#DavidMalpass
የዓለም ባንክ ፕሬዚደንት ዴቪድ ማልፓስ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ምጣኔ ሐብት ላይ ያደረሰውን ከፍተኛ ጉዳት በመግለጽ የምጣኔ ሐብት ድቀቱ ለ10 ዓመታት ሊዘልቅ ይችላል ብለዋል።
ፕሬዚደንቱ ባለፈው በጎርጎሳውያኑ ወር በወረርሽኙ ምክንያት 60 ሚሊየን ሰዎች ለከፋ ድህነት ሊጋለጡ እንደሚችሉ እና አማካይ የነፍስ ወከፍ የቀን ገቢም ከ1.90 ዶላር በታች እንደሚሆን አስጠንቅቀው ነበር፡፡
ሆኖም ባሳለፍነው አርብ ዕለት በሰጡት ቃለ ምልልስ አማካይ የአንድ ሰው የቀን ገቢ ከአንድ ዶላር ያነሰ ሆኖ እንዳገኙት ገልጸዋል፡፡
ፕሬዘዳንቱ ዴቪድ ማልፓስ "በወረርሽኙ ሳቢያ ገቢ ከማጣት ባሻገር የጤናና ማህበራዊ ቀውሱ ከባድ ነው" ሲሉ ለቢቢሲ ራዲዮ 4 ተናግረዋል፡፡
#BBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

በአዲስ አበባ ከተማ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦላቸው ግንባታቸው ያልተጀመሩ ሁለት (2) ዘመናዊ ሆስፒታሎች ግንባታቸው ሊጀመር እንደሆነ ተገልጿል፡፡
ሆስፒታሎቹ ተጠናቀው አገልግሎት መስጠት ሲጀመሩ አሁን ያለውን የከተማዋ ሆስፒታሎች አቅም በእጥፍ እንደሚያሳድገው የከተማዋ የጤና ቢሮ ገለጿል፡፡
የሆስፒታሉን ግንባታ ዲዛይን በተመለከተ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማን ጨምሮ በሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ዛሬ ውይይት አድርገዋል፡፡
#AMN
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ሆስፒታሎቹ ተጠናቀው አገልግሎት መስጠት ሲጀመሩ አሁን ያለውን የከተማዋ ሆስፒታሎች አቅም በእጥፍ እንደሚያሳድገው የከተማዋ የጤና ቢሮ ገለጿል፡፡
የሆስፒታሉን ግንባታ ዲዛይን በተመለከተ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማን ጨምሮ በሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ዛሬ ውይይት አድርገዋል፡፡
#AMN
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኮሮና ቫይርስ ወረርሽኝ በሳዑዲ አረቢያ...
በሳዑዲ አረቢያ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 101,914 ደረሰ።
ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ ከ3,000 በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ከተረጋገጠ 101,914 ሰዎች 72,817 ሰዎች አገግመዋል፤ 712 ሰዎች ሞተዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በሳዑዲ አረቢያ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 101,914 ደረሰ።
ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ ከ3,000 በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በአጠቃላይ በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ከተረጋገጠ 101,914 ሰዎች 72,817 ሰዎች አገግመዋል፤ 712 ሰዎች ሞተዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
ደቡብ ሱዳን ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 1,604 ደርሷል። ከነዚህ መካከል 15 ሰዎች ሲያገግሙ 19 ሰዎች ሞተዋል።

#TikvahEthiopia
በኢትዮጵያ ዘጠኙ ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እንደሚከተለው ቀርቧል ፦
• አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር - 1,510 ሰዎች
• ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር - 11 ሰዎች
• አማራ ክልል - 119 ሰዎች
• ኦሮሚያ ክልል - 116 ሰዎች
• ሶማሌ ክልል - 113 ሰዎች
• ትግራይ ክልል - 72 ሰዎች
• አፋር ክልል - 34 ሰዎች
• ደቡብ ክልል - 24 ሰዎች
• ሐረሪ ክልል - 14 ሰዎች
• ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል - 4 ሰዎች
• ጋምቤላ ክልል - 1 ሰው

ኢትዮጵያና ጎረቤት ሀገራት...
በኢትዮጵያ ፣ ኬንያ ፣ ሱማሊያ፣ ጅቡቲ፣ ሱዳን ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኤርትራ በአጠቃላይ 19,054 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል።
ከኤርትራ ውጭ በስድስቱ (6) ሀገራት የ600 ሰዎች ህይወት አልፏል ፤ በአጠቃላይ 5,482 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው አገግመዋል።
በኢትዮጵያና በጎረቤት ሀገራት ይለውን የኮቪድ-19 ወቅታዊ መረጃ ከ CARD ጋር በመተባበር ባዘጋጀነው ምስል ከላይ መመልከት ትችላላችሁ።

የሟቾች ቁጥርን ወደ መቁጠር የተሸጋገረችው ሀገራችን!
(ዶክተር ያቤፅ ከበደ - የጤና ባለሙያ)
ከሰሞኑን በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ የጤና ባለሙያዎች ቁጥር እየተዘገበ እንደሆነ እና የሚያዙትም ቁጥር እየጨመረ እደሆነ እያየን እንገኛለን።
ከሁሉም ፈተና ፊት የሚቆሙትን የጤና ባለሙያዎቻችንን ከምን ጊዜውም በበለጠ መጠበቅ እንዳለበን ሳይታለም የተፈታ ህልም እንደሆነ መገንዘብ አያቅትም።
በዓለም ዙሪያ ብዙ ሲጮህለት የነበረው እና ለብዙዎች መጥፊያ የሆነው በቂ ያልሆነ የግል መከላከያ መሳሪያዎች (PPE) እጥረት እንደሆነ የምናውቀው ነው።
በእኛ ሀገርም ከሌሎች ሀገራት በመማር የሚመለከተው አካል ለነዚህ የማይታክቱ የጤና ባለሙያዎች የበለጠ ትኩረት በመስጠት የሚያስፈልገውን መሳሪያዎች በስፋት ማቅረብ ይኖርበታል።
ሀገራችን የኮቪድ-19 ትልቅ ፈተና ከፊቷ የተደቀነባት ሲሆን ይህን ከባድ ጊዜ በአንድነት ፣ በቁርጠኝነት እና በመተባበር ልናልፈው ይገባል።
ከቤታችን ውጭ ስንወጣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ ግዴታ እንደሆነ ይታወቃል እነኚህ ጭምብሎች የኮቪድ-19 ስርጭት በእጅጉ ስለሚቀንሱ ሁላችንም ፈፅሞ ማድረጋችንን ማቆም የለብንም።
የፊት ጭምብሎቻችንን ካደረግን አይቀር በአግባቡ እና በእውቀት እናድርጋቸው!

ኒው ዚላንድ ከኮቪድ-19 ታማሚዎች ነፃ ሆነች!
በኒው ዚላንድ በኮሮና ቫይረስ ተይዞ የነበረው የመጨረሻው ግለሰብ ማገገሙን ተገልጿል። በተጨማሪ በሀገሪቱ ባለፉት 17 ቀናት አዲስ ኬዝ አልተመዘገበም።
ጠ/ሚር ጀሲንዳ አርደን የመጨረሻውን የእንቅስቃሴ ገደብ እኩለ ሌሊት ላይ መነሳቱን አስታውቀዋል።
ይህ ማለት በአገሪቱ የነበሩ ማንኛውም አይነት እንቅስቃሴን የሚገድቡ መመሪያዎች ሙሉ በሙሉ ይነሳሉ ማለት ነው። ነገር ግን ድንበሮች ዝግ ሆነው እንደሚቆዩ መገለፁን #BBC አስነብቧል።

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአሜሪካ...
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 2,007,537 መድረሱን የዎርልዶሜትርስ ድረገፅ ቁጥራዊ መረጃ ያሳያል።
ከ2,007,537 የቫይረሱ ተጠቂዎች መካከል 112,471 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። 761,720 ሰዎች ከበሽታው #አገግመዋል።
በሌላ በኩል በኮቪድ-19 ክፉኛ ከተጎዱት የአሜሪካ ከተሞች አንዷ የሆነችው ኒው ዮርክ ከተማ ለንግድ እንቅስቃሴዎች በሯን እየከፈተች ነው።
እንደ BBC ዘገባ ዛሬ የግንባታ፣ ፋብሪካዎች እና የንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ እስከ 400 ሺህ የሚጠጉ የከተማዋ ነዋሪዎች ወደ ሥራ ይመለሳሉ ተብሏል።

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 136 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 4,775 የላብራቶሪ ምርመራ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2,156 ደርሷል።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 85 ወንድ እና 51 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ1 እስከ 97 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 124 ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ 12 የውጭ ዜጎች ናቸው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 115 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 9 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 7 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣ 2 ሰዎች ከሐረሪ ክልል፣ 2 ሰዎች ከሶማሌ ክልል እና 1 ሰው ከደቡብ ክልል ናቸው።
ተጨማሪ መረጃ ፦
በትላንትናው ዕለት አስራ ሰባት (17) ሰዎች (8 ከአዲስ አበባ፣ 5 ከአማራ ክልል፣ 2 ከአፋር ክልል እና 2 ከቢኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 361 ደርሷል።

#Oromiyaa
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 519 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ዘጠኝ (9) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
ታማሚ 1 - የ60 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምስራቅ ሀረርጌ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የሌላቸው፤ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ።
ታማሚ 2 - የ10 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምስራቅ ሀረርጌ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በለይቶ ማቆያ የምትገኝ።
ታማሚ 3 - የ25 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምስራቅ ሀረርጌ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በለይቶ ማቆያ የምትገኝ።
ታማሚ 4 - የ12 ዓመት ኢትዮጵያዊት የምስራቅ ሀረርጌ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በለይቶ ማቆያ የምትገኝ።
ታማሚ 5 - የ42 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሰንዳፋ ቤኬ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም ፤ በለይቶ ማቆያ የሚገኝ።
ታማሚ 6 - የ3 ዓመት ህፃን ኢትዮጵያዊ የጉጂ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።
ታማሚ 7 - የ14 ዓመት ኢትዮጵያዊት የጉጂ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላት።
ታማሚ 8 - የ25 ዓመት ኢትዮጵያዊ የምዕራብ ወለጋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።
ታማሚ 9 - የ48 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያለው ድንበር ተሻጋሪ መኪና አሽከርካሪ (ምርመራው የተደረገው ነቀምቴ ላብራቶሪ ነው)
Via @tikvahethAFAANOROMOO (Biiroo Fayyaa Oromiyaa)

#TIGRAY
በትግራይ ክልል በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ሰባ ዘጠኝ (79) ደርሷል።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተደረገው 207 የላብራቶሪ ምርመራ ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው ሰባት (7) ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።
ከሰባቱ (7) መካከል ሁለቱ (2) የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ ሶስቱ (3) ሰዎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት (ንክኪ) ያላቸው እንዲሁም የተቀሩት ሁለቱ (2) የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።

#SNNPR
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ መንግሥት 476 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን ከነዚህ መካከል አንድ (1) ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል።
በኮሮና ቫይረስ መያዙ የተረጋገጠው የ25 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሀዋሳ ነዋሪ ነው። ግለሰቡ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌለው ሲሆን በበሽታው መያዙ ከተረጋገጠው ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት (ንክኪ) እንዳለው የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጿል።

#HARARI
በሐረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰኣት ውስጥ የተደረገው 48 የላቦራቶሪ ምርመራ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 2 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
በአጠቃላይ በክልሉ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አሰራ ሰባት (17) ደርሷል፡፡
የዕለቱ ታማሚዎች ተጋላጭነት ሁኔታ የታወቀ ንክኪ ያላቸው ሲሆን የ54 አመት ሴት የሀኪም ወራዳ ነዋሪ እና የ25 ወንድ ሲሆኑ የሽንኮር ወረዳ ነዋሪ ናቸው፡፡

ከኮቪድ-19 ታማሚዎች ነፃ የሆነው ክልል...
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኮቪድ-19 ተገኝቶባቸው በአሶሳ ከተማ ሰልጋአሉ የጤና አጠባበቅ ጣቢያ ላይቶ ማከሚያ ገብተው የህክምና ክትትልና ድጋፍ ሲደረግላቸው የነበሩ 2 ግለሰቦች ከኮሮና ቫይረስ ነፃ መሆናቸው ተገልጿል።
ይህ ሪፖርት እስከተጠናከረበት ሰዓት ድረስም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሚገኙ #በሁሉም የለይቶ ማከሚያ ቦታዎች ምንም አይነት የኮቪድ-19 ታካሚ ግለሰቦች አለመኖራቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ አሳውቋል።
በክልሉ ባሉ ሁሉም የማከሚያ ቦታዎች የኮቪድ-19 ታማሚ የለም (ሁሉም ታማሚ አገግሟል) ማለት ቫይረሱ በክልሉ ውስጥ አይኖርም ማለት እንዳልሆነ በመገንዘብ የተለመደው #ጥንቃቄ እንዲደረግ ቢሮው አሳስቧል።
ባለፉት 14 ቀናት ትኩሳት ወይም ጉንፋን መሰል ምልክቶች (እንደ ሳል የጉሮሮ ህመም የመተንፈሻ አከል ችግር ወ.ዘ.ተ) የታየበት ማንኛዉም ሰዉ ያገጠመው ሰው በ6016 ነፃ ስልክ መስመር በመደወል ጥቆማ እንዲሰጥ ተጠይቋል።

TIKVAH-ETHIOPIA
ሰበር ዜና! የደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ዶ/ር ሬክ ማቻር እና ባለቤታቸው አንጀሊና ቴኒ (የመከላከያ ሚኒስትር) በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በተጨማሪም የተቀዳሚ ም/ፕሬዘዳንቱ የቢሮ ሰራተኞች እና ጠባቂዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው ተገልጿል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዶ/ር ሬክ ማቻር እና ባለቤታቸው ከኮቪድ-19 አገገሙ!
የደቡብ ሱዳኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሬክ ማቻር እና ባለቤታቸው የመከላከያ ሚኒስትር አንጄሊና ቴኒ ከኮቪድ-19 ማገገማቸው ተገልጿል።