#ሜቴክ የሰወረው ሌላ ስምንት ቢሊየን ብር አልተገኘም‼️ ሜቴክ ለህዳሴው ግድብና ሌሎች ግንባታዎች 8 ቢሊየን ብር ለንግድ ባንክ ሳይከፍል በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ተያዥነት #ሰውሮታል። ገንዘቡ የት ገባ? የሚለውን የሚመልስ አልተገኘም።
.
.
https://telegra.ph/ሜቴክ-የሰወረው-ሌላ-ስምንት-ቢሊየን-ብር-አልተገኘም-01-02
.
.
https://telegra.ph/ሜቴክ-የሰወረው-ሌላ-ስምንት-ቢሊየን-ብር-አልተገኘም-01-02
Telegraph
ሜቴክ የሰወረው ሌላ ስምንት ቢሊየን ብር አልተገኘም
ሜቴክ ለህዳሴው ግድብና ሌሎች ግንባታዎች 8 ቢሊየን ብር ለንግድ ባንክ ሳይከፍል በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ተያዥነት ሰውሮታል። ገንዘቡ የት ገባ? የሚለውን የሚመልስ አልተገኘም። በጉዳዩ ላይ ያለንን መረጃ አሰናድተናል ዋዜማ ራዲዮ- ብዙው ነገር የተፈጸመው በ2008 ዓ.ም ነው።የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የህዳሴውን ግድብ ፕሮጀክትና ሌሎች የግንባታ ውል የወሰደባቸው ፕሮጀክቶች የክፍያ…