TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.8K photos
1.44K videos
207 files
3.99K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ቴክኖ  ‘ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ’ !

ቅንጡ ዲዛይንን ከልዩ ልዩ አገልግሎቶቹ ጋር በማቀናጀት የተመረተው ‘ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ’፣ ሲታጠፍ 88.77 ሚሊ ሜትር፣  ሙሉ ለሙሉ ሲዘረጋ ደግሞ  171.72 ሚሊ ሜትር የሆነ ማንኛውንም ምስል ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ 1080 x 2640 ፒክስል ስክሪን ዲስፕሌ በመያዝ የተመረተ ነው።

እጅግ የላቀ እና የዘመነ የካሜራ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት ‘ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ’ ጥራት ያላቸውን  ፎቶዎችን በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ ማንሳት የሚያስችል ብቃት ያለው 64 ሜጋ ፒክስል ከ13 ሜጋ ፒክስል አልትራ ዋይድ (Ultra Wide) የኃላ ካሜራዎች እንዲሁም በባለ 32 ሜጋ ፒክስል የፊት ለፊት ካሜራ የተገጠመለት ነው።

ዘመኑ ያፈራውና በአገልግሎቱ የተመሰከረለት ሚዲያቴክ  8050 Mediatek Dimensity 8050 የተባለ ፕሮሰሰር ከ256 ጂቢ ሜሞሪ ከ(8+8) ጂቢ ራም የያዘው ‘ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ’ ማንኛውንም አይነት መተግበሪያ በፍጥነት እና ያለእንከን እንዲሰራ የሚያስችለው ሲሆን 45ዋት የፍጥነት ቻርጅ የማድረግ አቅም ያለው ባለ4000 ሚሊ አሚፒር ባትሪ የያዘው ይህ ሞዴል አገልግሎትን ያለ ማቋረጥ እየሰጠ ያለ ስጋት መጠቀም ያስችለናል።

ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#PhantomVFlip #TecnoMobile #TecnoEthiopia
በሞባይ ስልኮ ላይ የሚኖሮት ቆይታ ውጤታማ እና በፈጠራ የተሞላ ለማድረግ ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ አዲሱን ቴክኖ ‘ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ’ ያስፈልጎታል! በባለ ሁለት ስክሪን ዲዛይን በማካተት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ብዙ የግልጋሎት አማራጮችን በማካተት፣ በአንደኛው ስክሪን ላይ ቪዲዮዎችን መመልከት በሌላኛው ደግሞ ያሻዎትን መጠቀም የሚያስችል አማራጭ ያለው፣ ሲታጠፍ ቅልብጭ ብሎ በእጅ ወይም ቦርሳ ውስጥ ለመያዝ ምቹ የሆነ ሞዴል ያደርገዋል።

በፍጥነቱ የተመሰከረለት 8050 Mediatek Dimensity 8050 ፕሮሰሰር የተገጠመለት ‘ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ’ እንከን የለሽ አገልግሎት እንዲስጥ ታስቦ በኦክታ ኮር ሲፒዩ(Octa Core CPU) በመታጀብ በአንድ ጊዜ ብዙ መተግበሪያዎችን ማስተናገድ የሚያስችለው ሲሆን ይሄም ከፍ ያሉ ግራፊክስ ያላችውን ጌሞች ብሎም ማንኛውንም መተግበሪያዎች በአስተማማኝ ፍጥነት ማስተናገድ የሚያስችል ከፍተኛ አቅም ስላለው ተመራጭ ያደርገዋል።

ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#PhantomVFlip#TecnoMobile #TecnoEthiopia
ቴክኖ ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ ምርጫዎ ያድርጉ!

በአዲሱ ‘ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ’ እንደፍላጎትዎ ከአንዱ ማሳያ ወደ ሌላ እንዲገለብጡ የሚያስችል ልዩ ባለሁለት ስክሪን ዲዛይን ያለው ፣ ሁለቱንም ማያ ገጾች በተመሳሳይ ጊዜ መጠቀም ወይም በቀላል የእጅ ምልክት መቀያየር የሚችሉ ሲሆን በማንኛው ጊዜ እና በየትኛውም ቦታ ሆነው ሁሉንም አይነት አገልግሎት በብቃት የሚያከናውኑበት ዘመናዊ ስልክ ነው።  የቴክኖ ‘ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ’ የሞባይል ስልክ ብቻ ሳይሆን የሚኮሩበት ምርጫ ነው።

ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#PhantomVFlip#TecnoMobile #TecnoEthiopia
ሁሉንም በአንድ ላይ ማከናውን የሚችል ስማርት ስልክ እየፈለጉ ከሆነ፣ ‘ቴክኖ ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ’ ለእርሶ ነው!

የ5ኛው ትውልድ ወይም 5ጂ ዓለም የደረሰበት የመጨረሻው ፈጣን የሞባይል ኔትዎርክ ቴክኖሎጂ የሚጠቀም፣ እንከን የለሽ አገልግሎት እንዲስጥ ታስቦ በኦክታ ኮር ሲፒዩ(Octa Core CPU) በመታጀብ በፍጥነቱ የተመሰከረለት ሚዲያቴክ ዲምነሲቲ 8050 (Mediatek Dimensity 8050) ፕሮሰሰር የተገጠመለት፣ ማንኛውንም አይነት መተግበሪያ በፍጥነት እና ያለእንከን እንዲሰራ የሚያረገው 256 ጂቢ ሜሞሪ ከ(8+8) virtual RAM ያካተተ እንዲሁም እነዚህን ሁሉ ደግፎ ለረጅም ጊዜ ያለ ማቋረጥ አገልግሎት ማስጠቀም የሚያስችል 45ዋት የፍጥነት ቻርጅ በመጠቀም 45 ደቂቃ ብቻ ሙሉ ቻርጅ የማድርግ አቅም ያለው ባለ4000 ሚሊአሚፒር ባትሪ ያካተተ ነው ።

ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#PhantomVFlip#TecnoMobile #TecnoEthiopia
በቴክኖ ‘‘ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ’ ካሜራ እያንዳንዱ ፎቶ ልዩ ነው !

ለአያያዝ እና አጠቃቀም ምቹ ከሚያደርገው ልዩ ዲዛይን በተጨማሪ 64-ሜጋ ፒክስል  (RGBW sensor) እና ባለ 13-ሜጋ ፒክስል እጅግ ሰፊ አንግል( ultra-wide-angle) የታገዘ ካሜራ በ120 ዲግሪ ሰፊ የእይታ ሽፋን ያለው  ዋና ካሜራዎች እንዲሁም ባለ 32 ሜጋ ፒክስል የፊትለፊት ካሜራ ከሁለት ኤል ኢዲ ፍላሽ መብራት የተገጠመለት ቴክኖ ‘ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ’ የሚያስደንቁ ፎቶዎችን ከየትኛውም ርቅት በጥራት እና ቀለማትን ቁልጭ አድርጎ ማንሳት የሚያስችለው አቅሙ ተመራጭ ያደርገዋል። 

ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#PhantomVFlip#TecnoMobile #TecnoEthiopia
እርሶ ፈገግ ይበሉ ሌላውን ለፋንተም ቪ ፍሊፕ ይተዉት!

አዲሱ የቴክኖ ሞባይል ምርት የሆነው ፋንተም ቪ ፍሊፕ በ(ultra clear freecam system) በመታገዝ በእጅዎ ሳይነኩ በ 64ሜጋ ፒክስል የጀርባ እና 32ሜጋ ፒክስል የፊት ካሜራ ጥርት ባለ መልኩ የፈለጉትን ያንሱ። ከፍተኛ የባትሪ አቅም እና 45ዋት ፍስት ቻርጂንግ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት በመሆኑ በ45 ደቂቃ 100% ቻርጅ የማድረግ አቅም የያዘ አዲስ ሞዴል ያደርገዋል። እራሶን በነፃነት ለመግለፅ ቦታ እና ጊዜ ሳይገድቦ ፍላጎቶን ያጋሩ።

ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#PhantomVFlip#TecnoMobile #TecnoEthiopia
እያንዳንዱ ምርጫ እርሶን ይገልጾታል!

በተለየ መልክ ዘመኑ የደረሰበት የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ከአስገራሚ ውበት ጋር ያካተተ፣ ታጣፊ በመሆኑ በቦርሳ በኪስ ቢይዙት ልክክ የሚል በዘመኑ የመጨረሻ የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ዉጤት አካቶ ወደ ላቀ ደረጃ በመድረስ ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ ለተጠቃሚዎች ቀርቧል። እራሶን በልዩነት ለመግልጽ ታስቦ እና ከፍ ያለውን ህልሞን በሚመጥን ደረጃ ተመርቶ  በአስደማሚ ውበት እና ምቾት  ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ ቀርቦሎታል ። የመጪውን ዘመን ፋሽን በአዲሱ ፋንተም ቪ ፍሊፕ ይቀላቀሉ!

ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#PhantomVFlip#TecnoMobile #TecnoEthiopia
#TecnoPhantomVFlip5G

ዘመኑ የደረሰበትን የመጨረሻ ቴክኖሎጂ ከፋሽን ጋር አጣምሮ የያዘውን ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ ምርጫዎ ያድርጉ ።

ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#PhantomVFlip#TecnoMobile #TecnoEthiopia
በTecno Pop 8 ሁሉም እጥፍ ነው!

በየጊዜው እያዘመነ በሚያመርታቸው የሞባይል ስልኮች ተውዳጅነት እያፈራ ያለው ቴክኖ ሞባይል በአዲሱ Tecno Pop 8 ስልክ ሊያዘምኖ መጥቷል።

በማጂክ ስኪን 2.0 ለአያያዝ አመቺ እና ማራኪ በሆነ የቀለም አማራጭ የቀረበ ሲሆን ኩልል ያለ የድምጽ ጥራትን ከዱዋል ስፒከር ቴክኖሎጂ ጋር ይዞ ቀርቦሎታል።

8 + 8Gb ኤክስቴንድድ ራም እና 1ቴራ ባይት ኤክስቴንድድ ሚሞሪ ከ6.6 ኢንች ሰፊ ስክሪን ጋር  በማጣመር የፈለጉተን ፋይል፣ ፊልም እና ጌም በስልኮ ጭነው መጠቀም ከማስቻሉ በተጨማሪ የረጅም የአገልግሎት ጊዜ የሚሰጠው 5000 mAh የባትሪ አቅም ያለው መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል።

ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#Pop8 #TecnoMobile #TecnoEthiopia
በአዲሱ Tecno Pop 8 ሁሉም ፎቶዎች ልዩ ናቸው!

አዲሱ Tecno ‘Pop 8’ ብርሃን በሌለበት ቦታ ቁልጭ አድርጎ ማንሳት እንዲችል 13 ሜጋ ፒክስል ፖርትሬት ካሜራ እና 8 ሜጋ ፒክስል ሰልፊ ካሜራ ከሁለት የፍላሽ ላይት ጋር አጣምሮ የቀረበ ሲሆን የፈለጉትን ፎቶ፣ ፊልም እና ጌም ያለገደብ መጠቀም እንዲችሉ ታስቦ 1ቴራ ባይት ኤክስቴንድድ ሚሞሪ ማካተቱ አገልግሎቱን በእጥፍ እንዲጨምር አድርጎታል!

ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#Pop8 #TecnoMobile #TecnoEthiopia