#COVID19AddisAbaba
በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 3,545 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 177 ሰዎች ሲሆኑ 111 አድራሻቸው አዲስ አበባ የሆኑ፣ 53 ሰዎች በአ/አ ከሚገኙ ልይቶ ማቆያ የሚገኙ የስደት ተመላሾች ፤ 3 የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያውያኖች የቀሩት 10 ሰዎች የውጭ ሀገር ዜጎች ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

የቲክቫህ አባላት ከ1 ሚሊዮን አልፈዋል!
በኢትዮጵያ እና በውጭ የሚገኙ የቲክቫህ ኢትዮጵያ አባላት ከ1,000,000 አልፈዋል። የቲክቫህ ቤተሰብ አባላቶች እድገት ላደረጋችሁር ትልቅ ስራ ምስጋና ይገባችኃል! እንኳን ደስ አለን ሁላችንም!
እንኳን ደስ አላችሁ እያላችሁን ያላችሁ አባላት መልዕክታችሁ እንኳን ደስ አለን በሚል ይቀየርልን፤ እኛ ምን አቅም አለን 1 ሚሊዮን ሰው በአንድ ቦታ የማሰባሰብ ? ይህ ሁሉ የናተው ተግባር ነው!
ዛሬ በቲክቫህ ኢትዮጵያ ዙሪያ ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ የምንችለውን ምላሽ ለመስጠት እንሞክራለን ፤ ማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት @tikvahethiopiaBot ላይ አስቀምጡልን።
ከምን በላይ የቲክቫህ ኢትዮጵያ አባላት ጨዋነታችሁን ፣ ለሰው ያላችሁን አክብሮት ፣ እርጋታችሁና ትዕግስታችሁን ለመመስከር እንፈልጋለን!
ከ2 ዓመት በላይ አብረን በዚህ ቤት ስንቆይ ከአፋችሁ ክፉ ቃል ሳይወጣ፣ ሳትሳደቡ፣ የሰዎችን ክብር ሳትነኩ፣ በሀሳብ እየሞገታችሁ፣ ስህተቱን ስህተት ነው እያላችሁ በመቆየታችሁ ትልቅ ክብር አለን።
ከ1,000,000 በላይ የቤተሰቡ አባላት በ2 ዓመት ውስጥ ብንቆጥራቸው 50 ሰዎች እንኳን እይሞሉን የጥላቻ ፣ ስድብ እና ሰዎችን የማንቋሸሽ መልዕክት የላኩት። ይህ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ካየነው ሁሉ ልዩ ነገር ነው!
ረጅምን እድሜና ጤና እንመኝላችኃለን!!

ለጥያቄዎቻችሁ ምላሽ!
የጋራ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎችን ጠቅለል እያደረግን በአጭሩ ለመመለስ እንሞክራለን ፦
ቲክቫህ በመንግስት ይደገፋል ? በድርጅቶች ይደገፋል ?
በየትኛውም አካል አይደገፍም፣ በእራሳችን መቆም ስንችልና ቤተሰቡን ማጠንከር ስንችል የተለያዩ አካላት ላይ አንለጠፍም! እገዛም ካስፈለገ የቤተሰቡ አባላት እያሉ ሌላ ቦታ አንሄድም።
የቲክቫህ ገቢ ምንድነው ?
ትልቁ የቲክቫህ ገቢያችን የሀገራችን ህዝቦችን ማሰባሰብ ፣ ሀሳባቸውን እንዲገልፁ ማድረግ፣ እንዲተባበሩ ማድረግ ፣ እንዲዋደዱና እንዲከባበሩ ማድረግ ነው። ይህ ነገር ከገንዘብ በላይ ደስታን የሚሰጥ ነው።
ገንዝብ እንዴት ያገኛል የሚለው ጥያቄ ግን በቻናሉ ማስታወቂያ ገቢ ብቻ! ይህም ወቅቱን እየጠበቀ የሚሰራ ነው። በሀገራችን የፀጥታ ችግር ሲኖር ፣ እንደአሁኑ አይነት ወረርሽኝ ሲኖር ማስታወቂያ አንሰራም።
ማስታወቂያ ለምን ቆመ ? (😊ድርጅት ያላቸው የቤተሰቡ አባላት ጥያቄ ትመስላለች)
ከላይ እንደገለፅነው ቲክቫህ በሀገሪቱ የፀጥታ ችግር ሲከሰት፣ ህዝቡን የሚያስጨንክ እንዲህ ያለ ወረርሽኝ ሲኖር ማስታወቂያ አያስነግርም።
በደቂቃ ውስጥ በመቶ ሺህ የሚቆጠር ሰው አንድ መልዕክት በሚያነብበት ወቅት ማስታወቂያ ማስነገር አግባብ አይደለም ብለን እናምናለን።
ኮቪድ-19 ሀገራችን ከገባ ጀምሮ ማስታወቂያ ቆሟል፣ የቲክቫህ ገቢም ቆሟል፣ ቤተሰቡን ለማገልገል ገንዘብ አያስፈልግም! ሲመሰረትም ገንዘብ ለማግኘት ስላልሆነ።
ቲክቫህ ምንድነው ?
የሂብሪው ቃል ነው ተስፋ ማለት ነው! ተስፋ ኢትዮጵያ!
የቲክቫህ ባለቤት ማነው ?
አንተ፣ አንቺ፣ እኔ፣ እኛ ነን! ሁላችንም ለዚህ ቤት እኩል ኃላፊዎች ነን፤ ይሄን ስራ የምንሰራ አስተባባሪዎች አለን።
https://telegra.ph/TIKVAHETH-06-28
@tikvahethiopia

#TikvahEthiopia
ቲክቫህ ውስጥ ያለው ቤተሰባዊ ግንኙነት ብቻ ነው። አንድ ቤት ውስጥ እንደምንኖር እያሰብን ነው የምንቀሰሳቀሰው፣ እንደመደበኛ ሚዲያ ይሄ የእከሌ ነው የሚባል አይደለም።
ቲክቫህ ድንበር የለውም ከሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ፣ ከውጭ የተገኙትን እና ለቤተሰቡ አባላት ይሆናሉ ተብለው የሚታሰቡትን ያሰባስባል።
እንዲሁም ለሚነሱ ጥያቄዎች ከየትኛውም አካል መስል ለማግኘት ይሰራል ምክንያቱም ቲክቫህ አሁን ላይ ተወዳዳሪ የዜና ማሰራጫ/ሚዲያ የመሆን እቅድ ሳይሆን ቤተሰቡን የማገልገል ስራ ነው የሚሰራው።
በቻልነው አቅም መረጃዎችን ከሁሉም ቦታ እያሰባሰብን እዚህ እናስቀምጣቸዋለን፣ ጊዜያችሁን ለመቆጠብ እንሞክራለን።
እያመዛዘናችሁ ስላለው ሁኔታ ትገመግማላችሁ፣ መምከር ባሉብን ጉዳዮችን እንመክራለን። ወደፊት ደግሞ ከዚህ ቤተሰብ አባላት ብቻ በተውጣጣ የሰው ኃይል (ጋዜጠኞችን፣ የቴክኖሎጂ አዋቂዎችን፣ የአመራር ብቃት ያላቸውን አስተባብረን) ቋሚ የሚዲያዎችን ስራ እንሰራ ይሆናል።
ጥያቄዎች፣መልዕክቶች፣መወያየት ያሉብን የጋራ ጉዳዮች ካሉ እንደከዚህ ቀደሙ በማስረጃ እያስደገፋችሁ መረጃዎችን ለሌሎች የቤተሰቡ አባላት ለማጋርት በነዚህ አድራሻ መጠቀም ትችላላችሁ ፦
@tsegabwolde
@tsegabtikvah
@tikvahethiopiaBot
@tikvahmagBot
[email protected]
[email protected]
ሰላም እደሩ!

GERD ?
የግብፅ ሚዲያዎች እንዲሁም AFP ፣ አልጀዚራ ፣ ሮይተርስ (ሮይተርስን ዋቢ አድርገው ደግሞ ሌሎች በርካታ የውጭ ሚዲያዎች) በሰበር ዜናቸው ኢትዮጵያ የታላቁ የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ስምምነት ላይ እስኪደረስ ድረስ አራዝማለች / ከስምምነት በፊት የውሃ ሙሌት ላለመጀመር ተስማምታለች እንዲሁም የኢትዮጵያ ፣ የሱዳን እና ግብፅ መሪዎች በሁለት (2) ሳምንት ውስጥ ከስምምነት ላይ ሳይደርስ የውሃ ሙሌቱ እንዳይጀመር ተስማምተዋል የሚሉ ዘገባዎችን አውጥተዋል።
ይህ ፅሁፍ የተፃፈው ከለሊቱ 8:40 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ነው፤ መረጃዎች መሰራጨት የጀመሩት ከለሊት 6 ሰዓት በኃላ ቢሆንም በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ምንም አልተባለም። ማብራሪያም አልተሰጠም!
በርካታ የሀገራችን ዜጎችን በጉዳዩ ላይ ምላሽ ለማግኘት፣ እውነቱን ለማወቅ ፣ በግብፅ ሚዲያዎች የሚነገረውን ለማረጋገጥ በዚህ ለሊት ማህበራዊ ሚዲያውን እያተራመሱት ነው።
በጉዳዩ ላይ ስጋት ያደረባቸው ፣ ያሳሰባቸው በርካታ የቤተሰባችን አባላት የደወሉልን ሲሆን ለጉዳዩ ቅርበት አላቸው ብለን ወዳሰብናቸው ሰዎች ስልክ ብንሞክርም ልናገኛቸው አልቻልንም።
ውድ የቲክቫህ አባላት ነገ በጉዳዩ ላይ በመንግስት በኩል የሚሰጠውን ማብራሪያ ተከታትለን እናሳውቃለን፤ በድጋሚ ሰላም እደሩ!
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

#GERD
የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር የሆኑት ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ በትዊተር ገፃቸው የታላቁ የህዳሴ ግድብ ስምምነት ኢትዮጵያ ፣ ግብጽና ሱዳን ከሁለት እስከ ሶስት ባሉ ሳምንታት ለማጠናቀቅ መግባባት ላይ መድረሳቸውን አስታውቀዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር የሆኑት ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ በትዊተር ገፃቸው የታላቁ የህዳሴ ግድብ ስምምነት ኢትዮጵያ ፣ ግብጽና ሱዳን ከሁለት እስከ ሶስት ባሉ ሳምንታት ለማጠናቀቅ መግባባት ላይ መድረሳቸውን አስታውቀዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ቢሮ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያካሄደው ምክክር ላይ የፕሬስ መግለጫ አውጥቷል!
ከመግለጫው የተወሰደ ፦
...በግድቡ ሙሌት እና አስተዳደር ላይ የሚድረገው ድርድር በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት እንዲጠናቀቅ ተስማምተዋል።
ኢትዮጵያ በመጪዎቹ ሁለት ሳምንታት የግድቡን ቀሪ ግንባታ ስራዎች በማጠናቀቅ ሙሌት #ትጀምራለች፤ በነዚህ ሁለት ሳምንታትም ሀገራቱ ከስምምነት ላይ ለመድረስ ወስነዋል።

ለሰራዊቱ የጀግና አቀባበል ተደረገለት!
ለአሚሰም የተልዕኮ አፈፃፀም ወሳኝ የሆኑ ግብአቶች ሶማሊያ ባይደዋ አድርሶ ለተመለሱ የቅልፈት ጉዞ አባላት በዶሎ አዶ ከተማ የጀግና አቀባበል ተደረገ #FDREDefenseForce
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ለአሚሰም የተልዕኮ አፈፃፀም ወሳኝ የሆኑ ግብአቶች ሶማሊያ ባይደዋ አድርሶ ለተመለሱ የቅልፈት ጉዞ አባላት በዶሎ አዶ ከተማ የጀግና አቀባበል ተደረገ #FDREDefenseForce
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
የ114 ዓመት የእድሜ ባለፀጋ ከኮቪድ-19 አገገሙ! የ114 ዓመት የእድሜ ባለፀጋ ከኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ከኮሮና ቫይረስ ሙሉ በሙሉ አገግመው መውጣታቸውን ዶ/ር ያሬድ አግደው አሳውቀዋል። ከኮቪድ-19 ያገገሙት አዛውንት ለተጨማሪ ህክምና የካቲት 12 ሆስፒታል የሚገኙ ሲሆን ፤ በአሁኑ ሰዓት በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ዶ/ር ያሬድ ገልፀዋል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ114 ዓመት አዛውንቱ ከየካቲት 12 ሆስፒታል ወጥተዋል!
የ114 ዓመት የእድሜ ባለፀጋ ከኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውና ለተጨማሪ ሕክምና ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል መዘዋወራቸው መገለፁ አይዘነጋም።
እኚህ የ114 ዓመት የእድሜ ባለፀጋ በካቲት 12 ሆስፒታል የጀመሩትን ሕክምና ጨርሰው ያለመሳርያ እገዛ መተንፈስ በመጀመራቸው ወደ ቤታቸው መመለሳቸውን ቢቢሲ /BBC/ የአማርኛው አገልግሎት አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የ114 ዓመት የእድሜ ባለፀጋ ከኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውና ለተጨማሪ ሕክምና ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል መዘዋወራቸው መገለፁ አይዘነጋም።
እኚህ የ114 ዓመት የእድሜ ባለፀጋ በካቲት 12 ሆስፒታል የጀመሩትን ሕክምና ጨርሰው ያለመሳርያ እገዛ መተንፈስ በመጀመራቸው ወደ ቤታቸው መመለሳቸውን ቢቢሲ /BBC/ የአማርኛው አገልግሎት አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#GERD
"...ኢትዮጵያ ግድቡን ለመሙላት እየተዘጋጀች ስለሆነ ያ እለት ከመድረሱ በፊት ስምምነቱ ይለቅ ነው የተባለው። የግብፅ ሚዲያ አል አህራም እንዴት እንደሚፅፍ ታውቃላችሁ ነገሩን #አጣሞ እሱ በሚመስለው መንገድ ነው ፤ ስለዚህ ምንም ብዥታ የለውም ዕለቱ ሲደርስ ታዩታላችሁ።" ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"...ኢትዮጵያ ግድቡን ለመሙላት እየተዘጋጀች ስለሆነ ያ እለት ከመድረሱ በፊት ስምምነቱ ይለቅ ነው የተባለው። የግብፅ ሚዲያ አል አህራም እንዴት እንደሚፅፍ ታውቃላችሁ ነገሩን #አጣሞ እሱ በሚመስለው መንገድ ነው ፤ ስለዚህ ምንም ብዥታ የለውም ዕለቱ ሲደርስ ታዩታላችሁ።" ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ወደ10 ሚሊዮን ተጠግተዋል!
እንደ #worldometers መረጃ በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 9,950,666 ደርሰዋል።
497,896 ሰዎች በኮቪድ-19 ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን 5,394,019 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።