TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.5K photos
1.43K videos
206 files
3.95K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#COVID19AddisAbaba

ባለፉት 24 ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ በኮቪድ-19 መያዛቸው የተረጋገጠ 81 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

በአጠቃላይ እስከ ዛሬ ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ ስምንት (2,658) ደርሰዋል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19AddisAbaba

ባለፉት 24 ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው 144 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 3 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ 40 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የተቀሩት 101 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

5 ከፍተኛ የሰው ቁጥር በኮቪድ-19 የተያዘባቸው የአዲስ አበባ ክፍለ ከተሞች የሚከተሉት ናቸው ፦

• አዲስ ከተማ - 666 ሰዎች
• ቦሌ - 437 ሰዎች
• ጉለሌ - 308 ሰዎች
• ልደታ - 282 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራንዮ - 268 ሰዎች

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19AddisAbaba

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 3,203 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 98 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው 11 ሰዎች ፣ 5 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የቀሩት 82 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19AddisAbaba

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 3,434 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 111 ሰዎች (2 የውጭ ዜጎች አሉበት) ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው 2 ሰዎች ፣ 19 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን የቀሩት 92 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19AddisAbaba

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 3,545 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 177 ሰዎች ሲሆኑ 111 አድራሻቸው አዲስ አበባ የሆኑ፣ 53 ሰዎች በአ/አ ከሚገኙ ልይቶ ማቆያ የሚገኙ የስደት ተመላሾች ፤ 3 የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያውያኖች የቀሩት 10 ሰዎች የውጭ ሀገር ዜጎች ናቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19AddisAbaba

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ሶስት ሺህ ስድስት መቶ ሰላሳ ስድስት (3,636) ደርሷል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 94 ሰዎች ናቸው። ዘጠና አንዱ (91) አድራሻቸው አዲስ አበባ ሲሆን የቀሩት 3 ሰዎች በአ/አ ከሚገኙ ለይቶ ማቆያ ውስጥ የሚገኙ የስደት ተመላሾች ናቸው።

ከነዚህ ውስጥ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው 3 ፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው 5 ሲሆኑ የቀሩት 86 ሰዎች ደግሞ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19AddisAbaba

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ሶስት 3,735 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 99 ሰዎች ናቸው።

ከነዚህ ውስጥ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው አንድ (1) ፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው ሁለት (2) ሲሆን የቀሩት ዘጠና ስድስት (96) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19AddisAbaba

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ሶስት 3,867 ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 132 ሰዎች ናቸው።

ከነዚህ ውስጥ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው አንድ (1) ፣ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው አራት (4) ሲሆን የቀሩት መቶ ሃያ ሰባት (127) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia