#ቴክኖ_ሞባይል
እጅግ ዘመናዊ፣ ለአያያዝ እና አጠቃቀም ምቹ የሆነው አዲሱ ስፓርክ 10 ሲሪየስ ከቴክኖ ሞባይል ቀርቦሎታል !
ማራኪ ዲዛይን ያለው ባለ 6.8 ኢንች ስክሪን ልዮ ስታሪ ግላስ የተባለ ብርጭቆ ፓናል የተላበሰ ሲሆን ይህም ከፍተኛ ጭረት እንዲቋቋም እና ለእይታ ማራኪ ያደርገዋል።
ሁለት ዋና ካሜራዎችን ከተጨማሪ የፍላሽ መብራት ጋር የያዘ ሲሆን ከፊት ለፊት ቁልጭ አርጎ ፎቶ ማንሳት የሚያስችል ባለ 32 ሜጋ ፒክስል ሰልፊ ካሜራ ይዞ ቀርቧል።
በየትኛውም የስልክ መሸጫ መደብሮቻችን ያገኙታል።
ለበለጠ መረጃ: Facebook, Instagram, Tiktok
ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#Spark10Series #TecnoMobile #Ethiopia #Spark10pro

በስፓርክ 10 ሲሪየስ ፎቶ ሲያነሱ፣ ቪዲዮ ሲቀረፁ፣ ጌም ሲጫወቱ፣ ስለ ባትሪ እንዳያስቡ !
አንዴ ቻርጅ ከተደረገ ረጅም ሰዓታት እየተጠቀሙበት የሚቆይ፥ በፍጥነት ቻርጅ ማድረግ የሚችል አዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 10 ሲሪየ ከ 5000 mAh ባትሪ ጋር እና በ18 ዋት ፈጣን የኃይል መሙያ ድጋፍ ጋር ቀርቦሎታል። ፎቶ ሲያነሱ፣ ቪዲዮ ሲቀረፁ፣ ጌም ሲጫወቱ፣ ስልክ ላይ በመነጋገር ቢቆዩ ቴክኖ ስፓርክ 10 ሲሪየስ ባትሪ ንቅንቅ አይልም።

በስፓርክ 10 ሲሪየስ ስልኮች ድንቅ ፎቶዎችን ይነሱ!
አዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 10 ሲሪየስ ሞዴል የፊትና የሗላ ካሜራ ያለ እንከን ቁልጭ አርጎ ድንቅ ምስሎችን እንዲያነሱ ታስቦ የተሰሩ በባለ 50 ሜጋ ፒክስል ዋና ካሜራ ያለው ሲሆን በተጨማሪ ከፊት ለፊት ጥራት ያለው ፎቶ ያለ እንከን ማንሳት የሚያስችል በባለ 32 ሜጋ ፒክስል ሰልፊ ካሜራ ከፍላሽ መብራት ጋር ቀርቦሎታል።
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ የሚደገፍ ካሜራን የያዘው ስፓርክ 10 ሲሪየስ ትክክለኛውን የፊታችንን ተፈጥሯዊ ገፅታ እና ከለር ሙሉ በሙሉ የማንሳት ችሎታ የያዘ ነው።

ራሳችንን በተሻለ መንገድ ለመግለፅ የሚያስችለንን አዲሱን የቴክኖ ስፖርክ 10 ሲሪየስ እናስተዋውቆ!
ራሳችንን በተሻለ መንገድ ለመግለፅ የሚያስችለን ይህ አዲሱ የቴክኖ ስፖርክ 10 ካሜራ በማንኛውም ሰዓት እንዲሁም በማንኛውም የብርሀን መጠን 32 ሜጋ ፒክስል ካሜራን በመጠቀም ጥራት ያለውን ፎቶ ያለ እንከን ቁልጭ አድርጎ ማንሳት የሚያስችል ነው።
የዚህ ምርት ትኩረት በውጫዊ ውበት ላይ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን ይልቁንም ለወጣቱ ትውልድ በራስ የመተማመን መንፈስ እንዲኖራቸው፣ ለራሳቸው ገደብ እንዳይሰጡ፣ ስብዕናቸውን እና አመለካከታቸውን በመግለፅ ችሎታቸውን ገፍተው በመሄድ እውነተኛ ማንነታቸውን በልበ ሙሉነት እንዲያሳዮ የሚያበረታታ መልዕክት አካቶ ይዟል።

ስለ አዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 10 ሲሪየስ ሳያቁ ስልክ መግዛት አንዳያስቡ!
በባለ 50 ሜጋ ፒክስል ዋና ካሜራ እና 32 ሜጋ ፒክስል የፊት ለፊት ካሜራ ፣ ረጅም የባትሪ ቆይታ ጊዜ ፣ አስገራሚ ፍጥነት ያለው የጌሚንግ ፕሮሰሰር ፣ ከፍተኛ ጭረት የሚቋቋም ዲዛይን ጨምሮ ሁሉ በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘውን ስፓርክ 10 ሲሪየስ ሞባይል በሁሉም የስልክ መሸጫ መደብሮች ያገኙታል።

#TechnoMobile
በዓለም ላይ ግንባር ቀደም ከሆኑ የሞባይል ቴክኖሎጂ ብራንዶች አምራች የሆነው ቴክኖ ሞባይል በዛሬው እለት እጅግ ዘመናዊ የሆነውን የሞባይል ቴክኖሎጂ የደረሰበትን የመጨረሻ ግልጋሎቶችን የያዘውን የፋንተም ቪ ፎልድ (Phantom V fold) ሞዴል በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም ባዘጋጀው ልዩ ስነስርዓት አስተዋውቋል።
ቴክኖ ሞባይል የፋንተም ቪ ፎልድ (Phantom V fold) ሞዴል በኢትዮዽያ ገበያ ከመግባቱ አስቀድሞ ስለዚህ ሞዴል ልዩ ግልጋሎቶች ግንዛቤ እንዲያስጨብጥ እና ይዞኣቸው ስለሚመጣው አዳዲስ የሞባይል ቴክኖሎጂዎች ለማስተዋወቅ በማሰብ ምርቱን የማስተዋወቅ ዝግጅት የኩባንያው ሀላፊዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በታደሙበት ስነስርዓት ምርቱን አስመርቋል።

በቅርቡ ቴክኖ ሞባያል በኢትዮጵያ ያስተዋወቀው ዘመናዊ እና የተራቀቀው ፋንተም ቪ ፎልድ ስልክ ሞዴል !
የሚታጠፍ ወይም ፎልደብል የሞባይል ስልክ ቴክኖሎጂ በመያዝ የተመረተው ፋንተም ቪ ፎልድ ከልዩ ዲዛይኑ በተጨማሪ ለተጠቃሚዎች ምቹ አገልግሎቶችን እንዲሰጥ ያስችለው ዘንድ ሲዘረጋ በባለ 7.85 ኢንች ሰፊ ስክሪን እንዲሁም ሲታጠፍ 6.42 ኢንች ስክሪን የያዘ ሲሆን በተጨማሪም በአገልግሎት ጊዜ በመተጣጠፉ ምክንያት እንከን እንዳይኖር የሚያረገው የኤሮስፔስ ግሬድ ሂንጅ ተገጥሞለታል።
የፋንተም ቪ ፎልድ በባለ 5 ሌንስ ሲስተም የሚተገብር ካሜራ በመጠቀም እጅግ ከፍተኛ ጥራት (ultra-HD) ያላቸው ምስሎችን የማንሳት አቅም አለው።
ዘመኑ ያፈራውና ከፍተና አቅም እንዳለው የሚነገርለትን ሚዲያቴክ ዲምነሲቲ 9000 የተባለ ፕሮሰሰር ከ256 ጂቢ ሜሞሪ እና 12ጂቢ ራም የያዘው ፋንተም ቪ ፎልድ ማንኛውንም አይነት መተግበሪያ በፍጥነት እና ያለእንከን እንዲሰራ የማስቻሉ ልዩ አቅም ብሎም በሞባይል ስልክ በመጠቀም ብዙ ስራዎችን ለሚሰሩ ባለሙያዎች እና ሀላፊዎቸ ተመራጭ ያደርገዋል።

ቴክኖ ሞባይል እጅግ የተራቀቀውን እና የአለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊውን ካሞን 20 የሰልክ ሞዴል በኢትዮጵያ የማስተዋወቅ ዝግጅት አካሄደ።
በዓለም ላይ ግንባር ቀደም የሞባይል ቴክኖሎጂ ብራንዶች አምራች የሆነው እና ከ70 በላይ ሀገራት ተወዳጅ ምርቶቹን በስፋት የሚያቀርበው ቴክኖ ሞባይል በዛሬው እለት እጅግ በጣም የተራቀቀውን፣ የአለም አቀፍ ሽልማት የተጎናፀፈበትን ብሎም ጊዜው የደረሰበትን የስልክ ቴክኖሎጂ የያዘውን ካሞን 20 የሰልክ ሞዴል የቴክኖሎጂን እና የፋሽንን ጥምረት የሚያሳዩ ዝግጅቶች በደመቀ ልዩ ስነስርዓት አስተዋወቀ።
በ108 ሜጋ ፒክስል ካሜራ ፎቶ እና ቪዲዮ በጥራት በየትኛውም የእንቅስቃሴ ሳይረብሸው የማንሳት የሚያስችል የኤስ.ኤል,አር (SLR) ሲስተም የሚታገዝ ባለ ሁለት ሌንስ ካሜራ፣ በምሽት ጥራት ያለው 50 ሜጋ ፒክስል ምሰል ያለ እለ እንክን ለማንሳት ያሚያስችለው አርጂቢደብሊው (RGBW) ሴንሰር ባለቤት የሆነው ሞዴል ካሞን 20 ቴክኖ ሞባይል ለአለም ዙሪያ እያስተዋወቀ ይገኛል።
ካሞን 20 ለዩ የሆነውን ሲስተም የሚተገብር ካሜራ በመጠቀም እጅግ ከፍተኛ ጥራት (ultra-HD) የሆኑ ምስሎችን የማንሳት አቅም አለው።
#CamonSeries #TecnoMobile #TecnoEthiopia
(ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ)