ትኩረት ለቤንሻንጉል ያሶ ወረዳ‼️
በቤንሻንጉል ካማሽ ዞን ያሶ ወረዳ ያለውን ጉዳይ መንግስት ከፍተኛ ትኩረት እንዲሰጠው ነዋሪዎች እየጠየቁ ናቸው። ችግሮች ሰፍተው ከፍተኛ ጉዳት እንዳይከሰት የሚመለከተው አካል አፋጣኝ የሆነ መፍትሄ ሊሰጥና ችግሩ ሊፈታ ይገባል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ጅማ ዩኒቨርሲቲ⬆️ለ2010 የNursing, Midwifery እንዲሁም Enviromental Health የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች በሙሉ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ቤንሻንጉል ክልል⬇️
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኦዳ ዳለቲ እና በጉባ አልመሃል ላይ በተፈጠሩ ግጭቶች 69 ተጠርጣሪዎችን #በቁጥጥር ስር መዋላቸዉን የክልሉ ፍትህ ቢሮ አስታወቀ፡፡
የክልሉ መንግስት #የህግ የበላይነትን ለማስከበር ከፌደራልና ከአጎራባች ክልሎች ጋር እየሰራ መሆኑም ተጠቁሟል፡፡
የከልሉ መንግስት የህግ የበላይነት ለማስከበር #ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር እያዋለ ይገኛልም ብለዋል፡፡
ነሐሴ 26 እና 27 2010 ዓ'ም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኦዳ ቢልዲጊሉ ወረዳ ዳለቲ ቀበሌ ላይ በተፈጠረው ግጭት 48 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዉለዉ የማጣራት ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡
ግጭቱ በቤኒሻንጉልና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አከባቢ ላይ የተከሰተ በመሆኑ የማረጋጋት ስራዉንም ሆነ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር
የማዋል ሂደቱ በጋራ እየተሰራ እንደሚገኝ ነዉ አቶ ማሃመድ የተናገሩት፡፡
በተመሳሳይም መስከረም 3 2011 ዓ.ም በመተከል ዞን ጉባ ወረዳ አልመሃል ቀበሌ ላይ በደረሰዉ ጥቃት 21 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እየተካሄደባቸዉ ይገኛል፡፡
ሰኔ 17 እስከ 21 በአሶሳ ከተማ፣ በሽርቆሌ ወረዳ እና በማኦኮሞ ልዩ ወረዳ ላይ ተከስቶ በነበረዉ ግጭት በቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎች ጉዳያቸዉ በፍርድ ቤት እየታየ መሆኑንም አቶ መሃመድ ገልፀዋል፡፡
#በአሶሳ ከተማ እና በሸርቆሌ ወረዳ ላይ ተከስቶ በነበረዉ ግጭት ከ 1 መቶ በላይ የሚሆኑ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል የኦፕሬሽ ስራ እየተሰራ ነዉ ብለዋል፡፡
የክልሉ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር ጥረት እያደረገ ነዉ ያሉት ሃላፊዉ ከፌደራል መንግስት የተላከ ቡድን እንዳለም ተናግረዋል፡፡
©etv

ከገንደ ውሃ⬆️
" 'ፀግሽ' የምትመለከተው ደብተር በምዕራብ ጎንደር ዞን በገንደውሃ ከተማ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች ሊሰጥ የተዘጋጄ ነው። አማን ነኝ ገ/ውሃ ከተማ"

ለሚመለከተው አካል‼️
ከዚህ ቀደም ስለ ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ከቤተሰባችን አባል ጥቆማ አቅርበን ነበር። ከመተሀራ እና ወለንጪቲ መካከል አውራጎዳና ከሚባል ከተማ ላይ የፑሚስ አፈር ማዕድን ይወስድ የነበረ ቢሆንም በወጣቱ ለኛ ይገባናል የይመለስልን ጥያቄ መሠረት መጫን ቢያቆምም እስካሁን ድረስ ለወጣቱ ሳይሠጥ የንግድ ፍቃዱም ከድርጅቱ ላይ ሳይሠረዝበት ወጣቶችን ይሠጣችሁአል እየተባለን ወጣቱን እያገላቱት በመሆኑ መንግስት ችግሩ እንዲመለከተው እና አፋጣኝ መፍትሄ እዲሰጥ ከአካባቢው ወጣቶች ተጠቁሟል።

🇪🇹መልዕክት ለዳያስፓራ!! 🌎
የRingAround Appን በስልካችሁ ላይ ቶሎ በመጫን ወደ ሀገር ቤት ይደውሉ!
ለመጫን
➡️ https://ringaround.lpages.co/et-tikvah-downloadringaroundapp
ነፃ! ነፃ! ነፃ!😱😱😱
ዛሬውኑ ሲጭኑት
በሰሜን አሜሪካ $2 የመደወያ ዶላርን በነፃ እንሰጣለን!
በአውሮፓና በአውስትራልያ $1 የመደወያ ዶላርን በነፃ እንሰጣለን!
➡️ይሞክሩን
https://ringaround.lpages.co/et-tikvah-downloadringaroundapp
በተጨማሪ፦ @RobelTDesta

#update የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር #ወርቅነህ_ገበየሁ በ73ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ ) ጠቅላላ ጉባኤ ላይ
ለመሳተፍ ኒውዮርክ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ከጠቅላላ ጉባኤው ጎን ለጎን ከተ.መ.ድ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ይወያያሉ፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለመሳተፍ ኒውዮርክ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ከጠቅላላ ጉባኤው ጎን ለጎን ከተ.መ.ድ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ይወያያሉ፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ስፖርት📌የ2018 የውድድር አመት የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ምርጫ በዛሬው እለት እንግሊዝ ለንደን ላይ ይካሄዳል፡፡ በወንዶች ዘርፍ የአምናው አሸናፊ ክሪስቲያኖ ሮናልዶን ጨምሮ፤የአለም ዋንጫ ፍጻሜ ተፋላሚው ሉካ ሞድሪች እና ግብፃዊው ሞሀመድ ሳላህ ተፋጠዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አማርኛና #አፋን_ኦሮሞን በመንግስት ትምህርት ቤቶች አማራጭ የትምህርት መስጫ ቋንቋ አድርጎ ለመጠቀም መወሰኑን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ታቦር ገ/መድህን ገልፀዋል።
©fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጋሞ ጎፋ ዞን⬇️
በአዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራያና አካባቢው ለተፈናቀሉ ዜጎች የሀገራችን ታዋቂ አርቲስቶች ስላደረጉት ድጋፍ የጋሞ ጎፋ ዞን አስተዳደር ምስጋና አቀረበ፡፡ አርቲስት #ቴዎድሮስ_ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/፣ አርቲስት #ታማኝ_በየነ እና አርቲስት #አስገኘው_አሽኮ/አስጌ ደንዳሾ/ በአዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ
ልዩ ዞን ቡራያና አካባቢው ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ተጎጂዎችን በመጠለያ ተገኝተው ስላጽናኑና ስለረዷቸው በጋሞ ጎፋ ዞን ሕዝብ
ስም አቶ ኢሳያስ እንድሪያስ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
በሌላ በኩል...
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጋሞ ጎፋ ሀገረ ስብከት በአርባምንጭ ከተማ እና አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ከሚገኙ አድባራት እንዲሁም ከማህበረ ቅዱሳን በአዲስ አበባ ዙሪያ እና ኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራያና አካባቢው ለተፈናቀሉ ወገኖች 200 ሺህ ብር በማሰባሰብ #ድጋፍ አድርጋለች፡፡
ምንጭ፦ የጋሞ ጎፋ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን

ከሀዋሳ⬇️
"ፀጊ የሰሞኑ የሐዋሳ ሁኔታ በቁጥጥር ስር የዋለ ይመስለኛል። አሁን በተለምዶ ሎጊታ (የድሮ ስታድየም) አከባቢ እግረኞችን ጥብቅ ፍተሻ እያደረጉ ነው ሚያሳልፉት፣ አንዱ ተፈታሽ እኔ ነኝ!"

#update የቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት #ኔልሰን_ማንዴላ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቅጥር ግቢ ሀውልት ቆመላቸው፡፡ የማንዴላ ሀውልት የመተባበርና አብሮ የመሻገር ምልክት መሆኑን የ73ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዝዳንት ተናግረዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በጋምቤላ ክልል #ከቅዳሜ ዕለት ጀምሮ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። የፀጥታ ሀይሎች እስካሁን ቢያንስ ስድስት ወጣቶችን ገድለዋል። በርካቶች ቆስለዋል። የሰልፉ ምክንያት በክልሉ አስተዳደራዊ ለውጥ እንዲደረግ የሚጠይቅ ነው። በጋምቤላ የኑዌርና አኙዋክ ጎሳ አባላት መካከል #የስልጣን መጋራት ውዝግብ ተደጋግሞ ይታያል። ከተማይቱ አሁንም በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ናት።
ምንጭ፦ ዋዜማ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ዋዜማ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
AAU⬆️Registration of Year II and above Graduate (PhD & Masters) Students.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከሀዋሳ⬇️
"ሰላም🖐ዛሬ ከቢሾፍቱ ወደ ሀዋሳ ነገ የኢትዮጵያ ቡናን ኳስ ለማየት መጥቻለው እና ቢሾፍቱም ሀዋሳም ጥብቅ የሆነ #የደንነት ስራ እየተሰራነው። ፍተሻም አለ። ሀዋሳ ላይ አሁን ማታ ላይ እራሱ ኮማንዶ ወታደሮች ፓትሮል እያረጉ ነው። ሀይሌ ሪዞርት ለእራት ገብቼም ኮሚሽነር #ዘይኑን አይቻቸዋለው እዛ ናቸው።"

አፋልጉን⬆️
ከቃሊቲ ገላን ኮንዶሚኒየም የ4 ዓመት ህፃን ልጅ ትምህርት ቤት እንደሄደች እስካሁን #አልተመለሰችም። ልጅቷን ያየ ሰው ካለ በየትኛውም መልኩ መረጃ ለቤተሰቦቿ እንዲሰጥ በትህትና እጠይቃለሁ። ወላጆቿ እጅግ በጣም ተጨንቀዋል! ስልክ፦ 0977623118