TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.7K photos
1.49K videos
211 files
4.06K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ከጥዋት ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔት አገልግሎት #መስራት ጀምሯል! #ETHIOPIA
#Mesirat

ቢዝነስዎን ለማሳደግ እሄ ወርቃማ እድል እንዳያመልጥዎ! https://mesirat.acceleratorapp.co/application/new?program=mesirat-entrepreneurs-application-form-sixth-cohort ላይ ተመዝግበው
- በፋይናንስ፣
- በማርኬቲንግ፣
- በቴክኖሎጂ፣
- በኔትወርኪንግ፣
- የባለሙያ አማካሪዎችን በማግኘት፣
- በአገልግሎት ሰጪነት እና
- በአማካሪነት ድጋፍ ያግኙ።

የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም አካል ይሁኑና ቢዝነስዎ እንዲያድግ አጠቃላይ ድጋፍን ያግኙ።
ፕሮግራማችን የባለሙያ ምክር ማግኘት፣ ጠቃሚ ግብአቶች እና ተመሳሳይ አስተሳሰብ ካላቸው ስራ ፈጣሪዎች ጋር ንቁ እድገትን ለማፋጠን የተነደፈ ነው።

#መስራት #ስራፈጠራ
#MesiratEthiopia
ለቢዝነስዎ አስተማማኝ ድጋፍ ይፈልጋሉ?
የመስራት 6ኛ ዙር የስራ ፈጠራ ፕሮግራም
- በጥሩ የገበያ ስልት፣
- በህግ ማማከር፣
- በገበያ ትስስር እንዲሁም
- እገዛ በሚያስፈልጋችሁ መስፈርቶች ሁሉ የሚያግዛችሁ ፕሮግራም አሁን ተከፍቷል!

https://mesirat.org/apply/ ላይ በመመዝገብ የሰሪ እና አሰሪ ቢዝነስ ሞዴል ካላችሁ፣ ንግድ ፍቃድ ካወጣችሁ፣ ችግር ፈቺ ተቋም ከከፈታችሁ፣ ገበያ ኩባንያ ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር የጀመረው ፕሮግራም ላይ ተሳተፉ! ቢዝነስዎን ያሳድጉ!

ሴቶች እና አካል ጉዳተኞች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ!

#መስራት #ስራፈጠራ #MesiratEthiopia #Entrepreneurship #Opportunity #GPM #Mesirat
#MesiratEthiopia

💵 የኢንቬስትመንት ውል እና ድርድር ምን መምሰል አለበት? 📝

በዚህ ሃሳብ ዙሪያ ለምንሰጠው ስልጠና ይመዝገቡ 👇
📅 አርብ፣ ነሐሴ 24, 2016 ዓ.ም
🕑 ከቀኑ 8:00 - 11:00 ሰዓት
🔗 https://forms.gle/GnvR5rE7DRGXtfaP8

ቀድመው ይመዝገቡ ቦታዎን ያሲዙ!

#መስራት #ስራፈጠራ #MesiratEthiopia #Investment #Entrepreneurship #MesiratTraining
#MesiratEthiopia

📢 በሐዋሳ እና በድሬዳዋ ለምትገኙ ወጣቶች በሙሉ!

የመስራት የወጣቶች መማክርት ቡድን (M-YAG) አባል በመሆን ለለውጥ ድምጽ ሁኑ !

M-YAG ከቡድን በላይ ነው፤ በመስራት ፕሮግራም ውስጥ የወጣቶችን ድምጽ ለማሰማት የተዘጋጀ እንቅስቃሴ ነው።
ከ 15 እስከ 35 እድሜ የሆኑ ለመምራት፣ ለማነሳሳት እና በማህበረሰቦቻቸው ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖ ለማሳደር ዝግጁ የሆኑ ወጣቶችን እየፈለግን ነው። በM-YAG በኩል በዋጋ ሊተመን የማይችል የግል እና ሙያዊ ክህሎቶችን ታገኛላችሁ፣ ጠንካራ አመራር ላይ ቁርጠኛ የሆነ ቡድን አካል ትሆናላችሁ።

ተጽዕኖ ለማሳደር ዝግጁ ከሆናችሁ እዚህ ተመዝገቡ፥ https://forms.gle/pd3JLtHM1u1fDD4D6

#MYAG #መስራት #Hawassa #ሐዋሳ #DireDawa #ድሬዳዋ