TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#Ethiopia😷

ባለፉት 24 ሰዓት 27 ሰዎች በኮቪድ-19 ህይወታቸው አልፏል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 4,914 የላብራቶሪ ምርመራ 663 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 2,050 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 260,802 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,822 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 205,458 ሰዎች አገግመዋል።

አሁን ላይ 748 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

በሀገራችን እየተሰጠ ያለውን የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች ቁጥር 1,237,826 ደርሷል።

#Purpose
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
*Update

የኮቪድ-19 ስርጭት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተባብሷል።

ውድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ አባላት የሚከተሉት ሪፖርቶችን ተመልከቷቸው፦

- ትላንት ህንድ ውስጥ 414,433 ሰዎች በኮቪድ-19 ሲያዙ 3,920 ሰዎች ሞተዋል። ህንድ በየዕለቱ አስገንጋጭ ቁጥሮችን ሪፖርት ማድረጓን ቀጥላለች።

- ብራዚል ትላንት 72,559 ዜጎቿ ለበሽታው ተጋላጭ መሆናቸውን እና 2,531 ሰዎች ደግሞ መሞታቸውን ሪፖርት አድርጋለች።

- ትላንት ከፍተኛ ሞት የተመዘገበባቸው ሀገራት ስንመለከተ፦

• አሜሪካ 860
• ቱርክ 304
• ፖላንድ 510
• ኮሎምቢያ 399
• አርጀንቲና 398
• ሩሲያ 351 ይገኙበታል።

- የአፍሪካ አቀፍ ስርጭትም ተባብሷል፤ ትላንት 12,434 ሰዎች ቫይረሱ ሲያዙ 383 ሰዎች ሞተዋል። አሁንም ደቡብ አፍሪካ 1,590,370፣ሞሮኮ 513,016፣ቱኒዝያ 317,010፣ ኢትዮጵያ 260,802 ታማሚዎችን በሪፖርት በማድረቅ የቀዳሚዎችን ቦታ ይዘዋል።

ክትባት በሚመለከት አንድ ከዛሬ የቢቢሲ መረጃ፦

የሪስያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን "ስፑትኒክ" የተሰኘው ሩሲያ ሠራሹ የኮቪድ-19 ክትባት ልክ እንደ 'ክላሽንኮቭ' የጦር መሳሪካ አስተማማኝ ነው ሲሉ ተደምጠዋል።

ፑቲን ይህን ያሉት ከአገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ጋር በነበራቸው የቪዲዮ ኮንፍረንስ ነው።

ትናንት የአገሪቱ ጤና ተመራማሪዎች በአንድ ዙር ብቻ የሚሰጠውን እና 'ስፑትኒክ ላይት' የሚል መጠሪያ ስላገኘው ክትባት ውጤታማነት መግለጫ ሰጥተዋል።

ፕሬዝደንት ፑቲን ከክትባቱ ጋር ያነጻጸሩት "ክላሽንኮቭ" የተሰኘው መሳሪያ ጋር ሲሆን መሳሪያው ፤ ይህ መሳሪያ የተፈበረከው በሩሲያ ሲሆን በመላው ዓለም ዝነኛ የጦር መሳሪያ ሆኖ ቀጥሏል።

የመረጃ ግብዓት የዎርልድሜትሮ ድረገፅ፣ቢቢሲ፣CDC አፍሪካ ናቸው።

#Purpose

@tikvahethiopia
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ዕለታዊ ሪፖርት ፦

ባለፉት 24 ሰዓት 18 ሰዎች በኮቪድ-19 ህይወታቸው አልፏል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 5,521 የላብራቶሪ ምርመራ 778 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 1,412 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 261,580 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,840 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 206,870 ሰዎች አገግመዋል።

አሁን ላይ 765 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

በሀገራችን እየተሰጠ ያለውን የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች ቁጥር 1,287,801 ደርሷል።

#Purpose
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦

ባለፉት 24 ሰዓት 17 ሰዎች በኮቪድ-19 ህይወታቸው አልፏል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 5,303 የላብራቶሪ ምርመራ 485 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 1,716 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 262,702 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,888 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 206,870 ሰዎች አገግመዋል።

አሁን ላይ 740 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

በሀገራችን እየተሰጠ ያለውን የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች ቁጥር 1,295,723 ደርሷል።

#Purpose
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
*Update

የኮቪድ-19 ስርጭት በዓለም አቀፍ ደረጃ :

- ትላንት በዓለም አቀፍ ደረጃ 649,149 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ሲረጋገጥ፤ 10,206 ሰዎች ሞተዋል።

- ህንድ ውስጥ ትላንት 366,499 ሰዎች በኮቪድ-19 ሲያዙ 3,748 ሰዎች ሞተዋል።

- ብራዚል ትላንት 34,162 ዜጎቿ ለበሽታው ተጋላጭ መሆናቸውን እና 934 ሰዎች ደግሞ መሞታቸውን ሪፖርት አድርጋለች።

- ትላንት ከፍተኛ ሞት የተመዘገበባቸው ሀገራት ስንመለከተ፦

• ኮሎምቢያ 495
• አርጀንቲና 283
• ሩሲያ 334
• ቱርክ 283 ይገኙበታል።

- የአፍሪካ አቀፍ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ፦ ትላንት 7,320 ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ 220 ሰዎች ሞተዋል። ደቡብ አፍሪካ 1,596,595፣ሞሮኮ 513,864 ፣ቱኒዝያ 320,813፣ ኢትዮጵያ 262,702 ታማሚዎችን ሪፖርት በማድረግ የቀዳሚዎችን ቦታ ይዘዋል።

ክትባት ፦

የዓለም ጤና ድርጅት ለ "ሲኖፋርም" በቻይና ኩባንያ የተዘጋጀ የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ለአስቸኳይ ጊዜ ሥራ ላይ እንዲውል ፈቃድ ሰጥቶታል።

ይኸ ሲኖፋርም የተባለው ኩባንያ በቤጂንግ ባዮሎጂካል ኢንስቲትዩት ያዘጋጀው ክትባት በዓለም ጤና ድርጅት ፈቃድ ያገኘ የመጀመሪያው የቻይና ክትባት ነው።

የዓለም ጤና ድርጅት ይኸን ውሳኔ ከማስተላለፉ በፊት በበርካታ አገሮች ሥራ ላይ የዋለው ክትባት በሁለት ዙር የሚሰጥ ነው።

ከዚህ ቀደም ፋይዘር-ባዮንቴክ፣ ሞዴርና፣ ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን እንዲሁም አስትራዜኔካ በተባሉ ኩባንያዎች የተሰሩ ክትባቶች በአስቸኳይ ጊዜ ሥራ ላይ እንዲውሉ ፈቃድ ሰጥቶ ነበር።

#Purpose

@tikvahethiopia
የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦

ባለፉት 24 ሰዓት 9 ሰዎች በኮቪድ-19 ህይወታቸው አልፏል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 3,583 የላብራቶሪ ምርመራ 418 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 1,463 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 263,120 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,897 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 211,493 ሰዎች አገግመዋል።

አሁን ላይ 739 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

በሀገራችን እየተሰጠ ያለውን የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች ቁጥር 1,300,775 ደርሷል።

#Purpose
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦

ባለፉት 24 ሰዓት 14 ሰዎች በኮቪድ-19 ህይወታቸው አልፏል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 4,776 የላብራቶሪ ምርመራ 552 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 1,074 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 263,672 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,911 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 212,567 ሰዎች አገግመዋል።

አሁን ላይ 694 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

በሀገራችን እየተሰጠ ያለውን የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች ቁጥር 1,360,752 ደርሷል።

#Purpose
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦

ባለፉት 24 ሰዓት 27 ሰዎች በኮቪድ-19 ህይወታቸው አልፏል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 5,722 የላብራቶሪ ምርመራ 695 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 2,241 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 264,367 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,938 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 214,808 ሰዎች አገግመዋል።

አሁን ላይ 659 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

በሀገራችን እየተሰጠ ያለውን የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች ቁጥር 1,397,647 ደርሷል።

#Purpose
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦

ባለፉት 24 ሰዓት 13 ሰዎች በኮቪድ-19 ህይወታቸው አልፏል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 5,621 የላብራቶሪ ምርመራ 593 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 926 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 264,960 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,951 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 215,734 ሰዎች አገግመዋል።

አሁን ላይ 653 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

በሀገራችን እየተሰጠ ያለውን የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች ቁጥር 1,420,251 ደርሷል።

#Purpose
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦

ባለፉት 24 ሰዓት 13 ሰዎች በኮቪድ-19 ህይወታቸው አልፏል።

በተመሳሳይ ከተደረገው 4,270 የላብራቶሪ ምርመራ 453 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትላንት 1,636 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በአጠቃላይ 265,413 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መካከል 3,964 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 217,370 ሰዎች አገግመዋል።

አሁን ላይ 620 ሰዎች በፅኑ ታመዋል።

በሀገራችን እየተሰጠ ያለውን የኮቪድ-19 ክትባት የተከተቡ ዜጎች ቁጥር 1,436,665 ደርሷል።

#Purpose
@tikvahethiopia