጫ በጣም የተቸገሩ እና ጧሪ ቀባሪ የሌላቸውን አረጋዊያንን ለመመገብ እየተሯሯጥን እንገኛለንና ሁሉም ይህን ቀና አላማ በመደገፍ ከጎናችን እንዲሆን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ለወገን ደራሹ ወገን ነው!
የለኩ ከተማ ወጣቶች-0919687777

መልካም ተግባር-ከአ.አ ወጣቶች⬆️
"በትላንትናው ዕለት ከነበረው ጫወታ በፊት በሙዳይ በጎ አድራጎት ግቢ ውስጥ በመገኘት የተለያዩ አልባሳት እና የብር ድጋፍ አድርገናል። ኳስን ከመዝናኛ አልፎ ለበጎ ተግባር ብናውለው ጥሩ ነው ሄደው እንዲጎበኙ መልክት አስተላልፍልኝ"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"በትላንትናው ዕለት ከነበረው ጫወታ በፊት በሙዳይ በጎ አድራጎት ግቢ ውስጥ በመገኘት የተለያዩ አልባሳት እና የብር ድጋፍ አድርገናል። ኳስን ከመዝናኛ አልፎ ለበጎ ተግባር ብናውለው ጥሩ ነው ሄደው እንዲጎበኙ መልክት አስተላልፍልኝ"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከአዳማ⬇️
"ፀግሽ የአዳማው ግጭት እኛ ሰፈር ነው። የግጭቱ ምክንያት ተፈናቃዮቹ ከመምጣታቸው በፊት የድንጋይ ካባ ነበር በቦታው እና አሁን ድንጋዩ የኛ ነው በማለታቸው ነው ግጭቱ የተፈጠረው። በአሁኑ ሰዓት በኦሮሚያ ፖሊስ ተበትኗል። አሁን #የተረጋጋ ሁኔታ ላይ ናቸው።"

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
የውሸት ዜና⬆️ባለፉት ቀናት በፌስቡክ የኤርትራ ወታደሮች ወደ ኢትዮጵያ (ትግራይ ክልል) ገብተዋል ተብሎ ሲሰራጭ የነበረው ዜና ውሸት መሆኑ ጋዜጠኛ ግርማይ ገብሩ አረጋግጧል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መልካም ተግባር-ከአ/አ ወጣቶች⬆️
በኢትዮጵያ የሊቨርፑል ደጋፊዎች ትላንት በሸበሌ ሆቴል ለወገናቸው ድጋፍ አድርገዋል። ወጣቶቹ ኳስ ከማየት ባለፈ ለወገኖቻቸው የመማሪያ ቀሳቁሶችን አሰባስበዋል። ሁሉም ምስጋና ይገባቸዋል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በኢትዮጵያ የሊቨርፑል ደጋፊዎች ትላንት በሸበሌ ሆቴል ለወገናቸው ድጋፍ አድርገዋል። ወጣቶቹ ኳስ ከማየት ባለፈ ለወገኖቻቸው የመማሪያ ቀሳቁሶችን አሰባስበዋል። ሁሉም ምስጋና ይገባቸዋል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ወዳጆቼ ሁሌም ማለት እችላለሁ የራሴን የግል እይታ ወደህዝብ ለማድረስ አልፈልግም። ቤታችን የብዙ ሰው ስለሆነ በገለልተኝነት ማገልገሉን መርጫለሁ። ዛሬ ግን ፍቃዳችሁን ጠይቃላሁ? ሰሞኑ ወደ ፌስቡክ ጎራ ስል የማየው ነገር ሁሉ ልቤን እየሰበረው ነው። ሰው ወዴት እያመራ እንደሆነ ግራ ገብቶኛል። ትንሽ የተሰማኝን ልተንፍስ ??
ፍቃደኞች ናችሁ✅
አይደለንም❌
ይህ የሁላችንም ቻናል ነው!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፍቃደኞች ናችሁ✅
አይደለንም❌
ይህ የሁላችንም ቻናል ነው!
@tsegabwolde @tikvahethiopia