TIKVAH-ETHIOPIA
#Update የደቡብ ሱዳን ፕሬዚደንት ሳልቫኪር ማያርዲት የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በዓለ ሲመት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ በተጨማሪ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጠቅላይ ሚኒስትር ጃን ሚኬል ሳማ ሉኮንዴ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፎቶ : የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር @tikvahethiopia
#Update
የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በዓለ ሲመትን ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል።
በተጨማሪ የኬኒያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ በዓለ ሲመቱን ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፎቶ : ኢብኮ
@tikvahethiopia

#Update 6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምስረታ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። 425 የምክር ቤት አባላት ተገኝተዋል። የምክር ቤቱ አባላት በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዜዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ አማካኝነት ቃለ መሃላ ፈፅመዋል። @tikvahethiopia
የካቢኔ ሹመት ጉዳይ ?
ዛሬ በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት የካቢኔ ሹመት አልፀደቀም። የካቢኔ ሹሙቱ ነገ ወይም በቀጣይ ቀናት ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethiopia
ዛሬ በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት የካቢኔ ሹመት አልፀደቀም። የካቢኔ ሹሙቱ ነገ ወይም በቀጣይ ቀናት ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ሆነው የተሾሙት ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ዓሊ በዓለ ሲመታቸው በመስቀል አደባባይ የሚካሄድ ሲሆን ለዚሁ ስነስርዓት በርካታ ነዋሪዎች ወደ መስቀል አደባባይ እያቀኑ መሆኑን የአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬተሪያት አሳውቋል። @tikvahethiopia
#Update
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዓለ ሲመት በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው።
በዓለ ሲመቱ እጅግ ከፍተኛ የሰው ቁጥር በተገኘበት ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
በበዓለ ሲመቱ ላይ ከፍተኛ አመራሮች ፣ የሃይማኖት አባቶች፣ አባገዳዎች ፣ ወጣቶችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ታድመዋል።
የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ፣ የተለያዩ ሀገራት ተወካዮችም የበዓለ ሰመቱ ታዳሚዎች ናቸው።

በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) የሚወጡት መልዕክቶች ?
ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኩል የወጡት ፅሁፎች መነጋገሪያ እየሆኑ ነው።
ከፅሁፎቹ መካከል አንደኛው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ ተብሎ የወጣው ነው።
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ምንም እንኳን ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ንግግር ያላደረጉ ቢሆንም ኢብኮ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያደረጉት ንግግር ብሎ አንድ ፅሁፍ አሰራጭቷል።
በተጨማሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት በዝግ መምከሩን የሚገልፅ ሌላ ፅሁፍም አውጥቷል። ምክር ቤቱ ምንም አይነት ዝግ ስብሰባ አላደረገም ነበር።
ድርጅቱ እስካሁን ስለተፈጠረው ጉዳይ በግልፅ ማብራሪያ አልሰጠም።

በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) የሚወጡት መልዕክቶች ? ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኩል የወጡት ፅሁፎች መነጋገሪያ እየሆኑ ነው። ከፅሁፎቹ መካከል አንደኛው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ ተብሎ የወጣው ነው። ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ምንም እንኳን ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ንግግር ያላደረጉ ቢሆንም ኢብኮ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያደረጉት ንግግር…
EBC ሀክ ተደርጓል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ይፋዊ ፌስቡክ ገፅ #ሀክ መደረጉ /መጠለፉ/ ተገልጿል።
በገፁ ላይ የሚሰራጩት መረጃዎች ሆነ መልዕክቶች የተቋሙ አይደሉም ተብሏል።
@tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ይፋዊ ፌስቡክ ገፅ #ሀክ መደረጉ /መጠለፉ/ ተገልጿል።
በገፁ ላይ የሚሰራጩት መረጃዎች ሆነ መልዕክቶች የተቋሙ አይደሉም ተብሏል።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#Update የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዓለ ሲመት በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው። በዓለ ሲመቱ እጅግ ከፍተኛ የሰው ቁጥር በተገኘበት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በበዓለ ሲመቱ ላይ ከፍተኛ አመራሮች ፣ የሃይማኖት አባቶች፣ አባገዳዎች ፣ ወጣቶችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ታድመዋል። የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ፣ የተለያዩ ሀገራት ተወካዮችም የበዓለ ሰመቱ ታዳሚዎች ናቸው። @tikvahethiopia
#Update
በጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በዓለ ሲመት ላይ የተገኙ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ንግግር አድርገዋል።
ለጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የ "እንኳን ደስ አልዎት!" መልዕክታቸውን ያስተላለፉ ሲሆን መሪዎቹ በንግግሮቻቸው ያነሷቸውን ጉዳዮች በዚህ ያንብቡ : https://telegra.ph/BBC-10-04
@tikvahethiopia
በጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በዓለ ሲመት ላይ የተገኙ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ንግግር አድርገዋል።
ለጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የ "እንኳን ደስ አልዎት!" መልዕክታቸውን ያስተላለፉ ሲሆን መሪዎቹ በንግግሮቻቸው ያነሷቸውን ጉዳዮች በዚህ ያንብቡ : https://telegra.ph/BBC-10-04
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#Update በጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በዓለ ሲመት ላይ የተገኙ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ንግግር አድርገዋል። ለጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የ "እንኳን ደስ አልዎት!" መልዕክታቸውን ያስተላለፉ ሲሆን መሪዎቹ በንግግሮቻቸው ያነሷቸውን ጉዳዮች በዚህ ያንብቡ : https://telegra.ph/BBC-10-04 @tikvahethiopia
#DrAbiyAhmed
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ "አካታች ብሔራዊ ውይይት" እንደሚካሄድ ገለፁ።
ይህን የገለፁት በበዓለ ሲመታቸው ላይ ባደረጉት ባሰሙት ንግግር ነው።
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ፥ ብሔራዊ ውይይቱ "ችግሮቻችንን በጠረጴዛ ዙሪያ ይፈታሉ ብለው የሚያምኑትን" የሚያካትት እና በኢትዮጵያውያን የሚመራ እንደሚሆን ጥቆማ ሰጥተዋል።
በትግራይ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም. ተቀስቅሶ ወደ አማራ እና አፋር ክልሎች የተዛመተው እና "በክህደት እና በእብሪት የተጠነሰሰ" ያሉት ግጭት "እንደ ሀገር እጅግ ከባድ ዋጋ" ማስከፈሉንም ተናግረዋል።
" ጠላት ብረት አንስቶ እንደ ብሌናችን የምናየውን የሰሜን እዝ አጠቃ፤ የጥሞና ጊዜ እንስጥ ባልንብት ጊዜም ህጻናትን እያስታጠቀ በርካታ ዜጎቻችንን አጠቃ፤ ንብረትም አወደመ" ሲሉም ተደምጠዋል።
“እኛ ኢትዮጵያውያን ሰልፍ ይዘን ስንዘምትም ሆነ ሰይፍ ይዘን ስነነሳ ጠባችን ኢትዮጵያ ጠል ከሆኑት ጋር ብቻ መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፤ ኢትዮጵያ የተማሏ አቅም እና አቋም ያለው የፀጥታ ሀይል ታደራጃለች” ሲሉም ተናግረዋል።
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ፥ "በመጪው ዘመን ብዝኃነታችንን በጌጥነት ተቀብለን መታረቅ የሚችል ሐሳባችንን አስታርቀን መከበር የሚገባው ልዩነቶቻችችን አክብረን ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችንን አጠንክረን ወደ ከፍታ የምንተምበት ጊዜ ይሆናል" ያሉ ሲሆን "ይኸም እንዲሳካ የፖለቲካ ልዩነቶቻችንን ለማጥበብ አካታች ብሔራዊ የውይይት መድረክ እናካሂዳለን" ብለዋል።
መረጃው ከዶቼቨለ እና አል ዓይን የተውጣጣ ነው።