TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.8K photos
1.44K videos
207 files
3.99K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ጉብሬ🔝

#ለStopHateSpeech እንቅስቃሴ #ወደወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ያቀኑት የTIKVAH-ETHIOPIA ቤተሰብ አባላት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተጠራው #የፅዳት_ዘመቻ በመሳተፍ ጉብሬን እያፀዱ ይገኛሉ።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዘረኝነት ቆሻሻ ነው!!
(#StopHateSpeech)

ዘረኝነትን #እጠየፋለሁ፤ ከተማዬን #አፀዳለሁ! #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ #ጉብሬ #ወልቂጤ_ዩኒቨርሲቲ - ሁሉም አባላት #ለStopHateSpeech ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ያቀኑ ወጣቶች ናቸው።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሰላም ገብተዋል-አርባምንጭ!

ወደወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ #ለStopHateSpeech ዘመቻ ከአርባ ምንጭ የሄዱት የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ከደቂቃዎች በፊት አርባምንጭ ከተማ #በሰላም ገብተዋል።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዝግጁ??

የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ውቢቷ ሀዋሳ ከሶስት ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላትን ታቀላቅላለች!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀዋሳዎች በሰላም ገብተዋል...

#ለStopHateSpeech መድረክ ወደ መቐለ ከተማ የተጓዙት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ #TIKVAH_ETH ቤተሰብ አባላት በሰላም ወደተቋማቸው ተመልሰዋል። የተቀሩት የTIKVAH-ETH ልዑካን ጉዞ ላይ ይገኛሉ።

እንኳን በሰላም ገባችሁ!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አርባምንጮች በሰላም ገብተዋል...

#ለStopHateSpeech መድረክ ወደ መቐለ ከተማ የተጓዙት የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ #TIKVAH_ETH ቤተሰብ አባላት በሰላም ወደተቋማቸው ተመልሰዋል። ወጣቶቹ አርባምንጭ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

እንኳን በሰላም ገባችሁ!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሰላም ገብተዋል...

#ለStopHateSpeech መድረክ ወደ መቐለ ከተማ የተጓዙት የወላይታ ሶዶ እና ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ #TIKVAH_ETH ቤተሰብ አባላት በሰላም ወደተቋማቸው ተመልሰዋል።

እንኳን በሰላም ገባችሁ!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia