TIKVAH-ETHIOPIA
#ትኩረት🚨 ኦሞራቴ ዙሪያ 500 ሜትር እርዝመትና ሁለት ሜትር ጥልቀት ያለዉ የመሬት መሰንጠቅ ተከስቷል። የከተማዉ ነዋሪዎች " የመሬት መሰንጠቁ ውሀዉ መድረሱን ያሳያልና ድረሱልን " እያሉ ነው። ከሰሞኑን የኦሞ ወንዝ መሙላቱን ተከትሎ በርካታ አርብቶ አደሮች መፈናቀላቸውንና አካባቢው በውሀው ከመጥለቅለቁ ባለፈ የወረዳው ዋና ከተማ ኦሞራቴ መቅረቡ የከተማውን ማህበረሰብ ስጋት ውስጥ እንዳስገባው ነግረናችሁ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ትኩረት🚨
ከተፈጥሮ ጋር ያለ ትንቅንቅ !
የኦሞ ወንዝ የአፈር ክተራ ስራ ከህዝብ አቅም በላይ ሆኗል።
ውሃው እጅግ ከፍተኛ ግፊት ያለው በመሆኑ እየተሰሩ ያሉ የአፈር ክትሮችን በመስበር ዛሬ ሰብሮ በመውጣት በድጋሜ በኦሞራቴ ከተማ ላይ ከፍተኛ #የጎርፍ_አደጋ ስጋት እንደደቀነ ከዳሰነች ወረዳ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
#ትኩረት
#ኦሞራቴ
@tikvahethiopia