#UPDATE ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከስንዴ ማሳ ክላስተር ጉብኝት በማስከተል በአማራ ክልል እነዋሪ ከተማ የተካሄደ ውይይት ላይ ተሳተፉ::
#PMO
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA
#PMO
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA
#UPDATE ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ ከህብረተሰቡ የተበረከቱላቸው ባህላዊ ስጦታዎችን ተቀብለዋል።
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቡታጅራ🔝በጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ ሰልፍ ተካሄደ። ሰልፈኞቹ መንግስት በመስቃንና ማረቆ ብሔረሰቦች መካከል የተፈጠረውን ችግር እንዲፈታ፣ #የህግ_የበላይነት እንዲያስከብርና ተፈናቃይ ዜጎችን እንዲደግፍ ጠይቀዋል።
©elu ©Bedilu
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©elu ©Bedilu
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ASTU🔝
"...ከሰኞ 24/03/2011 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ ትምህርት ገበታችሁ እንድትመለሱ #በጥብቅ እያሳወቅን ይህ ሆኖ ባይገኝ ግን ዩኒቨርሲቲው ህግን እና ስርዓትን ለማስከበር የሚገደድ መሆኑን በአንክሮ እናስገነዝባለን።"
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA
"...ከሰኞ 24/03/2011 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ ትምህርት ገበታችሁ እንድትመለሱ #በጥብቅ እያሳወቅን ይህ ሆኖ ባይገኝ ግን ዩኒቨርሲቲው ህግን እና ስርዓትን ለማስከበር የሚገደድ መሆኑን በአንክሮ እናስገነዝባለን።"
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA
ዋሽንግቶን ዲሲ🔝በክቡር አቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የተመራ ልዑካን በዋሽንግተን ዲሲ ዳላስ ኤርፓርት አቀባበል ለማድረግ የኦሮሚያ ወገኖች ለአማራ ያላቸውን ድጋፍ ለማሳየት በአቀባበሉ ተገኝተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update ኢትዮ-ቴሌኮም በአጭር ጽሁፍ መልዕክት የተሰበሰበ ከ74 ሚሊየን ብር በላይ ለሜቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል አስረከበ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ገንዘቡን ለማዕከሉ ገቢ ማድረጉን ዛሬ በላከው መልእክት አስታውቋል፡፡ በጥቅሉ ባለፉት ሦስት ዓመታት ለማዕከሉ 74 ሚሊየን 718 ሺህ 165 ብር በአጭር ጽሁፍ መልዕክት መሰብሰብ መቻሉ ተገልጿል፡፡
ምንጭ:- etv
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA
ምንጭ:- etv
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA
ዋሽንግቶን ዲሲ🔝
"ለአማራ ህዝብ ህልውና ብሎም ለኢትዮጵያ ልዕልና በአንድነት እንስራ" በሚል መሪ ሀሳብ ሰሜን አሜሪካ ላይ የተዘጋጀው ውይይት ዲሲ አሌክሳንድሪያ ላይ ተካሂዷል፡፡ በአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው ነው ውይይቱ የተመራው፡፡
በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችና የአማራ ጉዳይ ይመለከተናል የሚሉ ኢትዮጵያውያን ናቸው ተወያዮቹ፡፡
የክልሉ ኢንቨስትመንት፣ ልማት እና የወቅቱ የክልሉ ህዝብ ጥያቄዎች ላይ ነው የተወያዩት፡፡ በውይይቱ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦችን ከስፍራው የሚገኘው ዘጋቢያችን ሰጠኝ እንግዳው ያደርሰናል፡፡ በሌሎች የሰሜን አሜሪካ ግዛቶችም ውይይቱ ይቀጥላል፡፡
ምንጭ፦ አብመድ