"የተተከለው ድንኳን ሲታይ ከብዛቱ የተነሳ አፍሪካ ኤሮፓን ለመጠራረግ የተነሳች ይመስላል።" በርክሌይ
በአድዋ ጦርነት 7,560 ኢጣሊያውያንና 7,100 ጥቁር ወታደሮች ሲገደሉ 954 ኢጣሊያውያን ጠፍተዋል።
470 ኢጣሊያውያንና 958 ጥቁር ወታደሮች በጠቅላላው 1,428 የጠላት ወታደሮች ቆሰሉ። 11,000 ጠብመንጃና የነበሩዋቸው 56 መድፎች በሙሉ ተማረኩ። በኢትዮጵያውያን በኩል 7000 ሞቱ። 10000 ሰዎች ቆሰሉ።
ጳውሎስ ኞኞ፣ አጤ ምኒልክ ገፅ 195 እና 211
Via Kiya Tesgaye
#Ethiopia #Adwa
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር #የአድዋ ድልን የሚዘክር ማዕከል ሊገነባ ነው፡፡ #Adwa
Via @mayorofficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via @mayorofficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ADWA
124ኛው የአደዋ ድል መታሰቢያ በዓል “ክተት ለሰላም በወረኢሉ” በሚል መሪ ሀሰብ ዛሬ በወረኢሉ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ።
የደቡብ ወሎ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ አቶ ሱለይማን እሸቱ በበዓሉ ስነ ስርዓት ወቅት እንዳሉት የአደዋ ድል የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የመላው አፍሪካውያን ኩራት ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡
የመምሪያ ኃላፊው “የጥንት ኢትዮጵያውያን በዘመናዊ የጦር መሳሪያ የተደራጀውን ወራሪ ጠላት በድል የተወጡት በዘርና በኃይማኖት ሳይከፋፋሉ ለሃገራቸው ኩራት በጋራ በመቆማቸው ነው” ብለዋል።
የአሁኑ ወቅት ትውልድም የአባቶቹን ድል አድራጊነት ወኔ በመላበስ ለዘላቂ ሰላምና አንድነት በጋራ ሊሰራው እንደሚገባው መክረዋል።
#ENA
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የዐድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን በተመለከተ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያስተላለፉት መልዕክት!
#PMOEthiopia

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#GIGI #ADWA #ETHIOPIA
የሰው ልጅ ክቡር
ሰው መሆን ክቡር
ሰው ሞቷል፣ ሰው ሊያድን፣ ሰውን ሲያከብር
በደግነት፣ በፍቅር፣ በክብር ተጠርቶ
በክብር ይሄዳል፣ ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት
ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት
ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር
ትናገር አድዋ ትናገር ትመስክር
ትናገር አድዋ ትናገር አገሬ
እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ
በኩራት፣ በክብር፣ በደስታ፣ በፍቅር
በድል እኖራለሁ ይኸው በቀን በቀን በቀን በቀን
ደሞ መከራውን ያን ሁሉ ሰቀቀን
አድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ አድዋ
አፍሪካ እምዬ ኢትዮጵያ
ተናገሪ
የድል ታሪክሽን አውሪ
📹5 MB
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የሰው ልጅ ክቡር
ሰው መሆን ክቡር
ሰው ሞቷል፣ ሰው ሊያድን፣ ሰውን ሲያከብር
በደግነት፣ በፍቅር፣ በክብር ተጠርቶ
በክብር ይሄዳል፣ ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት
ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት
ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር
ትናገር አድዋ ትናገር ትመስክር
ትናገር አድዋ ትናገር አገሬ
እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ
በኩራት፣ በክብር፣ በደስታ፣ በፍቅር
በድል እኖራለሁ ይኸው በቀን በቀን በቀን በቀን
ደሞ መከራውን ያን ሁሉ ሰቀቀን
አድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ አድዋ
አፍሪካ እምዬ ኢትዮጵያ
ተናገሪ
የድል ታሪክሽን አውሪ
📹5 MB
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#ADWA
124ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል። ፎቶዎቹ ዛሬ ጥዋት በአዲስ አበባ፣ ሀዋሳ፣ ባህር ዳር፣ ጎንድር የነበረውን ድባብ የሚያስቃኙ ናቸው።
PHOTO : SOCIAL MEDIA

#Adwa
በዓድዋ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የመብራት አገልግሎት በዛሬው ዕለት መጀመሩ ተገለፀ።
ዶክተር ኣብርሃም በላይ በዓድዋ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት በዛሬው ዕለት መጀመሩን ለኢፕድ አሳውቀዋል።
ዶ/ር ኣብርሃም ፥ "የተቀሩት አክሱም ፣ ሽሬ እና ሑመራ በአጭር ግዜ የመብራት አገልግሎት እንዲያገኙ እየተሰራ ነው" ብለዋል፡፡
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT

(ሰኞ ሚያዚያ 4 ቀን 2013 ዓ/ም)
• "...በመኪና ተጭነው ሲሄዱ የነበሩት የኤርትራ ወታደሮች አንድ የባጃጅ አሽከርካሪ መንገድ ዘጋብን በሚል ነው ጥቃት የፈፀሙት፤ ...አንድ ሰው ሞቷል" - የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የአክሱምና የማዕከላዊ ዞን ጸጥታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አስገዶም ስዩም
• "...በተኩሱ 8 ሰዎች ሞተዋል" - የአድዋ ነዋሪዎች
• "...ወታደሮቹ ወደ ከተማዋ ሲገቡ፣ ጥቃቱ ከመፈጸሙ በፊት አድዋ ላይ ምንም አይነት ጦርነት አልነበረም" - የአድዋ ነዋሪ
• "...2 የኤርትራ ሠራዊት የጫኑ የጭነት መኪኖች አንበሳ ባንክ አካባቢ ሲደርሱ መተኮስ ጀመሩ። አጋጣሚ አጠገቤ አንድ ሱቅ ነበርና ወደ እዚያ ልገባ ስሮጥ 3 ጊዜ ተኮሱብኝ" - የጥቃቱ ሰለባ
• "...ሁለት ሴቶች የሚገኙባቸው 20 ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች እያከምን ነው" - የጤና ባለሞያ
• "... ሰኞ እለት 18 ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ወደ አድዋ ኪዳነምህረት ሆስፒታል መጥተው እርዳታ እንደተደረገላቸው ነው ፤ 11 ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ለከፍተኛ ህክምና ወደ አክሱም ሆስፒታል ተልከዋል" - MSF
ያንብቡ : https://telegra.ph/BBC-04-14
@tikvahaethiopiaBOT @tikvahethiopia

በትግራይ ዓድዋ ከተማ የታፈነች / የታገተች ታዳጊን ተማሪ ለማስለቀቅ 3 ሚሊዮን ብር ተጠይቆባታል። አፈናው ከተፈፀመ 5 ቀናት ሆኖታል።
የአፈናው ድርጊት አፈፃፀም እና የጉዳዩ አሳሳቢነት ምን ይመስላል ?
እሮብ መጋቢ 11 ቀን 2016 ዓ/ም የ16 አመት ታዳጊ ተማሪዋ ማህሌት ተኽላይ ቀን ትምህርት ውላ አመሻሽ ቋንቋ ወደ ምትማርበት ማእከል ብቻዋ በመጓዝ ሳለች ባጃጅ ይዘው በመጡ ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች አፍነው ወሰድዋታል።
ተማሪ ማህሌት ከቋንቋ ት/ቤት እንደልማድዋ በሰአትዋ አለመመለስዋ ቤተሰቦችዋ ተጨንቀው እያለ ወላጅ አባትዋ የልጃቸው የሞባይል ስልክ ጥሪ ይደርሳቸዋል።
በልጃቸው የሞባይል ቁጥር የተደወለባቸው አባት በወላጅ በስስት ' ልጄ ' ብለው ሞባይላቸው ያነሳሉ።
በሞባይል የሰሙት ድምፅ ግን ከዚህ በፊት ሰምተውት የማያውቁ የወንድ ድምፅ ነበር። ድምፁ በመሃል የልጃቸው ለቅሶ ፣ ፍርሃትና የ 'አስለቅቁኝ ' ልመና አሰማቸው።
ቀጥሎ የልጃቸው ድምፅ በማራቅ " ልጃችሁ በቁጥጥራችን ስር ናት፤ መልሳችሁ በህይወት ልታገኙዋት ከፈለጋችሁ 3 ሚሊዮን ብር ክፈሉ ፤አለበለዚያ እንገድላታለን " የሚል የማስፈራርያ ድምፅ ካሰሙ በኃላ ስልኩን ይዘጋሉ።
የመቐለ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል የተማሪ ማህሌት ተኽላይ የመጥፋት ጉዳይ ወደ አባትዋ ደውሎ ይህ መረጃ እስካዘጋጀበት ቀንና ሰዓት ድረስ ታዳጊዋ ማህሌት ከቤት ወጥታ ከቀረች 5 ቀናት ተቆጥረዋል።
የታዳጊዋን ማህሌት ቤተሰቦች እንባ ለማበስና እንቅልፋቸውን ለመመለስ የዓድዋ ከተማ ፓሊስ ታዳጊዋን አፍነው የወሰዱ ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ ፍለጋ እያካሄደ ነው።
ጉዳዩ እጅግ ያሳሰባቸው የተለያዩ በአገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ፥ የታዳጊ ተማሪ ማህሌት ጉዳይ በማንሳት እየተወያዩበት ይገኛሉ።
" ልጆች አፍኖ ገንዘብ የመጠይቅ ፋሽን መቼ ነው የሚቆመው ? " የሚል ጥያቄ አንስተዋል።
ባለፈው ጥቅምት 2016 ዓ.ም ሚልክያስ ፋኑስ የተባለ የዓዲግራት ከተማ ነዋሪ ህፃን ታግቶ ለማስለቀቅ 4 ሚሊዮን ብር ተጠይቆበት ፤ በፓሊስ ክትትል ከ12 ቀናት ፍለጋ በኋላ ሊገኝ ችሏል።
በመቐለ ከተማ የዓይደር ክፍለ ከተማ ዓዲሓ ቀበሌ ነዋሪ የሆነው የ9 አመቱ ሳሚኤል መሓሪ ከበደ ደግሞ ባለፈው ወርሃ የካቲት 2016 ዓ.ም በጠላፊዎች ታግቶ ከተወሰደ በኃላ እንደዲመለስ 4 ሚሊዮን ተጠይቆበታል ቢሆንም ፓሊስና ህብረተሰብ ባደረጉት የተቀናጀ እልህ አስጨራሽ ጥረት ከአንድ ሳምንት በኃላ ተገኝቷል። በድርጊቱ እጃቸው አለበት የተባሉ 5 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው መዘገባችን ይታወሳል።
መረጃው ተዘጋጅቶ የተላከው በመቐለ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ነው።
@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
ማህሌት ተኽላይ ! መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ.ም በዓድዋ ከተማ " ዓዲ ማሕለኻ " ከሚባል ስፍራ ነው ታግታ የተሰወረችው። የታገተችው ቋንቋ ወደምትማርበት ትምህርት ቤት ስትሄድ ነው። ባጃጅ ይዘው በመጡ ሰዎች ነበር የታገተችው። ማህሌት ተኽላይ ታግታ ከተወሰደች በኃላ አጋቾች ለማስለቀቂያ 3 ሚሊዮን ብር እንደጠየቁ ወላጅ አባቷ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረው ነበር። የዓድዋ ከተማ ፓሊስም ፥ ከሳምንታት…
#Update #Adwa
ከ3 ወር በላይ ታግታ አድራሻዋ ጠፍቶ ዛሬ በግፍ መገደለዋ የተረጋገጠው ተማሪ ማህሌት ተኽላይ አጋቾችዋ ገድለው እንደቀበሯት ማመናቸውን ፓሊስ አስታወቀ።
የትግራይ ማእከላይ ዞን ፓሊስ የወንጀል ምርመራ ሃላፊ ኮማንደር ፀጋይ ኣስፍሃ ዛሬ ለ104.4 የመቐለ ኤፍኤም በስልክ በሰጡት ቃል ፥ በእገታው እና ግድያው የተጠረጠሩ መያዛቸውን ገልጸዋል።
ግለሰቦቹ ለፓሊስ በሰጡት ቃል ተማሪ ማህሌትን ገድለው በዓድዋ የፓንአፍሪካ ዩኒቨርስቲ ሊገነባበት የመሰረተ ደንጋይ የተጣለበት ቦታ መቅበራቸውን ቦታው ድረስ በመምራት አሳይተዋል ፤ አምነዋል ብለዋል።
ተጠርጣሪዎቹ ማህሌትን እንዴት እንዳገቷት ፣ አግተው ወዴት እንደወሰዱዋት ፣ እንዴት ገድለው እንደቀበርዋትና አስከሬንዋ የተቀበረበት ቦታ ጭምር በዝርዝር ለፓሊስ ማሰየታቸውን ኮማንደሩ በሰጡት መረጃ አረጋግጠዋል።
የተማሪ ማህሌት ተኽላይ አስከሬን ከተቀበረበት ጉድጓድ የማውጣት ስነ-ሰርዓት በመከናወን ላይ መሆኑ የገለፁት ኮማንደር ፀጋይ ፤ ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ተጨማሪ ምርመራ ይደረግበታል ብለዋል።
#TikvahEthiopiaMekelle
@tikvahethiopia
@TikvahEthiopiaTigrigna

Photo
#Update
የተማሪ ማህሌት ተኽላይ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ።
የማህሌት አስክሬን አጋቾች ከቀበሩበት ወጥቶ የአስከሬን ምርመራ ተጠናቅቆ ዛሬ ከቀኑ 9:00 ሰዓት በዓድዋ አቡነ አረጋዊ ቤተክርስትያን የቀብር ስነ-ሰርዓት ተፈጽሟል።
የቀብር ስነ-ስርዓቱ የክልል ፣ የዞን እና የሃይማኖት መሪዎች እንዲሁም በርካታ የዓድዋ ነዋሪዎች ተገኝተው ነበር።
ተማሪ ማህሌት ተኽላይ በዓድዋ ከተማ " ዓዲ ማሐለኻ " የሚባል ቦታ ታግታ ከተወሰደች በኃላ አጋቾች ለማስለቀቂያ 3 ሚሊዮን ብር ቤተሰቦቿን ጠይቀው ነበር።
የት እንደ ደረሰች ላለፉት 91 ቀናት ሳይታወቅ ቆይቶ ማህሌት ተገድላ ፤ ተቀብራ አስክሬኗ ዛሬ ተገኝቷል።
ከእገታው እና ግድያው ጋር በተያያዘ ተጠርጣሪዎች ተይዘው ገድለው የቀበሩበትን ቦታ ለፖሊስ መርተው በማሳያት አስክሬኗ እንዲወጣ እና ምርመራ እንዲደረግ ተደርጓል።
የትግራይ ማዕከላይ ዞን ወንጀል ምርመራ ኃላፊ ኮማንደር ፀጋይ ኣስፍሃ ፥ አጋቾቹ የጠየቁትን ብር ቤተሰቦቿ አቅም ስለሌላቸው መክፈል ባለመቻላቸው ማህሌትን ገድለው እንደቀበሯት ገልጸዋል።
#Adwa #Tigray