ማዳጋስካር!
ብንያዝም #መድሃኒት አለ በሚል ተዘናግተው ይሆን ?
ለኮሮና ቫይረስ ፍቱን መድሃኒት እንዳገኘችለት ከሳምንታት በፊት ባሳወቀችው ማዳጋስካር የቫይረሱ ስርጭት በእጅጉ እየተስፋፋ ነው።
ባለፉት 3 ቀናት ብቻ 122 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተከትሎ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 527 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል በሀገሪቱ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ አርባ ሁለት (142) መድረሳቸውን ከዛሬው የማዳጋስካር ጤና ሚኒስቴር መግለጫ ተመልክተናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
" የችግሩ ሁኔታ ከቀን ወደቀን እየከፋ ነው " በአማራ ክልል ፣ በሰሜን ጎንደር 202 ሺህ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ተብሏል። በዞኑ በተከሰተው ድርቅ 452 ሺ ዜጎች መጎዳታቸው ተገልጿል። የሰሜን ጎንደር ዞን አደጋ መከላከልና የምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ይፋ እንዳደረገው ፤ በዞኑ ከግንቦት አጋማሽ ጀምሮ በተከሰተው ድርቅ 452 ሺህ ዜጎች ተጎድተዋል፤ 202 ሺህ ዜጎችም አስቸኳይ…
#ጃናሞራ
በአማራ ክልል፣ ሰሜን ጎንደር የሚገኘው የጃናሞራ ወረዳ አስተዳደር ከሰሞኑን ለቢቢሲ በሰጠው ቃል ፤ በወረዳው ከተከሰተው ድርቅ ጋር በተያያዘ 16 ሰዎች መሞታቸውን ገልጿል።
አብዛኞቹ የሞቱት ሴቶች እና አረጋውያን ናቸው።
አተትን ጨምሮ ሌሎች ወረርሽኞችም ተከስተዋል።
አርሶ አደሮች ተስፋ ቆርጠዋል ፤ እስካሁን 4 ሺህ የሚደርሱ አርሶ አደሮች የሄዱበት እንደማይታወቅ ተገልጿል። የወረዳ አመራሮች አርሶ አደሮችን ለማግኘት ሲንቀሳቀሱ ቤታቸው ተዘግቶ ነው የሚያገኙት።
በድርቁ ከ7500 በላይ የዳልጋ እና ጋማ ከብቶች ሞተዋል። የተረፉትም ደክመዋል ለገበያ እንኳን ሊቀርቡ አይችሉም።
ነዋሪዎች መንግሥት እንዲደርስላቸው ተማፅነዋል።
ወረዳው ያለውን አስከፊ ሁኔታ ለሚመለከታቸው አካላት ቢያሳውቅም ምላሽ እንዳላገኘ ገልጿል። ለበሽታ ለተጋለጡ ወገኖችም #መድሃኒት እንኳን ማቅረብ አልተቻለም።
@tikvahethiopia