TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.8K photos
1.44K videos
207 files
3.99K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሆሳዕና ከተማ ገብተዋል። #TIKVAH_ETHIOPIA #HADIYA

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Hadiya

የሀዲያ ዞን አዲስ አስተዳዳሪ ተሾመለት።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፤ የሀዲያ ዞን ምክር ቤት ዛሬ 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት የ6ኛ ዙር አስቸኳይ ጉባዔ እያካሄደ ነው።

በዚህም #አቶ_ማቴዎስ_አኒዮን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አድርጎ ሾሟል።

@tikvahethiopia