#JorkaEvent አሁኑኑ ይመዝገቡ! ኢትዮ አዲስ የገናና ፋሲካ ባዛር በሚሊኒየም አዳራሽ-ምዝገባ እየተካሄደ ነው።
ተጨማሪ መረጃ፦
0974 07 07 07
0988 08 08 08
JORKA EVENT ORGANIZER
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተጨማሪ መረጃ፦
0974 07 07 07
0988 08 08 08
JORKA EVENT ORGANIZER
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ አስተማማኝ ሰላምን በማስፈን የሕዝብን #ደኅንነት ማስከበር የመንግሥት ቀዳሚ ተግባር ነው! #ሕገ_ወጦችና ወደሕግ የማቅረቡ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
🔹🔹ብሔራዊ የጸጥታ ምክር ቤት🔹🔹
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🔹🔹ብሔራዊ የጸጥታ ምክር ቤት🔹🔹
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update በዶክተር ዐቢይና ባልደረቦቻቸው የተጀመረው አዲስ የለውጥ አስተሳሰብ እንዲጎለብት የድርሻውን እንደሚወጣ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ) አስታውቋል። ፓርቲው ዛሬ #በደሴ_ከተማ ከሚገኙ አባላቱና ደጋፊዎቹ ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update በአዲስ አበባ የጥራት ጉድለት በተገኘባቸው 665 የምግብና መጠጥ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ላይ #እርምጃ መውሰዱን የከተማው ምግብ፣ መድሃኒትና ጤና ክብካቤ ባለስልጣን አስታውቋል።
©ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አስደሳች ዜና!
#ህብር_የኢትዮጵያዊያን_ፌስቲቫል
🗓ሃሙስ ህዳር 27
🕗ከ8፡00 ጀምሮ
🔹#በጊዮን_ሆቴል
#መግቢያ፡ ኢትዮጵያዊ የባህል ልብስ መልበሰ (#በነፃ)
ተማሪዎች እና መላው የአዲስ አበባ ህዝብ በተበታተነ ቦታ ያከበር የነበረውን የባህል ቀን( #CultureDay) በህብረት እናክብር! ተወዳጆቹ የሃገራችን ድምጻውያን #አሊ_ቢራ #ሚካኤል_በላይነህ #ዳዊት_ነጋ #አቡሽ_ዘለቀ #ሰለሞን_ጋጋ እና #ሮፍናን ስራቸውን ያቀርባሉ።
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀመው ይገኙ! ባህላዊ አልባሳትን #ላልለበሰ ሰው ቦታ የለንም!
አዘጋጅ፦ ጆርካ ኢቨንት፣ አዲስ አበባ መስተዳድር እና ፈታ ሾው / info 0975 070707 /

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን‼️
"412 በወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችና ድርጅቶች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ" ተብሎ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ምርመራ ቢሮን እንደ መረጃ ምንጭ ተጠቅሶ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተጫነው መረጃ #የተሳሳተና በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ ያልተሰጠ መረጃ መሆኑን እየገለፅን እንደዚህ አይነት የሀሰት መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት በማሰራጨት ህዝቡን ለማታለልና ሀገርን ለማተራመስ የሚሰሩ እና በተቋሙ ስም የሚነግዱ ግለሰቦች ላይ ኮሚሽኑ አስፈላጊውን እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እንገልፃለን።
.
.
#ያልተረጋገጠ መረጃ ይዘን ከማጋራት በመቆጠብ የመረጃውን እርግጠኝነት #በማጣራት ሀገርንና ወገንን እንታደግ!

#update ጠ/ሚ ዶ/ር #ዐቢይ_አሕመድና ም/ጠ/ሚር #ደመቀ_መኮንን በአማራ ክልል የሚገኘውን የኩሳኤ ቀበሌ ስንዴ ማሳ ክላስተር ጎበኙ። የሀገራችን የግብርና ኮመርሻላይዜሽን ክላስተር አሰራር አራት አላማዎች አሉት፡፡ እነርሱም የአነስተኛ አርሶ አደሩን ገቢ ማሣደግ፣ የሀገር ውስጥና የውጭ ገበያን ማመቻቸት፣ የአግሮ ኘሮሰሲንግና የእሴት ጭማሪ ስራን ማሣደግ እና የሥራ እድልን መፍጠር ናቸው፡፡
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ጽ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የጠ/ሚ ጽ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጎንደር🔝በአማራ ክልል የተደረገውን ተቃውሞ የሚዘክር ሙዝየም በጎንደር ከተማ ተከፈተ። ወደ ሙዚየምነት የተቀየረው ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ከታጣቂዎች ጋር የተታኮሱበት በጥይት የተበሳሳ መኖሪያ ቤት ነው። ሙዚየሙን ለማቋቋም 2 ሚሊዮን ብር ወጭ ተደርጓል።
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahehiopia
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahehiopia