#Ethiopia
" ከነገ ጀምሮ አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት 5 ሺህ ብር ፈጣን ደግሞ 25 ሺህ ብር እንዲሆን ተደርጓል " - የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ በሚደረገው የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪ አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት 5 ሺህ ብር የሚጠይቅ ሲሆን ፣ ፈጣን ፓስፖርት ለማግኘት ደግሞ 25 ሺህ ብር እንዲሆን ተደርጓል ብሏል።
ጭማሪው ከነገ ከነሐሴ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ይጀመራል።
አገልግሎቱ ለአዲስ ፓስፖርትና ለእድሳት 5 ሺህ ብር፣ አስቸኳይ በ2 ቀን የሚደርስ 25 ሺህ እንዲሁም በ5 ቀን ደግሞ 20 ሺህ ብር መሆኑን ገልጿል።
የጠፋ ፖስፖርት ለማግኘት ተገልጋዮች 13 ሺህ መክፈል ይጠበቅባቸዋል ተብሏል።
#Capital #Ethiopia #ImmigrationandCitizenshipServices
@tikvahethiopia