ሶዴፓ ውህደቱን ለመቀላቀል ወሰነ!
የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ) ድርጅታዊ ጉባዔ ፓርቲው የብልፅግና ፓርቲን እንዲቀላቀል ውሳኔ አሳልፏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

ብልፅግና ፓርቲ...
ብልፅግና ፓርቲን ለመቀላቀል በጉባዔያቸው ውሳኔ ያሳለፉ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር (ኢህአዴግ) አባል እና አጋር ድርጅት የሆኑ ፓርቲዎች ቁጥር ስምንት ደርሷል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

ለትግራይና ለሱዳን ነጋዴዎች በዓለም አቀፍ የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ያተኮረ ስልጠና ሊሰጥ ነው!
በትግራይ ክልል ንግድ ማህበራት ዘርፍ አስተባበሪነት ቁጥራቸው ከ650 በላይ ለሚሆኑ የትግራይና የሱዳን ነጋዴዎች በዓለም አቀፍ የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለመስጠት ዝግጅት መደረጉ ተሰምቷል። የትግራይ ክልል ንግድ ማህበራት ዘርፍ ፕሬዚዳንት አቶ አሰፋ ገብረስላሴ በዛሬው ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሉት ለነጋዴዎቹ ስልጠና የሚሰጡት ከአልጄሪያ፣ ሞሮኮ፣ ግብፅና ቱኒዚያ የመጡ ከፍተኛ የንግድ ባለሙያዎች ሲሆኑ በትናንትናው ዕለትም ባለሙያዎቹ መቐለ ከተማ ገብተዋል ብለዋል። ስልጠናው በዓለም አቀፍ ደረጃ የገበያ ትስስርና ተወዳዳሪነት፣ የምርት ጥራት ውጤት፣ በገበያ ትስስር ላይ የሚታዩ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው የሚሉና ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ ለአራት ቀናት እንደሚሰጥ አቶ አሰፋ ገልጸዋል።
(ENA)

ኢትዮጵያዊያን ጋዜጠኞች የአፍሪቃ ትልቁን የስፖርት ሚድያ ተቋም ሱፐር ስፖርትን ተቀላቀሉ!
በደቡብ አፍሪካ መቀመጫውን ያደረገው እና የአለም አቀፍ ስፖርታዊ ክንውኖች ለአፍሪካዊያን ተመልካቾች በማስተላለፍ የሚታወቀው ሱፐር ስፖርት የሚድያ ተቋም ለኢትዮጵያ ተመልካቾች በአማርኛ ቋንቋ የተመረጡ ውድድሮችን ለማስተላለፍ ለያዘው እቅድ ይረዳ ዘንድ አራት ስመጥር የስፖርት ጋዜጠኞችን ወደ ኮሜንታተር ፖናሉ በይፋ ቀላቅሏል።
በዚህ መሰረት ሃይለ-እግዚአብሔር አድሃኖም፣ ማርቆስ ኤልያስ ፣ ግርማቸው እንየው እና ዮናስ አዘዘ በዛሬው እለት ወደ ደቡብ አፍሪቃ አምርተዋል።
ቲክቫህ ስፖርት ለነዚህ ኢትዮጵያዊያን ጋዜጠኞች መልካም የስራ ጊዜን እየተመኘ ስለ ሱፐር ስፖርት አዲሱ የኢትዮጵያ ፕሮጀከት ጠለቅ ያለ መረጃ በቅርብ ይዘን እንደምንመለስ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
(Firew Asrat)
Join 👉 @tikvahethsport

በአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ አደጋ እጨመረ መምጣቱ ተጠቆመ!
በአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ አደጋ በአማካኝ በቀን የሁለት ሰዎች ህይወት መቅጠፉንና 12 የአካል ጉዳት ማድርሱን ጥናት አመላከተ። በአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ጥናት እንዳመለከተው፤ በሶስት ወር ውስጥ በትራፊክ አደጋ 132 ሰዎች ህይወት መጥፋቱን፣ ከአንድ ሺህ በላይ ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱንና 7 ሺህ 70 ንብረቶች ላይ ጉዳት ደርሷል። አደጋው የደረሰው በአብዛኛ ህግን በመጣስና በብቃት ማነስ ችግር እንደሆነ ጥናቱ ጠቁማል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከትምህት ቤት አመራሮችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
(ኢዜአ)

የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳና የፓርቲያቸው ምላሽ!
የመደመርን ሐሳብ ከመነሻውም ቢሆን እንዳልተቀበሉት የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ትላንት ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ማስታወቃቸው ይታወቃል። በሌላ በኩል አቶ ለማ መገርሳ በድርጅታዊ አሠራር ልዩነት ላይ ያነሱት ሐሳብ፣ ዲሞክራሲያዊ እና ሐሳቡ ተጠናቆ ያልተዘጋ በመሆኑ አሁንም ቢሆን ለውይይት ክፍት መሆኑን የብልጽግና ፖርቲ ኦሮሚያ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
(VOA)

Audio
የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ እና የፓርቲያቸውን ምላሽ ከላይ ባለው የድምፅ ፋይል አዳምጡ።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#LemmaMegersa #PP
"...አይሆንም ያልኩበት ምክንያት አንደኛ እኛ የኦሮሞ አመራር አባላት የኦሮሞ ህዝብ አምኖን ያቀረበልን ትላልቅ ጥያቄዎች አሉ፤ እነዚህ ጥያቄዎችን እንመልስላችኃለን ብለን ቃል ገብተናል። ህዝባችን ይህን ጥያቄ ያቀረበልን የትላንቱን #ኦህዴድ ስም ለውጠንለት #ኦዴፓ ካልን በኃላ ነው። ስለዚህ ህዝቡ ጥያቄውን አንድ፣ ሁለት፣ ሶስት ብሎ የሰጠው ለሀገራዊ ፓርቲ ሳይሆን ለኦዴፓ ነው። ስለዚህ የህዝቡን ጥያቄ ሳንመልስ ይህን ማድረግ ትክክል አይደለም፤ እምነት ማጉደል ይሆናል እናም ጥያቄዎቹን ቆጥሮ እንደሰጠን መመለስ አለብን የሚል እምነት አለኝ።" አቶ ለማ መገርሳ
.
.
"...የመደመር ፍልስፍና የምንለው ለውጡ የሚመራበት ፍኖተ ካርታ፤ እይታ ነው። በበፊቱ አግባብ መሄድ አንችልም። ጠንካራ ጎኖችን ከድሮ እናስቀጥላለን። ደካማ ጎኖችን ማረም አለብን። ይሄ ለውጡ በምን አይነት ፍኖተ ካርታ ይመራ የሚል የህዝብም የሊሂቃንም ጥያቄ ነበር። በምንድነው የምንመራው ? ፍኖተ ካርታ የለም የሚል አንድ አመት፣ አንድ አመት ተኩል ይሆናል ለውጡ ከተጀመረ በኃላ፤ የመደመር ዋነኛው አስፈላጊነት ለውጡ በምን ጎዳና ይመራል? ከዴሞክራሲ አኳያ እንዴት ነው የምንመራው? ከሰላም አኳያ እንዴት ነው የምንመራው? ከኢኮኖሚ አኳያ እንዴት ነው የምንመራው? ከፖለቲካ አኳያ ቀጣይ እይታችን፣ ቀጣይ ሃሳባችን ፍኖተ ካርታው ባጠቃላይ ሚመራበት ምንድነው የሚለውን ሚመልስ ነው።" አቶ ፍቃዱ ተሰማ (የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ፅ/ቤት ኃላፊ)

ውህደቱ ጊዜው አይደለም!
"ይህን ፓርቲ ማዋሃድ ጊዜው አይደለም። ብዙ አደጋ አለው! በሽግግር ውስጥ ነው ያለነው። ይህ ጊዜ የውሰት ነው እንጂ የኛ አይደለም። በዚህ በውሰት እየመራን ባለንበት ጊዜ ውስጥ ደግሞ ከተለያየ ቦታ ብዙ ችግሮች እየገጠሙን ነው። በዚህ በሽግግር ጊዜ አዲስ ነገር ይዞ መውጣት ወይም የሙከራ ጊዜ የምናደርግበት አይደለም። አዲስ ነገር ይዘን የምንወጣበት ጊዜ ስትሆን እነዚያ ችግሮች በተለይ እኛ በጣም ልናተኩርባቸው የሚገቡ ብለን እኔ ካነሳኃቸው ጉዳዮች ውስጥ አንደኛ የሀገሪቷ ሰላም እና መረጋጋት የሌላት ስለሆነ አብዛኛውን ጊዜያችንን ሀገር ማረጋጋት እና ሰላም ማውረድ ላይ መስራት አለብን የሚል ነው። ልእል ምጣኔ ሀብት በተለይ ህዝቡን እያስቸገር የሚገኝውን የኑሮ ውድነት ላይ ማተኮር አለብን፤ ሶስተኛ ከፊታችን ያለው ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ ማድረግ የመንግስት ግዴታ ስለሆነ ሰላማዊ እንዲሆን ለማድረግ ከአሁኑ መስራት አለብም። እኛም እንደ ህዝብ እንደ ፓርቲ አሸንፈን እንድንወጣ ነገ መንግስት መሆን እንድንችል ምን ማድረግ አለብን? የሚለውን ለመመለስ የተለያዩ ስልቶችን ቀይሰን መስራት አለብን። አሁን ስራችን መሆን ያለበት ይህ ነው። ከዚህ አልፈን ሌላ ነገር መስራት አደጋ ሊያማጣብን ስለሚችል ይህ ጉዳይ ይደር፣ ይቆይ የሚን ነው።" አቶ ለማ መገርሳ

ይደር፤ ይቆይ ብዬ ለምኛለሁ!
"ወደ ህዝባችን እንመለስ፤ ህዝባችንን እናዳምጥ ተባብለናል። ካሁን ወዲያ ህዝባችን የማይፈልገውን አናደርግም ብለን ፊቱ ምለናል። ህዝቡም አመነን። አሁን ብድግ ብለን አዲስ ነገር ይዘን ስንመጣ ህዝቡ ሊያውቅ ይገባል። ምሁራን፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ህዝቡ ይህ ጉዳይ ያዋጣልን? አያዋጣንም? ብሎ መመርመር አለበት እንጂ የተወሰንን ሰዎች በመሰለን ልክ ሰፍተን ማልበሱ ትክክል አይደለም። እኔ እራሴ አልገባኝም ስለዚህ ይህ ጉዳይ ይደር፣ ይቆይ ብዬ በተናጠልም፣ ለብቻዬ ለምኛለሁ። ለምኛለሁ! ይጎዳል ብዬ ለምኛለሁ፤ ያለኝ ተሰሚነት እምብዛም ነው። ተሰሚነት ካጣሁ ውዬ አደርኩ! ተሰሚነት እና ድርሻ ሳይኖርህ እንዲህ አይነት ውሳኔ ላይ መሳተፍ አስፈላጊም አይደለም። አላምንበትም። ስለዚህ ነው ልዩነቴን ይዤ የወጣሁት።" አቶ ለማ መገርሳ

"ዛሬ ጠዋት ከወላይታ የሀገር ሽማግሌዎች እና የወላይታ ዞን የማሕበረሰብ ተወካዮች ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገናል::" ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
#FAKE "በአዲስ ዘመን ጋዜጣ" ላይ የወጣ አስመስሎ በተለያዩ አካላት እየተሰራጩ የሚገኙት መረጃዎች ሀሰተኛ ናቸው። ከላይ የምትመለከቱት በፎቶሾፕ የተቀነባበረ ነው።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
ትክክለኛው የዛሬው ህዳር 21/2012 ዓ/ም የዕለተ ሰንበት አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከላይ በፎቶ የምትመለከቱት ነው!
@tikvahethiopiaBot @tsegabwolde
@tikvahethiopiaBot @tsegabwolde
አሳዛኝ ዜና!
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ነገሌ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ5 ስዎች ህይወት አለፈ!
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን አርሲ ነገሌ ወረዳ ዛሬ ስምንት ስዓት አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የአምስት ስዎች ህይወት አለፈ፡፡ እንዲሁም በተሽከርካሪው ላይ በነበሩ ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ማጋጠሙ ነው የተነገረው፡፡ አደጋው ያጋጠመው በተለምዶው ዶልፊን በሚባለው ተሽከርካሪ ላይ ሲሆን የአካል ጉዳት ያጋጠማቸው ሰዎች የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ኦቢኔን ዘግቧል።
(OBN)
#TIKVAH
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ጆኦ ቱሪዝም...
በትግራይ ክልል የሚገኙ ተፈጥራዊና ሰው ሰራሽ የሆኑ ታሪካዊ ስፍራዎችና ቅርሶች ላይ አተኩሮ የተዘጋጀ መፅሃፍ ዛሬ ተመረቀ። “ጆኦ ቱሪዝም “በሚል ርዕስ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተዘጋጀው መፅሃፍ ፕሮፌሴር ጃንሶን ሻው በተባሉ በቤልጄየምያዊ ምሁር ነው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በትግራይ ክልል የሚገኙ ተፈጥራዊና ሰው ሰራሽ የሆኑ ታሪካዊ ስፍራዎችና ቅርሶች ላይ አተኩሮ የተዘጋጀ መፅሃፍ ዛሬ ተመረቀ። “ጆኦ ቱሪዝም “በሚል ርዕስ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተዘጋጀው መፅሃፍ ፕሮፌሴር ጃንሶን ሻው በተባሉ በቤልጄየምያዊ ምሁር ነው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አገር አቀፍ የትራፊክ አደጋ ተጎጂዎች ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ!
አገር አቀፍ የትራፊክ አደጋ ተጎጂዎች ቀን በማስመልከት በዛሬው ዕለት ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በኢትዮ- ኩባ አደባባይ አገራዊ ንቅናቄ ተካሂዷል፡፡ በእለቱ ተጎጂዎችን በማሰብ በትራፊክ አደጋ ሞት እንዲበቃ ቃል የመግባት ስነ-ስርአትም ተካሂዷል።
በ2011 ኢትዮጵያ ውስጥ በትራፊክ አደጋ 4597 የሞት፣ 7407 ከባድ የአካል ጉዳት፣ 5949 ቀላል የአካል ጉዳት እንዲሁም 0.877 ቢሊዮን ብር የንብረት ውድመት በትራፊክ አደጋ ምክንያት መድረሱም ተገልጿል፡፡
እ.ኤ.አ በ2018 የዓለም የጤና ድርጅት ባወጣው ሪፖርት መሰረት በዓለማችን ላይ 1.35 ሚሊዮን ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን ማጣታቸው ተገልጿል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ 50 ሚሊዮን ሰዎች የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው የተገለጸ ሲሆን 600 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ንብረት መውደሙም በሪፖርቱ መቅረቡን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዘግቧል።
(EBC)

በአባያና ጫሞ ሀይቅ የአሳ ሀብት እየተመናመነ ነው!
በአባያና ጫሞ ሀይቅ የሚገኘው የአሳ ሀብት በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ ጫና ምክንያት እየተመናመነ መምጣቱ ተገለጸ። ችግሩን ለመፍታት የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ እንደሚገኝ የጋሞ ዞን እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት መምሪያ ገልጿል።
(ኢዜአ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአባያና ጫሞ ሀይቅ የሚገኘው የአሳ ሀብት በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ ጫና ምክንያት እየተመናመነ መምጣቱ ተገለጸ። ችግሩን ለመፍታት የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ እንደሚገኝ የጋሞ ዞን እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት መምሪያ ገልጿል።
(ኢዜአ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“አቶ ለማ መገርሣ መድረክ ላይ ሆነው ውህደቱ አስፈላጊ አይደለም፤ የመደመር ዕሳቤው አያስኬድም አላሉም፤ አማራጭም አላቀረቡም።” - አቶ ታየ ደንደአ
አቶ ታየ ደንደአ - የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ‘በመደመር ዕሳቤና በውህደቱ አላምንም ማለታቸውን ተከትሎ አተያያቸውን ለSBS ሬድዮ ሰጥተዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አቶ ታየ ደንደአ - የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ‘በመደመር ዕሳቤና በውህደቱ አላምንም ማለታቸውን ተከትሎ አተያያቸውን ለSBS ሬድዮ ሰጥተዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#BREAKING
የኢህአዴግ ውህደት የፊርማ ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው!
በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ የኢህአዴግ እና ኦዲፒ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የስምንቱ ፖርቲዎች ሊቀመናብርት ተገኝተዋል። ሚንስትሮችም በእንግድነት ታድመዋል።

ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ...
"የፖርቲዎቻችንን ውሕደት የሚያበሥረው ወሳኝ የፊርማ ሥነ ሥርዓት ዛሬ ተካሄደ። የውሕደት ጉዞው ሕግና ሥርዓትን ጠብቆ በአስተማማኝ ሁኔታ ይቀጥላል።"