TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.7K photos
1.44K videos
207 files
3.97K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ❤️እናመሰግናለን!!

#እንዳከበራችሁን ፈጣሪ #ያክብራችሁ!!
#StopHateSpeech

መላው የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ፤ የተቋሙን #አመራሮችን እንዲሁም ተማሪዎችን ከልብ እናመሰግናለን!

በቀጣይ፦

#ጅማ_ዩኒቨርሲቲ/ግንቦት 17 እና 18/
#ሀረማያ_ዩኒቨርሲቲ/ግንቦት 24 እና 25/
#ጎንደር_ዩኒቨርሲቲ/ሰኔ 1 እና ሰኔ 2/
#ባህር_ዳር_ዩኒቨርሲቲ/ሰኔ 1 እና ሰኔ 2/
.
.
.
በሌሎች ግቢዎች የቀን መርሃ ግብር ይፋ ይደረጋል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሀረማያ_ዩኒቨርሲቲ👆
/StopHateSpeech/

የጅማ ዩኒቨርስቲ የTIKVAH ቤተሰቦች በመጀመሪያው ጉዟቸው ትልቁን #ኃላፊነት በተወጡበት እና ትልቅ ስራዎችን በሰሩበት የሃረማያ ዩኒቨርሲቲ ቆይታ #በጥላቻ_ንግግሮች ዙሪያ ልዩ የግንዛቤ መስጫ ማድረክ ተዘጋጅቶ ነበር።

ምስጋና፦

ለጅማ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች
ለወ/ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች
ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች
ለአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች
ለኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ አመራሮች

ረጃጅም ርቀቶችን በብቃት ላሽከረከሩ፦ ሁሉም ሹፌሮች!!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሀረማያ_ዩኒቨርሲቲ

"የተመደበልንን ችግኝ ተክለን ጨርሰን ሌሎች ጋር የተረፈ ካለ ፍለጋ እየሄድን ነው! ከችግኞች የተላጡ ላስቲኮችንም ሰብስበን አስወግደናል።" ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
#ሀረማያ_ዩኒቨርሲቲ

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ሁለት ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረጉን የሰጠው ለዶክተር መንግስቱ ከተማ አረዶ እና ለዶክተር መንግስቱ ኡርጌ ለታ ነው። የዩኒቨርሲቲው የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አለምሸት ተሾመ እንደገለጹት  የተቋሙ የስራ አመራር ቦርድ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ ለሁለቱም ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል።

Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia