የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም ጄኔራል #ብርሃኑ_ጁላ፦
‹‹በውትድርና ዘመኔ በራስ ሕዝብ ላይ ጭካኔ የተሞላበት ዘግናኝ #ጥቃት ተፈጽሞ #ያየሁት በምዕራብ ወለጋ ነው››
‹‹ለረጅም ዓመታት በውትድርና አገልግያለሁ፣ እንዲህ ዓይነት #ጭካኔ በወለጋ ከተፈጸመው በስተቀር አይቼ #አላውቅም፤››
‹‹በምዕራብ ወለጋ የተፈጸመውን ጭካኔ በቅርቡ #በቪዲዮ ምሥል ጭምር #ታዩታላችሁ፤››
‹‹የመከላከያ ሠራዊቱ ወደ #ወለጋ ሲገባ ያገኘነው #ጉድ ዘግናኝ ነው፤››
https://telegra.ph/በውትድርና-ዘመኔ-በራስ-ሕዝብ-ላይ-ጭካኔ-የተሞላበት-ዘግናኝ-ጥቃት-ተፈጽሞ-ያየሁት-በምዕራብ-ወለጋ-ነው-01-09-2

Telegraph
‹‹በውትድርና ዘመኔ በራስ ሕዝብ ላይ ጭካኔ የተሞላበት ዘግናኝ ጥቃት ተፈጽሞ ያየሁት በምዕራብ ወለጋ ነው››
የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ በኤርትራ ድንበር የሠፈረውን ሠራዊት የማንቀሳቀስ ተግባር እንዲቆይ ተወስኗል ብለዋል የመከላከያ ሠራዊቱን የውጭ ኃይሎች አሳንሰው እንዲገምቱት የሚያደርግ ማንቋሸሽ እንዲቆም አሳስበዋል በአሁኑ ወቅት በምዕራብ ወለጋ የተፈጠረውን ፖለታካዊ መነሻ ያለው የፀጥታ ችግር በተመለከተ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስተያየታቸውን የሰጡት የጦር ኃይሎች…
"የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ #ለማ_መገርሳ በለገጣፎ ቤት የማፍረሱ እንቅስቃሴ እንዲቆም አዘዋል። ከነዋሪዎቹ ጋርም ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ ይዘዋል።" (በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨ)
.
.
አቶ #አዲሱ_አረጋ፦ "እኔ ከአቶ #ለማ እንዲህ አይነት ትእዛዝ እንደተላለፈ #አላውቅም። የህግ ማስከበሩ ተግባር #እንደቀጠለ ግን አውቃለሁ።"
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት(አቶ አዲሱ አረጋን በስልክ ጠይቆ የተሰጠው ምላሽ)
@tsegabwolde @tikvahethiopia