TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
የሱዳን ሄሊኮፕተር ተከሰከሰ‼️

#ዳዊት_እንደሻው ሱዳን ካሉ ምንጮቼ #ለማረጋገጥ ቻልኩት እንዳለው #በሱዳን_ገላባት ዛሬ ረፋዱ ላይ የሱዳን ባልስጣናትን የያዘች ሄሊኮፕተር #ተከስክሳ ወደ አስር የሚሆኑ የሱዳን ባለስልጣናት በአደጋው ሞተዋል።

ህይወታቸዉ ካለፋትም ዉስጥ፦

1. የሱዳን የግብርና ሚኒስትር
2. የገዳሪፍ ግዛት የወታደራዊ ኃላፊ
3. የድንበር አከላለል ባለሙያ
4.የገዳሪፍ ግዛት አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ
5.የወታደራዊ ደህንነት ኃላፊ

ለአደጋዉ መከሰት ኃላፊዎቹን የጨነችዉ ሄሊኮፕተር ከኤሌክትሪክ ተሸካሚ ማማ ጋር በመጋጨቷ ነዉ ተብሎል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia