TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.3K photos
1.51K videos
212 files
4.11K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#ቦርደዴ

ችግር ተከስቶበታል ወደተባለው አካባቢ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል ፖሊስ ቢገባም አሁንም ወደአዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ እንደተዘጋ ነው። መንገደኞች ለረጅም ሰዓት እንደቆሙ ናቸው። በአካባቢው በተፈጠረው የፀጥታ ችግር የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
መንገዱ ተከፍቷል!

#ቦርደዴ ላይ ተዘግቶ የነበረው #መንገድ ከትላንት ለሊት ጀምሮ #ተከፍቷል። ለመንገዱ መዘጋት ምክንያት የሆነው በአካባቢው የተፈጠረው የፀጥታ መደፍረስ እንደሆነ አይዘነጋም፤ በዚህም የ7 ዜጎች ህይወት ማለፉ ይታወቃል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia