TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.8K photos
1.44K videos
207 files
3.99K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update አንዋር መስጂድ⬆️

ዛሬ በዕለተ ጁምአ ቀን የኮልፌ #ክርስቲያን ወጣቶች እጅ ለእጅ ተያይዘው ወደ ታላቁ አንዋር መስጂድ በማቅናት ‹‹ኢትዮጵያ የሁላችን #ሀገር፤ የሁላችን #ቤት ናት!›› ብለው #የፅዳት እና #የችግኝ ተከላ አድርገዋል፡፡

©ጋዜጠኛ ጌጡ ©ሄኖክ ፍቃዱ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቄሮ አሰላ⬆️

"በዛሬው ዕለት የአሰላ ቄሮዎች ለበዓሉ ዝግጅት የከተማ #የፅዳት ዘመቻ ሲያከናውኑ ውለዋል።"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጉብሬ🔝

#ለStopHateSpeech እንቅስቃሴ #ወደወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ያቀኑት የTIKVAH-ETHIOPIA ቤተሰብ አባላት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተጠራው #የፅዳት_ዘመቻ በመሳተፍ ጉብሬን እያፀዱ ይገኛሉ።

@tsegabwolde @tikvahethiopia