TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
👉የአመት በዓል ስጦታ ከአሞሌ 👈

አሞሌ ለTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት በአልን በማስመከት ለበጎ ስራ የሚውል በአንድ ሰው 5 ብር ስጦታ አዘጋጅቶዋል።

ከአባላቱ የሚጠበቀው ስም እና ስልካቸሁን ይህንን ሊንክ በመጫን 👉 https://amole.birr.et 👈 ማስገባት እና አሞሌ ዋሌት መፍጠር ነው። ይህንንም ሲያደርጉ በእያንዳንዱ አዲስ ተመዝጋቢ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ልክ፤ 5 ብር ወደ የሚረዳው ወገን አሞሌ ዋሌት ወይም ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው አሞሌ ዋሌት ውስጥ ገቢ ያደርጋል።

የመጀመርያ ዙር

100,000 ብር(ለማሰባሰብ የታቀደው ገንዘብ)

20 ሺ አባላት ተሳታፊ ብንሆን:

5 ብር * 20,000 የtikvahethiopia አባላት= 100,000 ብር

በአጠቃላይ በ3ዙር

500,000 ብር(ለማሰባሰብ የታቀደው ገንዘብ)

100 ሺ አባላት ተሳታፊ ብንሆን:

5 ብር * 100,000 የtikvahethiopia አባላት= 500,000 ብር

ማሳሰብያ፦

👉ይህ ስጦታ የአሞሌ ዋሌት ደንበኛ የሆኑ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላትን አያካትትም።
👉ስጦታው በየሁለት ሳምንቱ ለተረጂው ወገን ገቢ የሚሆን ይሆናል።
👉 ስጦታ ያበረከታችሁ TIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ስም ዝርዝር በየቀኑ በTIKVAH-ETH ቻናል ላይ ይገለፃል።

የዚህ ወር በጎ ስራችን ለእኚህ 3 ታዳጊ የሀገራችን ልጆች ህክምና ወጪ ድጋፍ እገዛ ማድረግ ነው~

•ሳምራዊት አረጋ
•እድሜ 22
•የአድማስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ
•በደረሰባት ድንገተኛ የኩላሊት ህመም በአልጋ ላይ የወደቀች እህታችን...ልጃችን
.
.
.
•ምህረቱ መንግስቴ
•ከ8ተኛ ክፍል ትምህርቱን አቋርጦ ለ11አመታት በየሆስፒታሉ ሲንከራተት የቆየ በሰው እቅፍ ካልሆነ መንቀሳቀስ የማይችል ሲመገብም ሆነ ለተፈጥሮ ግዳጅ መቀመጥ የማይችል
•በከፋተኛ የአጥንት ቁስለት እየተሰቃየ ከግራታፋው 5 የተለያዩ ቁስለቶች ፈሳሽ የሚፈሰው
•ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ውጭ ሀገር እንዲታከም ሪፈር የፃፈለት 1.2ሚሊየን ብር የተጠየቀ ነገር ግን ወላጁን በሞት ያጣና ምንም ገቢ የሌለው አሳዛኝ የ21 አመት ታዳጊ
.
.
.
•ካሊድ ኡመር
•የ16 አመት ታዳጊ
•በኩላሊት ህመም የሚሰቃይ ልጃችን..ወንድማችን

በተጨማሪ፦

1000278664612 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በሶስቱም ስም የተከፈተ አካውንት ነው!!

#TIKVAH_ETHIOPIA --- #AMOLE
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ጅማ

የአረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ በጅማ ከተማ ለሚገኙ ከ400 በላይ ነዋሪዎች ድጋፍ ተደረገ። ዛሬ ድጋፉ የተሰጠው በጅማ ዩኒቨርሲቲ እንስሳትና ህክምና ኮሌጅ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በተዘጋጀው ስነስርአት ላይ ነው፡፡

ፎቶ፦ #Amole
@tsegabwolde @tikvahethiopia