TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.7K photos
1.49K videos
211 files
4.06K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ASTU🔝የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በAcadamic ዙርያ የነበራቸውን ጥያቄ ሰምቶ ስላስተናገዳቸው የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክን(OBN) #አመስግነዋል

ቅሬታ ካቀረቡት መካከል...

"ሰላማዊ ሰልፉ በሰላም እና ደስ በሚል አጨራረስ ተጠናቋል። ደምፃችንን ለሚመለከተው ሁሉ አሰምተን ሁላችንም ወደ ዶርም እየገባን ነው፡፡"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
አበኞች ግንቦት 7~ደብረ ማርቆስ🔝

"ጥፋትን በጥፋት ለማረም መሞከር ተገቢ አይደለም!!" ፕ/ር #ብርሃኑ_ነጋ
.
.
#የአርበኞች_ግንቦት_7 ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ታላቅ ህዝባዊ ዝግጅት በደብረማርቆስ ተካሄደ። የተለያዩ ጥሪ የተደረገላቸው የሀገር ሽማግሌዎችና ባልሰጣናትም በቦታው ተገኝተው ነበር።

አግ7 #የዜግነት_ፖለቲካ ብቸኛው ብሎም ሀገራችን ከገባችበት የዘርና የመከፋፈል አደጋ የምንወጣበት ስልት ነው ብሎ እንደሚያምን አመራሮቹ ተናግረዋል።

በአደባባይ የውጣው ህዝብ ለድርጅቱ ያላቸውን እምነት በመግለፅ መሪዎቹ ለሃጋራቸው ያበረከቱትን አስተዋጽኦ #አመስግነዋል

#አዘጋጆቹም ህዝቡን በማመስገን ህዝቡ ወደ ድርጅቱ የደብረማርቆስ ቢሮ እየመጣ እንዲመዘገብና አባል እንዲሆን ጥሪያቸውን አቅርበዋል።

ምንጭ፦ አግ7
@tsegabwolde @tikvahethiopia