#update የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጄዳ ከሚገኘው የኢፌዲሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት፣ ከሚመለከተው የሳኡዲ አረቢያ መንግስት እና ከዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) ጋር በመተባበር በሳኡዲ አረቢያ ጂዛን አካባቢ ያለመኖሪያ ፈቃድ ይኖሩ የነበሩ 600 ዜጎች በዛሬው ዕለት በሰላም ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አድርጓል።
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ለተማሩና ሐሳብ ላላቸው ዜጎች #የብድር ሥርዓት ሊዘረጋ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ ተናገሩ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስር ዶክተር #ዐብይ_አህመድ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ ባለፉት ጊዜያት ትልልቅ ሐሳብ ላላቸው ሳይሆን ትልልቅ ሀብት ላላቸው ብቻ ከፍተኛ የብድር አገልግሎት ስትሰጥ ቆይታለች፤ በዚህም የሚፈለገው ለውጥ ሳይመዘገብ ቀርቷል፡፡
Via አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢቦላ‼️
በዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፖብሊክ ኢቦላን ለመላከል እየተከናወነ ያለውን ስራ ለጋሾች እንዲደገፉ የአለም ጤና ድርጅት ጠየቀ፡፡
የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር #ቴድሮስ_አድሀኖም የገንዘብ እጥረት ቁልፍ ውጤቶችን እንዳይሸረሸራቸው ስጋት መኖሩን ተናግረዋል፡፡
ከስፍራ ወደ ስፍራ የሚንቀሳቀስ ማህበረሰብ ባለበት አካባቢ ያለው የጤና ስርአት ክፍተት እና የፀጥታ ሁኔታ ሌሎች ፈተናዎች መሆናቸውን ጠቁመዋል፡፡
በሀገሪቱ በኢቦላ የተጠቁትን ቡቴምቦና እና ካትዋን ለመመልከት እንዲሁም ከአዲሱ ኘሬዚዳንት ፊሊክስ ተሲኬዳ ጋር ለመነጋገር ቀጠሮ መያዛቸውን ዶክተር ቴድሮስ አስታውቀዋል፡፡
በሀገሪቱ የሚከናወነውን የመከላከል ስራ ለማጠናከር የሚያግዝ የግብአት ድጋፍ መላኩንም አስታውቀዋል፡፡
በኮንጎ የተከሰተውን ኢቦላን ለመከላከል የአለም ጤና ድርጅት ከጠየቀው የ1መቶ 48 ሚሊዮን ዶላር አለም አቀፍ ድጋፍ እስካሁን ያገኘው ከ1ዐ ሚሊዮን ዶላር የዘለለ አይደለም፡፡
በመጨረሻው ምዕራፍ ላይ የደረሰውን ትግል ውጤታማ ለማድረግ የለጋሾች ድጋፍ ለአለም ጤናማነት ያላቸውን ቁርጠኝነት የሚያሳዩበት እንደሆነ ዶክተር ቴድሮስ አስገንዝበዋል፡፡
ምንጭ፡- ሲጂቲኤን

ከደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠው ሙሉ መግለጫ፦
"በ10ኛው የደኢህዴን ድርጅታዊ ጉባኤ ትኩረት ተሰጥቶ እንዲሰራ አቅጣጫ ከተቀመጠላቸው ጉዳዮች አንዱ #አዳዲስ_ክልል ሆኖ #የመደራጀት ጥያቄ ነው፡፡ ስለሆነም ይህ ጥያቄ በክልላችን አሁን ያለበት ደረጃና በጉባኤው በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት እየተፈፀመ ስለመሆኑ በዝርዝር ተገምግሟል፡፡ ዘላቂ መፍትሄውን በተመለከተ፤ በሰከነ እና ሃላፊነት በተሞላ መንገድ ማየት እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ማእከላዊ ኮሚቴው ትኩረት ሰጥቶ ተወያይቶበታል፡፡ በመሆኑም በክልላችን እየተነሱ ያሉ ክልል ሆኖ የመደራጀት ጥያቄዎች የህዝቦችን ትስስርና አንድነት በሚያጠናክር፣ የድርጅት ቀጣይነትና የሁሉንም ህዝቦች ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ አኳኋን በደኢህዴን መሪነት እንዲፈፀም ልዩ ትኩረት ሰጥተን እንሰራለን፡፡"
https://telegra.ph/ከደኢህዴን-ማዕከላዊ-ኮሚቴ-የተሰጠው-ሙሉ-መግለጫ-02-26

Telegraph
ከደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠው ሙሉ መግለጫ
የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በአስረኛው ድርጅታዊ ጉባኤ የተቀመጡ አቅጣጫዎች መነሻ በማድረግ የተከናወኑ የባለፉት ስድስት ወራት አፈጻጸም ገምግሟል፡፡ በሂደቱ የተመዘገቡ ውጤቶችን ይበልጥ በማጎልበት የታዪ ጉድለቶችን በሚያካክስ መልኩ ለማረም የሚያስችል ግምገማ አካሂዷል፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው በድርጅቱ መሪነት፣ በህዝቦች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ባለቤትነት በሀገርና በክልል ደረጃ የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ያለበትን…
"ህዝቡ አንዱ በሌላው ላይ እንዲነሳ ለማድረግ እየተፈፀሙ ያሉ ሴራዎችን መታገል አለበት"– የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት
.
.
የተለያዩ የአገሪቱ የፖለቲካ ጉዳዮችን ሌላ መልክ በመስጠት አንዱ በሌላው ላይ እንዲነሳና እርስ በእርሱ እንዲጋጭ ለማድረግ እየተፈፀሙ ያሉ ሴራዎችን መላው ህዝብ እንዲታገል የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ #ለማ_መገርሳ ጥሪ አቀረቡ።
የክልሉ ፕሬዚዳንት ጥሪውን ያቀረቡት በአዳማ ከተማ ዛሬ በተጀመረው 9ኛው የጨፌው ጉባኤ ላይ ከጨፌው አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት ነው።
አባላቱ በክልሉ ሰላም፣ የህግ የበላይነትን ማስከበር፣ ህገ-ወጥነትን በመከላከል፣ ክልሉ በአዲስ አበባ ላይ ካለው ጥቅም ጋር የተያያዘ እና ሌሎች በርካታ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጥያቄ አንስተዋል።
የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ በዚሁ ወቅት ህዝቡ ጠረፍ አካባቢ ይፈፀም የነበረውን የፖለቲካ #ሴራ ወደመሃል አገር ለማምጣት እየተደረገ ያለውን ጥረት ሊገታ ይገባል ብለዋል።
ህገ-ወጥነትን ለመከላከል የሚወሰደውን እርምጃ እንደአብነት ያነሱት አቶ ለማ የህዝቡን ጥቅም ማእከል አድርጎ የሚሰራ አመራር እና ህዝቡ ሌሎች በሚቀርፁለት አጀንዳ መመራት እንደሌለበት አስገንዝበዋል።
እንዲያም ሆኖ “ህገ-ወጥ ቤቶች ሲገነቡ ቁጭ ብሎ የሚመለከት አመራር እያለ ቤት እንዲፈርስ መደረጉ በራሱ #ጥፋት ነው” ሲሉም ገልፀዋል።
የቀበሌና የጎጥ አመራር እንዲሁም የከተሞቹ ካቢኔዎች ቤቶቹ ሲገነቡ ያለእነርሱ እውቅና መገንባታቸው፤ ከዚህም አልፎ ግንባታዎቹን በእጅ አዙር ህጋዊ ሲያስደርጉ በመቆየታቸው ግንባር ቀደም ተጠያቂ መሆናቸውንም ተናግረዋል።
ኦሮሞ እና ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ያላቸውን ጥቅም አስመልክቶ በተነሳው ጥያቄ ላይ ማብራሪያ ሲሰጡም ለውጡን ለመቀልበስ በዳራ አገር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች አሁን በአዲስ አበባ ጉዳይ አንዱን በሌላው በማስነሳት እርስ በእርስ ለማበላላት የሚፈፅሙት ተግባር ስለሆነ ህዝቡ ጉዳዩን በጥንቃቄ ማየት እንዳለበት አሳስበዋል።
የአዲስ አበባ ጉዳይ በታሪክና በህገ-መንግስቱ መሰረት በምክክርና ህግን በተከተለ ሁኔታ ብቻ የሚፈታ እንደሚሆነም ነው አቶ ለማ ያብራሩት።
የልማት ፕሮጀክቶች መጓተት ዋነኛው ምከንያቶች የፋይናንሰ ችግር፣ የተቋራጮች አቅም ማነስ እንደሆነም አነሰተዋል።
የእነዚህ ሁለት ችግሮች ውጤት ተደማምሮ በልማት ፕሮጀክቶቹ ላይ ጫና ማሳደሩን የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ ተናግረዋል።
ከዚሀም በተጨማሪ የክልሉ መንግስት በሰላም ማስከበርና በተፈናቃዮች ጉዳይ ላይ መጠመዱ የልማት ፕሮጀክቶቹ ቁጥጥር እንዲላላ ማድረጉንም አንስተዋል።
በሰላም ማስፈን ተግባር ላይ የክልሉ መንግስት ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ጋር ሰላም ለማውረድ በትእግስት ያከናወነውን ተግባር እንደ ድል መቁጠር ይገባል ሲሉም ፕሬዚዳንቱ ገልፀዋል።
አስከ ነገ የሚቆየው ጉባኤው በአስፈጻሚ አካላት የተከናወኑ ስራዎችን ይገመገማሉ፣ አዋጆችን ይጸድቃል፤ ልዩ ልዩ ሹመቶችን ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

"ህዝቡ አንዱ በሌላው ላይ #እንዲነሳ ለማድረግ እየተፈፀሙ ያሉ #ሴራዎችን መታገል አለበት" – የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት #ለማ_መገርሳ
#ሼር #share
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሼር #share
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ናይጄሪያ...❓
ትናንት የናይጄሪያ ነፃው ብሄራዊ የምርጫ ኮሚሽን በሰጠው መግለጫ #ቡሃሪ ቢያንስ በስድስት ክፍላተ ሃገር ዋናው ተፎካካሪያቸው #አቲኩ አቡበከር ደግሞ በፌዴራል ካፒታል ክፍለ ግዛት እንዳሸነፉ ገልፅዋል።
የአቲኩ አቡበከር ህዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኡቼ ሴኮንደስ በበኩላቸው ፓርቲያቸው በናሳራዋ ክፍለ ሃገር እና በዋና ከተማዋ የድምፅ ቆጠራ መዛባት እንዳለ ደርሶበታል ብለዋል።
አቡጃ ላይ በተካሄደ ጋዜጣዊ መግለጫ ሲናገሩ የቡሃሪ መንግሥት ከምርጫው ኮሚሽን ጋር ተመሳጥሮ በሀገሪቱ ዙሪያ በሚገኙ የድምፅ መስጫ ጣቢያዎች ድምፅ ቆጠራ እንዲዛባ እያደረገ ነው ሲሉ ወንጅለዋል። እኛ ደግሞ ትክክለኛውን የድምፅ ውጤት ከየምርጫ ጣቢያው ይዘናል ሲሉም አክለዋል። በናይጄሪያ በሰላሳ ስድስቱም ክፍላተ ሃገር እና በፌዴራል መዲና ክፍለ ግዛት በጠቅላላ ምርጫው የተካሄደ ሲሆን በእያንዳንድ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ በተዛባባቸው አካባቢዎች እንዲዘገይ ተደርጓል።
ከሰባ የሚበልጡ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን ያቀፈው “ዘ ሲቹዌሽን ሩም” የተሰኘው ቡድን እንዳስታወቀው ከምርጫው በተያያዙ ሁከቶች ቢያንስ ሰላሳ ዘጠኝ ሰው ተገድሏል።
የምርጫ ኮሚሽኑ “በአንዳንድ አካባቢዎች ድምፅ አሰጣጡ እንዲዘገይ ቢደረግም በምርጫው አፈጻጸም በአጠቃላዩ ረክተናል ማለታቸውን የፈረንሳይ የዜና ወኪል ዘግቧል።
በናይጄሪያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ስቱዋርት ሲሚንግተን ትናንት ሰኞ ባወጡት መግለጫ ህዝቡ ብሄራዊ የምርጫ ኮሚሽኑ የድምፅ ውጤቶችን አጠናቅሮ ይፋ እስከሚያደርግ በትዕግስት እንዲጠብቅና ከሁከት እንዲቆጠብ ጥሪ አቅርበዋል።
Via VOA

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ...❓
"ፀግሽ እባክህ #ሚዛን_ቴፒ_ዩኒቨርሲቲ የቴፒ ግቢ የክረምት ተማሪዎች የርቀት ኮርስ ሞጁልና አሳይንመንት አልተሰጠንም፤ የሚንማር መሆኑ ራሱ ያጠራጥራል፤ የሚመለከተው አካል የክልልም ሆነ የፌደራል መንግስት ትኩረት ሰጥቶ መፍትሔ ቢፈልግ መልካም ነው።"

የቴፒ ነገር...❓
"እንደምን አለህ ፀጋአብ ወልዴ? በቴፒ ከተማ በተፈጠረው ግጭት የቴፒ ዩኒቨርስቲ መማር ማስተማር ተግባር የተጓተተ መሆኑ ይታወቃል፤ እንዲሁም አሁንም ድረስ አልተረጋጋም። የመደበኛ ተማሪዎች ትምህርት እስከ ነሐሴ 21 2011 ዓም ድረስ ነበር የወጣው። ነገር ግን እኛ የክረምት የመንግሥትም ሆነ የግል ተማሪዎች ዕጣ ፈንታችን ምንድን ነው? መንግስት ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ #ለማዛወር አቅዷል ወይስ ሁለቱንም መደበኛና የክረምት ተማሪዎችን እንድ ላይ ለማስከድ አስቧል? የማይቻል ከሆነ ከወዲሁ ወደሌላ ዩኒቨርሲቲ የማዛወር ፕሮሰስ እንዲመቻች የሚመለከተው አካል ድርሻውን እነዲወጣ መረጃውን አድርሱልን። አመሰግናለሁ!!"

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
"አድዋ ላይ #የወደቅነው፤ ሶማሊያን ስንዋጋ #ደማችንን ያፈሰስነው ተከፍሎን አይደለም፤ ቅጥረኞች ሆነን አይደለም። የሞትነው ለአገራችን ነው፤ የሞትነው ለኢትዮጵያ ነው።" ኦቦ #ለማ_መገርሳ (የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በለገጣፎ ለገዳዲ ሲከናወን የነበረው ቤት ማፍረስ ተጠናቋል። በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር የከተማውን ፕላን የማስጠበቅ ሥራ በከተማው ከዚህ በፊት በአረንጓዴ ቦታዎች /green area /:ወንዝ ዳርቻዎችን: አስተዳደሩ ካሳ ከፍሎባቸው ቤት የተሰራባቸውን ቦታዎች እና ለማህበራዊ አገልግሎት የተፈቀዱ ቦታዎች ላይ የተሰሩት ቤቶችን የማፍረስ ስራ ባለፈው ሣምንት መጀመሩ ይታወቃል ለስምንት ቀናት ሲካሄድ የቆየው ሥራው መጠናቀቁን የከተማው አስተዳደር የመሬት አጠቃቀም እና አስተዳደር ሃላፍ የሆኑት አቶ ላልሳ ዋቅዋያ ገልጸዋል። እንደ ሀላፍው ገለጻ በዚህ ሥራም 800 ሰዎች የምኖሩበት ቤት:1000 ቤቶች ሰዎች ያልገቡባቸው እና 1700 አጥር በአጠቃላይ 3500 ቤቶች እና አጥር መፍረሱን ገልጸው በዚህም 36.5 ሄክታር መረት ማስከበሩንም ገልጸዋል። የለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኢንስፐክተር ግርማ ገላን በበኩላቸው ፖሊስ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን ገልጸው ይህም ሥራው በዕቅዱ እንድጠናቀቅ ማስቻሉን ተናግረዋል።
Via ለገጣፎ ኮሚኒኬሽን
©ኤልያስ መሰረት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ለገጣፎ ኮሚኒኬሽን
©ኤልያስ መሰረት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Adwa123 #አድዋ123-አዲስ አበባ🔝
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ123ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓድዋ ድል በዓል ለየት ባለ መልኩ እንደሚያከብር ቀደም ብሎ መግለፁ ይታወሳል፡፡
በዚህም የአድዋ ተጓዦችን በክብር ከመሸት የጀመረው የከተማ አስተዳደሩ ተግባር በዓሉን ለማድመቅ የተዘጋጁ ፕሮግራሞችን እና በዕለቱ የተዘጋጁ ስነ-ስርዓቶች ላይ የፕረስ ሴክረታሪዋ ወ/ሪት #ፌቨን_ተሾመ እና የከተማ አስተዳደሩ የባህል የኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ረ/ፕሮፌሰር #ነብዩ_ባዬ ለጋዜጠኞች ማብራርያ ሰጥቷል፡፡
በዚህም ሐሙስ(በ21-06-2011ዓ.ም) በብሄራዊ ቤተ-መዛግብት የፊልም ፌስቲቫል ይደረጋል፡፡
ዓርብ (በ22-06-2011ዓ.ም) በዓሉን በተመለከተ የስነ-ጥበብ ድግስ በጣይቱ ሆቴል ተዘጋጅቷል፡፡
በበዓሉ ዕለት ማለትም (በ23-06-2011ዓ.ም) ጠዋት ላይ በጊዮርጊስ አደባባይ የተለመደው የዓድዋ ሰመዓታትን የማስታወስ እና የማወደስ ስነ-ስርዓት ይደረጋል፡፡
በመቀጠልም በዓሉ ከሚደረግበት የጊዮርጊስ አደባባይ እስከ ዓድዋ ድልድይ የሚደረገው የእግር ጉዞ እና ዓርበኞችን እና የበዓሉ ታዳሚዎችን ግብር የማብላት ስነ-ስርዓትም በቅደም ተከተል ከዚህ ቀድሞ በነበረው መልኩ የሚከናወን ይሆናል፡፡
በመጨረሻም የበዓሉ ቀን ከሰዓት ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ በከተማ አስተዳደሩ አዘጋጅነት የ"አድዋ ፌስቲቫል!" የሙዚቃ ድግስ ተዘጋጅቷል፡፡
የሙዚቃ ድግሱ መግቢያ በነፃ ሲሆን በፌስቲቫሉ ላይ በርካታ የሃገራችን የኪነ-ጥበብ ፈርጦች የሚሳተፉ ይሆናል፡፡
ስለዚህ የከተማችን ነዋሪዎች በዚህ የሃገራችን ህዝቦች የድል በዓል የሆነውን የዓድዋ ድል በዓል ፌስቲቫል ላይ እንዲታደሙ እና በዓሉን በደማቅ ሁኔታ በጋራ እንድናከብር ሲል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጥሪውን ያቀርባል፡፡
Via @mayorofficeAA

አሳዛኝ ዜና‼️
በኢሉአባቦር ዞን #መቱ ከተማ በደረሰ የግንብ አጥር #መደርመስ አደጋ የአንድ ቤተሰብ አባል የሆኑ ሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ። የመቱ ከተማ ፖሊስ ጽህፈት ቤት የወንጀል ምርመራና ፍትህ አሰጣጥ ሥራ ሂደት መሪ ኮማንደር ተሾመ ታደሰ ለኢዜአ እንደገለጹት አደጋው ትላንት ከሌሊቱ 8፡00 ሰዓት ላይ የደረሰው በከተማው ቀበሌ 01 ውስጥ ነው፡፡
የሰዎቹ ሕይወት ሊያልፍ የቻለው በከፍታ ተሰርቶ የነበረው አንድ የንግድ ድርጅት የግንብ አጥር በጎረቤት መኖሪያ ቤት ላይ ድንገት በመደርመሱ መሆኑንም አመልክተዋል፡፡
በአደጋው በእንቅልፍ ላይ የነበሩ እናትና ስድስት ልጆቻቸው ሕይወት ወዲያውኑ ማለፉን ኮማንደር ተሾመ ተናግረዋል፡፡
ሕይወታቸውን ካጡ የቤተሰቡ አባላት አምስቱ ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊ ህጻናት ናቸው፡፡

ለተቃዋሚዎችም በሩ ክፍት ነው...‼️
የኢሕአዴግ መሥራች የሆኑትን አራት ድርጅቶችና አጋሮችን በማካተት በጥቂት ወራት ውስጥ እንደሚመሠረት በተገለጸው አንድ አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲ ውስጥ፣ #መካተት ለሚፈልጉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በሩ ክፍት መሆኑን ግንባሩ አስታወቀ።
ከጥቂት ቀናት በፊት ከኢሕአዴግ አጋር ድርጅቶች ከፍተኛ አመራሮችና አጋር ፓርቲዎቹ ከሚመሯቸው ክልሎች ከተወጣጡ የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዳራሽ የተወያዩት የኢሕአዴግ ሊቀመንበርና ጠቅላይ ሚኒስትር #ዓብይ_አህመድ (ዶ/ር)፣ ኢሕአዴግ አጋር ድርጅቶችን አካቶ በመዋሀድ አንድ አገር አቀፍ ፓርቲ በጥቂት ወራት ውስጥ እንደሚመሠረት መግለጻቸው ይታወሳል።
በኢሕአዴግ ውሳኔ ብቻ የሚመረጥ #የአገር_መሪ የመሰየም አካሄድ እንደሚያበቃና የአጋር ድርጅቶች ሲያነሱ የቆዩት የፓለቲካ ውክልና ጥያቄም በዚህ እንደሚመለስ የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ‹‹ከጥቂት ወራት በኋላ የአፋር፣ የቤኒሻንጉል ጉምዝ፣ የሶማሌ፣ የኦሮሞ፣ የአማራ ... ፓርቲ እያልን አንሄድም። እንደ ኢሕአዴግ ከጫፍ ጫፍ ያሉ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በነፃነት የሚሳተፉበት አንድ አገራዊ ፓርቲ እንመሠርታለን፤›› ብለዋል።
ይኼንን ጉዳይ በተመለከተ ሪፖርተር ያነጋገራቸው የኢሕአዴግ ጽሕፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ #ሳዳት_ነሻ የኢሕአዴግንና የአጋሮቹን ውህደት በተመለከተ የተከናወነው ጥናት መጠናቀቁን ገልጸው፣ በጥናቱ የተለዩት ግኝቶችን መሠረት በማድረግ ሁሉም የኢሕአዴግ አባልና አጋር ድርጅቶች በቅርቡ ከሚመሩት ማኅበረሰብ ጋር በተናጠል ውይይት ማድረግ እንደሚጀምሩ አስረድተዋል። በውይይት ከዳበረ በኋላም መሟላት የሚገባውን ሥነ ሥርዓት ተከትሎ በዓመቱ መገባደጃ ላይ አንድ አገር አቀፍ ፓርቲ ለመመሥረት የሚያስችለው ውሳኔ ይተላለፋል ተብሎ እንደሚገመት ገልጸዋል።
በኢሕአዴግና በአጋሮቹ ውህደት በሚወለደው አዲስ አገር አቀፍ ፓርቲ ውስጥ አባል ለመሆን የሚፈልጉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ካሉ መካተት እንደሚችሉ፣ ለዚህም ኢሕአዴግ በሩን ክፍት እንደሚያደርግ አቶ ሳዳት ገልጸዋል።
በሚመሠረተው አገር አቀፍ ፓርቲ ውስጥ አባል ለመሆን የሚፈልጉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ካሉ ማሟላት የሚጠበቅባቸው፣ የኢሕአዴግን መሠረታዊ ባህሪያት መቀበል እንደሆነ አስረድተዋል።
#ኢሕአዴግና አጋሮቹ የሚያደርጉት ውህደትም ነባር የኢሕአዴግ መሠረታዊ ባህርያትን ሳይለቅና እነዚህን መሠረታዊ ባህሪያትም ለሚመሠረተው አገር አቀፍ ፓርቲ በማውረስ የሚፈጸም መሆኑን ገለጸዋል፡፡ የብሔርና የቋንቋ ማንነቶች፣ እንዲሁም የፌዴራሊዝም ሥርዓት መርሆች ተጠብቀው፣ ከሚቀጥሉት የኢሕአዴግ መሠረታዊ ባህርያት መካከል ዋናዎቹ መሆናቸውን ለአብነት ጠቁመዋል።
ምንጭ፦ ሪፖርተር

#update ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች በግንባር ለመስራት የሚያስችላቸውን #ጥምረት ለመፍጠር የመግባቢያ ሰነድ #ተፈራረሙ። #ሰነዱን የተፈራረሙት የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ)፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ህብረት (ኢዴህ)፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ (ኢብአፓ)፣ የአፋር ህዝቦች ፍትሃዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የአፋር ህዝቦች ነፃነት ፓርቲ እና የኦሮሞ ህዝቦች ፍትሃዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ናቸው። ጥምረቱ በሃገሪቱ ያለውን የመድብለ ፓርቲ ጅምር ስራዎችን በማጠናከር እየመጣ ያለውን ለውጥ ለማጠፍ የሚጥሩ አካላትን ለመመከት እንደሚያግዝ ስምምነቱን በተፈራረሙበት ወቅት ገልፀዋል፡፡ ግንባሩ ከሁሉም ፓርቲዎች የተውጣጡ ኮሚቴ አቋቁሞ ከሁለት ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ #በተመረጡ አጀንዳዎች ላይ ወደ ስራ ይገባል ተብሏል።
Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia