TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ !

የመጀመሪያው የሞሐ የቢዋይዲ የኤሌክትሪክ መኪና ዕጣ፣ በአዲስ አበባ ኮተቤ 02 አካባቢ ​ለዕድለኛ ወጥቷል፡፡

​ዕድለኛዋ አሸናፊ ወ/ት ሕይወት ተካ፣ ሽልማታቸውን ቅዳሜ መስከረም 11 ቀን 2017ዓ.ም. ​በተከናወነ ልዩ ​የሽልማት ፕሮግራም ተረክበዋል፡፡

​ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ፣ አሁንም ደንበኞቹን በጣዕም እያስደሰተ በሽልማት ​ማንበሽበሹን ቀጥሏል፡፡

በርካታ ሽልማቶች አሁንም ዕድለኞቻቸውን ይጠብቃሉ፡፡ ፔፕሲ፣ ​ሚሪንዳ እና ሰቨን አፕን እያጣጣምን ዕድላችን እንሞክር - እናሸንፍ!

#Pepsi #7Up #Mirinda

#MohaSoftDrinksIndustry