TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
58.1K photos
1.45K videos
208 files
4.02K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
አስደናቂው ወታደር⬆️

ከላይ በፎቶው የምትመለከቱ የቀድሞ የኤርትራ ወታደር ነው። ይህ #ወታደር ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በፈጠሩት #ሰላም የተሰማውን ደስታ ለመግለፅ የሁለቱን ሀገራት ሰንደቅ አላማ ብቻ በመያዝ መላው ኤርትራን #በእግሩ እየዞረ ይገኛል። ይህ መልዕክት እስከተላከልኝ ድረስ ብቻ 712 ኪ.ሜ. በእግሩ ኤርትራን አካሏል።

📌ይህን መልዕክት የላከልኝ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ #መምህር ነው። ከቀናት በፊት ከአባቱ ጋር ወደ ኤርትራ ምፅዋን ለመጎብኘት ጉዞ አድርጎ በነበረበት ወቅት ነው ይህ ጀግና ሰው ያገኘው። በወታደሩ ታሪክ በመደነቁ ህዝቡም ይህን ሰው እንዲያውቀው ነው መልዕክቱን የላከው።

ፎቶ፦ ሻሎም አርአያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia