" ደም ስትለግሱ ሳትጎዱ ዉድ የሆነውን የማታውቁትን የሰው ልጅ መታደጋችሁን እወቁት" - ዶ/ር ሰኢድ አንዳርጌ
" ደም ለጋሾች ደስ ይበላችሁ !
ትላንትና ምሽት አንዲት የስምንት ወር ነፍሰጡር እናት እጅግ ከፍተኛ እና ባልተጠበቀ ሁኔታ ደም መፍሰስ ስላጋጠማት ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚፈልግ ቀዶ ሕክምና ከአራት ሰዓት በላይ በአከናወነው በዚሁ ቅፅበት ደግሞ የ8 ሰዉ ደም ማግኘት በመቻላችን ሰበብ #እናትም #ልጅም መትረፍ ችለዋል።
ከስራ ባልደረቦቼ በተጨማሪ ይህን አጋጣሚ ሳያዩ ደምን የሚያክል ዉድ ስጦታ ለሚሰጡ ሁሉ በያሉበት ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
ደም ስትለግሱ ሳትጎዱ ውድ የሆነውን የማታውቁት የሰው ልጅ መታደጋችሁን እወቁት፤ ለዚህም ታላቅ ክብር ይገባችዋል ! "
(ዶክተር ሰኢድ አንዳርጌ)
Via ALI AMIN
@tikvahethiopia